Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13332
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 28 Jun 2026, 12:27
ተቃዋሚ ተብዬ የኢትዮጵያ ወጉ የጠፋቸዉ ግለሰቦች፣ ማዉራት አይደክማቸዉም። አሳይ ስትለዉ ደግሞ አንዲት ማስረጃ የለችም! ክሳራ በክሳራ ላይ፣ ዉድቀት በዉድቀት ላይ!
ይህን ጋዜጠኛ ተብዬን ማንዴት (mandate) ማለት ምን እንደሆነ ግለፅ ብትለዉ መመለስ አይችልም፣ እወረረደለሁ
አንድ አካል ተቀዋሚ ስለሆነ ብቻ ማንዴትም አለሁ ለማለት ይቀጠዋል። ኢትዮጵያ ዉስጥ የእዉቀት ደረጀ እየዘቀጠ ብቻ ነዉ የምሄደዉ፣ አሳሳቢ ጉዳይ ነዉ!
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15771
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 28 Jun 2026, 13:00
ቤት አላገኘንም ብለው ተሞላቀው ጥያቄ ካቀረቡ መቃብር ስለሚሰጣቸው በግልጽ ብል*ና ጋር አይቀርቡም። የአደባባዩን በጆሮ አደረጋችሁት እኮ።