ፋኖ ቢዛሞ (ወለጋ) ዕዝ የጋላ ጀንራልን ገደለ!! ጀንራሉ ይመራው የነበረውን ጦሩም ደመሰሰ!!
አስረስ ማረ ዳምጤ
·
·
ሰበር ዜና፡-
አንጸባራቂ ድል ከቢዛሞ ግንባር!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ቢዛሞ ቀጠና አንሻ ሰይድ ዕዝ አበጀ ጥበቡ ነበልባል ክፍለ ጦር አንፀባራቂ ድል ተቀዳጅቷል።
ዛሬ ግንቦት 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከነቀምት ወደ ጊዳአያና ሲንቀሳቀስ የነበረ ኮንቮይ ላይ አንዶዴዲቾ የተባለ አካባቢ ክፍለ ጦሯ የደፈጣ ጥቃት መክፈቷን ተከትሎ ለሰዓታት በተደረገ ውጊያ የማዕከላዊ እዝ ምክትል አዛዥ ብርጋደር ጄነራል አስናቀ አይተነዉን ጨምሮ አንድ ሙሉ ሬጅመንት የጠላት ኃይል ወደ አፈርነት ተቀይሯል።
ስምንት ተሽከርካሪወችን ጨምሮ በርካታ የቡድን እና የነፍስ ወከፍ መሳሪያወችን መማረክ ተችሏል።
ዝርዝር መረጃ ተሟልቶ እንደደረሰን ይቀርባል።
Please wait, video is loading...