Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abaymado
- Member
- Posts: 4646
- Joined: 27 Sep 2017, 21:56
Post
by Abaymado » 22 Jun 2026, 16:59
መንግስት ብዙ ችግር እንዳለበት እንቃለን በተለይ ግን ችግሩን የሚያባብሱስት ከስሩ ያሉት ሌባ ካድሬዎች ናቸው; ፡
ደጋፊም ሆኑ ተቃዋሚ ጋዜጠኞች አገሪቱ ውስጥ ትንሽ ኮሽ ካለ ነገሩን ማራገብ ስራቸው ነው;፤ እናም መንግስት አለቀለት ብለው ይለፍፋሉ፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ አቤ ቶክቻው መንግስትን ወግኖ ልጅቷን ይኮንናል፡፡ እዚህ ጋር ችግር አለ፡ አቤ ተከፋይ ካድሬ ሊሆን ይችላል፡ ወይም አጨብጫቢ ነው፡፡ ግን ያ ማለት እሱ ትክክል አይደለም ማለት አይደለም፡፡ ይቺ ልጅ በድምጽ ብክለት ነው የተከሰሰችው በዛ ላይ መጠጥ ቤት ባለቤት ናት፡፡ መጠጥ ቤት ምንድነው የሚሰራው? ስካር ፡ ሽርሙጥና ሌላም ሌላም፡፡ እና ምን ይጠበስ እንደምትል አላቅም?
ከዚህ አልፎ ችግሩ አቤ ቶክቻውን በሃሳቡ ከመሞገት ማንነቱን በማንሳት ቁምስቅሉን አሳዩት፡ እሱ ለምዶታል፡፡ ምን አሉት " እኩለ ሌሊት የመሰለ ሰው" ! ጥቁር ለማለት ነው፡፡ እንዲህም አሉት "ወይ አያምር ወይ አያፍር"
ሰዎች ይህ ነገር መስመሩን እየጣሰ ነው፡፡ ኢትዮጵያኖች መጀመሪያ ማናቸው? ዲቃላዎች ናቸው፡ ማለት ማንነት የሌለው ማለት ነው፡፡ ከዛም ከዚህ ተዳቅሎ የመጣና እኔ ዘሬ እንዲህ ነው የማይል ዘረቢስ ነው፡፡ እና ትክክለኛ ማንነት ያለውን ጥቁር ሰው መሳደብ ትክክል አይደለም፡፡ ፈረንጅ ቢሳደብ ያምርበታል፡ ግ ን ማንነቱን የማያቅ ውራጃም ሲሳደብ ደስ አይልም፡፡ በዛ ላይ እንዲህ የሚሳደቡት ብዙዎቹ የደሃ ቤተሰብ ያላቸው ናቸው፡፡ እናት ጉልት ሽጭ፡ አባት ዘበኛ፡ በቃ ማንነት የሌላቸው ናቸው፡፡ ሰው እኮ ልኩን ሊያቅ ይገባል፡፡ ጥቁር ምንድነው? ቀለም ነው፡፡ የጥቁር አሪፍ የለም ያላቸው ማነው? በቃ ሊባል ይገባዋል፡፡
-
Abaymado
- Member
- Posts: 4646
- Joined: 27 Sep 2017, 21:56
Post
by Abaymado » 27 Jun 2026, 09:23
እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
Please watch from the start.
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 11122
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Post
by ethiopianunity » 28 Jun 2026, 09:06
First of all, Abe Tokechaw Shewa Oromo and Amara he is hero’s family! Some pro Ethiopians such as Abe, Core Dawit, etc have reasons supporting pp side they don’t realise pp itself deceiving them by preserving Tplf , there is also last stage Ethiopia’s survival make it break they think pp is holding the country. Boasting about military and yet unable to organise the people to stop this killing. The military did not free Tigray or Amara from Tplf, did not stop killing of Ethiopians all over. Ethiopians are enough to organise through their community and fend off the killers without the military it is that simple! Government pp Aby boasting about Insa security spying should be enough to remove Tplf and shabiat and Olf from society but they don’t, why? Don’t be deceived by people like Habtamu all those pretending to represent Amara, any one talking racist comment or tribal’s comment is child of Tplf. The only reason not to protect Ethiopians wherever they are is because pp is afraid of being exposed as part of Tplf and its crimes with it as well as working with enemies of Ethiopia foreigners. Pp chose to be against the population. Tge so called pro Ethiopians don’t ask these questions.
Habtamu is tge other side of pp, tribalists is not helping Amara nor Ethiopia. These groups probably Agews who are under foreigners and Tplf have their own agenda and brain child of Shabia/Tplf who are currently working with Tplf and Shabia.
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 11122
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Post
by ethiopianunity » 28 Jun 2026, 09:15
Habtamu can’t be Ethiopian like May in ER wanna be Amaras or Ethiopians who are spreading hatred, tribalism and racism among Ethiopians. They are paid agents!