Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 43456
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ዘሞ ኦዴ ዘ እኖር ፡ ከነዚህ ቶቶተ ሕዝብ በመፈጠርህ ትልቅ ኩራት እንደ ሚሰማህ እምነቴ ነው!

Post by Horus » 23 May 2026, 00:00

ቴዲ አፍሮ በመላው አለም 170 ሚሊዮን ግዜ ባንድ ወር መሰማቱ ሲገርመን! የቴዲ አፍሮ ጉራጌኛ 15 ሚሊዮን ግዜ መሰማቱ ሲገርመን ይህው የቶቶቱ ጀግናችን ያለም ሚድዲያ እስታር ዲለን ፔጅን በዚህ መልክ ሰረጉን ደገሰለት! የታታሪዎቿ ምድር ጉራጌ በዚህ መልክ የሙዚቃና የሶሺያል ሚዲያው ማፕ ላይ ትንጸባረቃለች! መውለድ ካለብህ ስም የሚያስጠራ ልጅ ውለድ እንዲሉ :idea: :idea: :idea: :idea:


የቃል ትርጉም፡
ቶትት = ጥረት



Odie
Member+
Posts: 8010
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ዘሞ ኦዴ ዘ እኖር ፡ ከነዚህ ቶቶተ ሕዝብ በመፈጠርህ ትልቅ ኩራት እንደ ሚሰማህ እምነቴ ነው!

Post by Odie » 23 May 2026, 04:00

Horus,

Thank you for sharing!

Yes: ቶቶት==ጥረት=ስራ=ቾተ=ስራ=ንቶትነ=ንቹድነ=እንስራ
ጀጋር/ጉዋር ቾደ/ቾተ==ጉዋሮ/እንስት ያለበት ቆፈረ አሳመረ
ቻዋጅ(እኖር)=አራሽ

Post Reply