Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15930
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

እራሱን "ሆረስ ነኝ" የሚለው የግብፅ ገረድ ፤ እኛ ግን የሶዶ ጎርዴና "ሁሬሳ" የምንለው የጋላ ብል'ግና የአባይ ግድብን ለግብጽ መሸጡ ስለተረጋገጠ ስንት ተቀበለበት?

Post by Abere » 19 Jun 2026, 13:14

እራሱን "ሆረስ ነኝ" የሚለው የግብፅ ገረድ ፤ እኛ ግን የሶዶ ጎርዴና "ሁሬሳ" የምንለው የጋላ ብል'ግና የአባይ ግድብን ለግብጽ መሸጡ ስለተረጋገጠ ስንት ተቀበለበት?
ለባዕዳን አገር ሰላይነኝ እያለ እንደ ትልቅ ጀብዱነት የሚኮፈሰው ጋላ አብይ አህመድ፤ ምንም እንኳን ጉዳዩ በይፋ ለህዝብ ጆሮ ባይደርስም እውነቱ ግን ወያኔ ዘረፈችው እያለ እራሱን ተቆርቋሪ በማስመሰል ሲደሰኩርበት የነበረውን ህዳሴ ግድብ እና ተፈጥሮአዊ የአባይ ወንዝ ውሃ ለግብጽ አሳልፎ ለመስጠት የመግባብያ ሰነድ (MOU) እንደፈረመ ይነገራል። ተከፋይ የሆነው የጋላ-ፒፒ የፎረሙ አፈቀላጤ ሁሬሳ በተዘዋዋሪ ሲለጥፈው የነበረው (MOU) የአባይ ወንዝ እንጅ የሶማሌ ላንድ አልነበረም። ነገረ ጋላ አደናግሮ ማሳመነ (confuse & convince) በሚለው ብልግናዊ ዘይቤ ነበር። እግዜር ሳይደግስ አይጣልም እንድሉ መሬት ላይ ያለው እውነት ግን የጋላ አብይ አህመድ የሽፍትነት ጀንበር እየጠለቀች እና የሊስትሮ ሸቃይ ካድሬነት ሲሳይ እየደረቀ መምጣቱ ነው። ህዝብ የተፋው- ዝንብ የላሰው ነው።

Abere
Senior Member
Posts: 15930
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እራሱን "ሆረስ ነኝ" የሚለው የግብፅ ገረድ ፤ እኛ ግን የሶዶ ጎርዴና "ሁሬሳ" የምንለው የጋላ ብል'ግና የአባይ ግድብን ለግብጽ መሸጡ ስለተረጋገጠ ስንት ተቀበለበት?

Post by Abere » 19 Jun 2026, 21:09

መቸም የሁሬሳ (ሆረስ) ትንብይት መጨረሻው ውሸት መሆኑ ሳይታለም የተፈታ ነው። አብይ አህመድ መሰናበቸው እየደረሰ መሆኑ ቅንጣት አያጠራጠረ አይደለም። የፈሩት ይደርሳል የጠሉት ይወርሳል እንድሉ የአማራ ፋኖ የፕሪቶሪያ የኦባሳንጆ እና የማይክ ሀመርን ትብትብ ድሪቶ በተኩስ ከቀዳደደው ጊዜ ጀምሮ አማራ ከጋላ አብይ ወረራ ነጻ ለመውጣት ባደረገው ትግል አመርቂ ድል እያስመዘገበ ነው። ፕሪቶሮያም ያከሸፈው ፋኖ ነው። በመክሸፉም ብዙዎች ተበሳጭተዋል።

Post Reply