Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Misraq
Senior Member
Posts: 18407
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የኢትዮጵያ መሰሪ ጠላት ወያኔ ነው! ታሪክ አይረሳም! የዛሬ ቆሻሻ የግብጽ ገረዶች ፋኖ ኦላ እየተባባሉ ከወያኔ ጋር ኢትዮጵያን ሲሸጡ ከማየት የላቀ ሕመም የለም!

Post by Misraq » 25 Jun 2026, 15:52

አይደለም።

የኢትዬጵያ መሰራ ጠላት ኦህዴድና ሊስትሮዎቹ ናቸው።

ሕወሃት እስከነችግሩ ተራው ሕዝብ ያለ ሰቆቃ ይኖር ነበር። ሕወሃት የፖለታካ መብትን ነው እንጂ የገፈፈው እንደ ኦህዴድና ሊስትሮዎቹ የዜጎችን የመኖር መብት አልገፈፈም።

አይዞህ ጥምረቱ አንድ እርምጃ እየሄደ ነው። ጥምረቱ የግድ ይላል። :lol: :lol:

Dama
Member+
Posts: 9009
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: የኢትዮጵያ መሰሪ ጠላት ወያኔ ነው! ታሪክ አይረሳም! የዛሬ ቆሻሻ የግብጽ ገረዶች ፋኖ ኦላ እየተባባሉ ከወያኔ ጋር ኢትዮጵያን ሲሸጡ ከማየት የላቀ ሕመም የለም!

Post by Dama » 25 Jun 2026, 15:53

Are you sure? Born out of a violent political competition, in armed scenarios of "They will cannibalize you if you don't kill them first" motto, you can blame them for making protection of their hard-won power unapologitically. It's one thing to say they made mistakes
in principle and action but to call them enemies of Ethiopia doesn't have wings to fly.
Their undying and untired struggle for the autonomy of Tigrey from the squeezing and suffocating power unitary centralized dictatorship of 4kilo is awe inspiring.


Post Reply