Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 19514
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 31 May 2026, 13:16
ከትግራይ ጋር ታረቅ ጊዜ ሳታጠፋ
ፅምዶ ፅምዶ እንዳለ ኢሱ እንዲጠፋ
ከትግራይ ሳትታረቅ መንግስትህ አትፀና
ቃልህን አጥፈሃል ስጋ ብፆት የአሞራው ጀግና
መቀሌ ድረስ ሄደህ ወሽክተህ
በቃልህ እንደምትያዝ እንዴት አልገባህ
በለፈለፉ በአፍ ይጠፉ
ትግራይን ይቅርታ ጠይቅ ተመለስ ከኩፉ

[/quote]
[/quote]
[/quote]
-
tarik
- Senior Member+
- Posts: 37473
- Joined: 26 Feb 2016, 13:04
Post
by tarik » 31 May 2026, 13:51
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 19514
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 31 May 2026, 14:44
Tarik stop listing Axumezana's song!
ትናንት ተደምረናል ዛሬ ፅምዶ ፅምዶ
ሁሌ ለግብፅ መገዛት ነጠላ አደግድጎ
የነ ታሪክ ችግር ሂልናቸው ተንጋዶ
በቅኝ ግዥዎች ሴራ ሶፍትዌሩ ነዶ