Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 8278
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

አንዱ አምላክን አመስግናለሁ አለ:: ለምን?

Post by Odie » 10 Jun 2026, 23:59

-ቆምጬ ባለ መሆኔና ባለ መስረቄ
-ህዝብን ባለመበዝበዜ ባለመጮቆኔ
-Deceptive and dishonest ባለመሆኔ
-በውሽትና በትእቢት ባለመወጠሬ
-ስነፍናና የልመና ባህል ባለማስፋፋቴ
-በትንግርት ባለማመኔ
-ሁዋላ ቀር ባለመባሌ!

.......
ፈረንጅ ለቆምጬ: ነገ ስራ ትመጣለህ? Yes
❌በማግስቱ ቆምጬ ቢጠበቅ የለም
በሚቀጥለው ቀን:-
ፈርንጅ ለቆምጬ: ነገስ ትመጣለህ? ቆምጬ: yes, sir

❌በሚቀጥለውም ቀን ቆጬ የለም!!

ደግመው ሲገናኙ ፈረንጅ በንዴት: Is there no word for “No” in your country?
ቆምጬ: ✅Sir it depends :lol: :lol: