Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13303
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

አሁን እዉነት ኢሳያስ አፈወርቂ የኢትዮጵያ ወይም የኤሪትሪያ ፕረዚደንት ነኝ ብሎ ያምናል?

Post by DefendTheTruth » 05 Jun 2026, 16:31

ሰዉዬዉ ነጋ ጠባ ስለ ኢትዮጵያ እንጂ ስለ ኤሪትሪያ ማንሳትም አይፈልግም፣ ምንም እንኳን ለጥፋት አላማ ብሆንም! ሰዉዬዉን ያመዋል!



Post Reply