Re: ፈረስ! የእንሰሳዎች ሁሉ ልዑል ! HORSE - THE NOBLEST OF ALL ANIMALS!!
“Horus” wrote:ፈረስ! የእንሰሳዎች ሁሉ ልዑል ! HORSE - THE NOBLEST OF ALL ANIMALS!!
ማን ይናገር?
ተመራምሮ ያስተማረ።
ከሃምሳ ዓመታት በፊት፥
አባ ፈርደ ነበልባሉ
ቅድመ ኦሪት ባህሉ
ያለ።
ፀጋዬንስ ተወዉ ነበር ያልከዉ፣ ቃሉን የከዳዉን?
አደጌን ቃሉ ጄቹ ህን ቤክኔ
አደጌን ቃሉ ቤካ ህን ሴኔ
አደጌን ቤካ ህን ቤክኔ
አደጌን ቤኩምሰ ህን ቤክኔ
አደጌን መዳን ጉረ ህንሴኔ
ጄቴ በር አደዊን ደቺ ሴኔ