Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 43456
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አልበበጫት

Post by Horus » 30 May 2026, 14:33

የቃል ትርጉም፡
አልበበጫት = በጣም ለስላሳና ቀጭን ስስ የቆጮ ቂጣ (እንጀራ) ! ብዙውን ግዜ ከተራ ቆጮ ሳሆን ከእንሰት አጥሚት (cream of Eset) የሚሰራ ነው ። ብርንዶ (ቀይ ክትፎ) ባልበበጫት አፍ ውስጥ ቀልጦ እንደ ዉሃ ነው ጉሮሮ ውስጥ የሚፈሰው :idea: :idea: :idea: :idea: