Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Abere
Senior Member
Posts: 15845
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ዛሬ ያስመረቅናችሁ ተማሪዎች በኢትዮጵያ የትምህርት ታሪክ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ ማብሰሪያ ናችሁ- የትምህርት ሚኒስትር ብርሀኑ ነጋ(ፕሮፌሰር)

Post by Abere » 27 Jun 2026, 14:03


አቶ ብርሃኑ ነጋ በ Jeffrey Epstein መዝገብ ላይ ከተራ የዝሙት እና የማጅራት መችነት ስሙ ተጠቅሶ ያለ ግለሰብ ነው። በ Jeffrey Epstein አንደበት ብርሃኑ ነጋ በቂ ትምህርት ያልተማረ አውደልዳይ እንጅ ከስመ-ጥሩ የምጣኔ ሃብት አካዳሚ ሰዎች የሚቆጠር አይደለም።

ዐድር ባይ ውራጌ ስለሆነ የግፍ ዝርፊያ ከሚተወንበት ሜዳ አይጠፋም - እንደ ጥንብ አንሳ።ብርሃኑ የተማረ ሰው ሳይሆን የሚመርተው ጊዜውን ሰውቶ በማሃይምነት ተመርቆ መውጣት ነው። መርካቶ አድስ ልብስ ገዛሁ ብሎ አጭበርባሪ ውራጌ ድሪቶ በኮባ ጠቅልሎ ቤቱ እንደሸኘው - ውራጌ የበላው።
The truth is differnet than the Gala PP propaganda vuvuzela. Ethiopia and Palestine are ranked as world's most country of educational attack. Schools are military camps, and millions of children are out of school. In the case of Ethiopia, streets such as like Addis Ababa are swarmed by child se.x prostitution, explooitation.




Abere
Senior Member
Posts: 15845
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ዛሬ ያስመረቅናችሁ ተማሪዎች በኢትዮጵያ የትምህርት ታሪክ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ ማብሰሪያ ናችሁ- የትምህርት ሚኒስትር ብርሀኑ ነጋ(ፕሮፌሰር)

Post by Abere » 27 Jun 2026, 14:21

በጴንጤ መመረቅ ነው የሚያበላው። መሃንዲስ፤ ዶ/ር ቅብጥርስዬ አያበላም። አንድ ሃኪም በአመት እንኳን ሸሚዝ እና ጫማ አይቀይርም - የውራጌ ሱቅ ጫት ነጋዴ ነው የሚመስለው።
ፓስተር ጴንጤ ቆስጤ ከሆነ ግን ብር እንደ ቅጠል ይዘንብለታል - የባንክ አካውንቱ እንደ አባይ ግድብ ፈሶ ይሞላል - የጥጋብ አደጋ ያደርሳል።

የአለማየሁ እሼቴ ተማር ልጄ! ተማር ልጄ...... ምክር ቀርቶ - ጴንጥጥ ልጄ ነብይ ትሆናለህ

የኮብል ስቶን ድንጋይ እንደ ጋሪ ፈረስ ከጀርባህ ላይ ወጥቶ እንዳይነጥርብህ፤
ጴንጤውን ትምርት ተማር በርትተህ ፤ በየሰፈሩ ውጥ ቤት አዳራሽ ዘግተህ።



Right
Member+
Posts: 5112
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ዛሬ ያስመረቅናችሁ ተማሪዎች በኢትዮጵያ የትምህርት ታሪክ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ ማብሰሪያ ናችሁ- የትምህርት ሚኒስትር ብርሀኑ ነጋ(ፕሮፌሰር)

Post by Right » 27 Jun 2026, 15:55

ብርሃኑ ነጋ በ Jeffrey Epstein መዝገብ ላይ ከተራ የዝሙት እና የማጅራት መችነት ስሙ ተጠቅሶ ያለ ግለሰብ ነው። …ብርሃኑ ነጋ በቂ ትምህርት ያልተማረ አውደልዳይ እንጅ ከስመ-ጥሩ የምጣኔ ሃብት አካዳሚ ሰዎች የሚቆጠር አይደለም።
Absolutely correct. He is a conman who has never hold or earned a position of a meaningful job. It is always a politically appointed teaching job or a political favouritism job like that of the Ministry of Education he now holds.

In the US specifically for foreigners, field of studies like Philosophy, political science, History, Psychology, economics etc aren’t taken as a serious professional undertaking.

Affable
Member
Posts: 865
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: ዛሬ ያስመረቅናችሁ ተማሪዎች በኢትዮጵያ የትምህርት ታሪክ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ ማብሰሪያ ናችሁ- የትምህርት ሚኒስትር ብርሀኑ ነጋ(ፕሮፌሰር)

Post by Affable » 27 Jun 2026, 16:49

የ ER ደንበኛ ከሆንክና የወያኔ ካድሬዎች እነማን እንደሆኑ ጠንቅቀህ ማወቅ ከፈለክ ስለ ብርሀኑ ነጋ ያላቸውን “ ወደር የለው ፋቅር” መዝን። He is the most hated Ethiopian by TPLF politicians and their cadres.
One does not need to detail why ; it is self explanatory.

Odie
Member+
Posts: 8560
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ዛሬ ያስመረቅናችሁ ተማሪዎች በኢትዮጵያ የትምህርት ታሪክ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ ማብሰሪያ ናችሁ- የትምህርት ሚኒስትር ብርሀኑ ነጋ(ፕሮፌሰር)

Post by Odie » 27 Jun 2026, 16:53

The qom*ta losers are happy only in the things they cook like their shiro they boil for a better po0p😂

No one expects them to appreciate anything birhanu or PP does🤮

Looosres😂


Post Reply