Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 7584
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

እግዝኣብሔርን የማያዉቁ፣ ኢትዮጵያን የማያዉቁ የአዲስ አበባ ዩኒቨርዚቲ ካፊቴርያ ልክፍቶች ዉርንጭላዎች

Post by Naga Tuma » Yesterday, 18:48

እዚህ መድረክ ላይ ለ19 ዓመታት ገደማ የታገስኳቸዉ እና የታዘብኳቸዉ ናቸዉ።

ኢትዮጵያ የተዋጣላቸዉ የሚባሉ ምሁራን ዬላትም ብዬ ታገስኳቸዉ።

ከስደት በፊት የጥንት ኢትዮጵያ ነብይ፣ የአሓዱ ኣምላክ አባትን እስራኤላዊ ፕሮፌት ማለት ሃጥዓት እንጂ ቅዱስ ኣይዴለም ማለት ያልቻሉ ናቸዉ ብዬ ታዘብኳቸዉ።

የስደት ዘመን የኢትዮጵያ ታሪክን ሳያጣኑ የራሳቸዉን ጎሳዎች የማያዉቁ፣ ምናልባትም የጥንት ኢትዮጵያ ፈረዖዎች ሐረጎችን ኣንዴ አማራ ነዉ፣ ሌላ ግዜ ኦሮሞ ነዉ ባይ ቅል እራሶች ናቸዉ።

ተዓምራትን የምያስቆጥር እግዝኣብሔር ዬለም ባዮች ናቸዉ።

የጥንት ዘመን ኢትዮጵያዊ ነብይን ኢትዮጵያዊ ማለት የማይችሉ ናቸዉ።

ኢትዮጵያዊ የነበረን ኢትዮጵያዊ ነበረ ማለት የሚሳናቸዉ የአዲስ አበባ ዩኒቨርዚቲ ካፊቴርያ ልክፍቶች ዉርንጭላዎች እንጂ ምንድናቸዉ?

ይህን ጥያቄ የምያስጠይቀኝ ፊት ለፊታቸዉ ያለን ዕዉነት እያዩ ከዚህ ሁሉ ዓመታት በኋላም ኣንተ ኣታዉቅም፣ እኛ እናዉቃለን ማለታቸዉ ነዉ።