Please wait, video is loading...
Re: የባባ ኢሱ እናት "ማማ ኣዳነች በርሀ መሰለ" ትግራይ አድዋ ባለመቀበራቸው ብዙዎችን አስቆጣ

የ Zemso እና Fendadaw conspiracy ውጤት ነው። እንደ እኔ ግምት Fendadaw የሚቀበረው iowa ሲሆን ሀርበኛ Zemso ግን እናት ሃገሩ ኢትዬጵያ ነው የሚቀበረው።
Re: የባባ ኢሱ እናት "ማማ ኣዳነች በርሀ መሰለ" ትግራይ አድዋ ባለመቀበራቸው ብዙዎችን አስቆጣ
በሚጢጢ የኤርትራ ግድቦች ዜና መረጃን ሲያጨናንቅ የነበረው Zemso ግድብ ስለሚወድ ኑዛዜው ላይ Reinessance Dam አጠገብ ቅበሩኝ ብሏል ሲሉ ውስጥ አዋቂዎች ተናገሩ። ለፈንዳዳው ደግሞ 8 ቁጥር ሼፕ ያለው coffine ያስፈልገዋል ሲል እንድ የጂዜአ ተንታኝ ገለፀ
Re: የባባ ኢሱ እናት "ማማ ኣዳነች በርሀ መሰለ" ትግራይ አድዋ ባለመቀበራቸው ብዙዎችን አስቆጣ
ስለወይዘሮ አዳነች ብዙ የማውቀው ነገር የለም። ልጃቸው የ Eritrea መሪ ከሆነ በሃለም Oakland, CA, እንደሚኖሩ ያነበብኩ መሰለኝ። ዛሬ ደሞ አንድ ስለሳቸው ሞት ሀዘኑን የገለፀ ፅሁፍ አስመራ እንደተወለዱ ነው የዘገበው። ያ እውነት ከሆነ አስመራ ሴትየዋን የመቅበር መብት አላት እላለለሁ።
ግን አንድ ነገር still ይገርመኛል — ሱዳን በጦርነት ትታመሳለች እዛ የሚኖሩ ኤርትራኖች ወደ ኤርትራ መምጣት ይችላሉ። ግን አያደርጉትም። በሱዳን የጦርነት አድማ ውስጥ መኖርን መርጠዋል።
ኤርትራ “ ነፃ” ስትወጣ የአገሪቱ መሪ እናት ኤርትራ ለመመለስ የመጀመሪያው ኤርትራዊ ይሆናሉ ብሎ መገመት ስህተት አይመሰለኝም። በኔ መረጃ መሰረት that has never happened. Why ?
አሁን ጭቅጭቁ ሴትየዋ ኤርትራ ወይ ኢትዪጺያ ይቅበሩ የሚል ነው። I be fair here — I say Eritrea deserves the burial right of the lady.
ግን አንድ ነገር still ይገርመኛል — ሱዳን በጦርነት ትታመሳለች እዛ የሚኖሩ ኤርትራኖች ወደ ኤርትራ መምጣት ይችላሉ። ግን አያደርጉትም። በሱዳን የጦርነት አድማ ውስጥ መኖርን መርጠዋል።
ኤርትራ “ ነፃ” ስትወጣ የአገሪቱ መሪ እናት ኤርትራ ለመመለስ የመጀመሪያው ኤርትራዊ ይሆናሉ ብሎ መገመት ስህተት አይመሰለኝም። በኔ መረጃ መሰረት that has never happened. Why ?
አሁን ጭቅጭቁ ሴትየዋ ኤርትራ ወይ ኢትዪጺያ ይቅበሩ የሚል ነው። I be fair here — I say Eritrea deserves the burial right of the lady.
Re: የባባ ኢሱ እናት "ማማ ኣዳነች በርሀ መሰለ" ትግራይ አድዋ ባለመቀበራቸው ብዙዎችን አስቆጣ
They have to get a convertible coffin for Fendadaw that fits his massive, curvy booty...otherwise, the lid won't close.

ወይ ጉድ²
Please wait, video is loading...