Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 43456
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

WHY IS USA BACK IN THE HORN OF AFRICA?

Post by Horus » 20 May 2026, 21:45


Fiyameta
Senior Member+
Posts: 22425
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: WHY IS USA BACK IN THE HORN OF AFRICA?

Post by Fiyameta » 20 May 2026, 22:37








Horus
Senior Member+
Posts: 43456
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: WHY IS USA BACK IN THE HORN OF AFRICA?

Post by Horus » 21 May 2026, 15:51

ፊፊ
ዶሮን ሲደልሏት በመጫኛ ጣሏት አሉ እማማ ማዘንጊያሽ!

ግብጽ ገረድ ስትፈልግ አንቺን ትደውላለች!

35 አመት እንደ እበት ተጥለሽ ዛሬ አዲስ ነገር ያለ መስሎሻል?

የሁቲ አማጺዎች አንቺን ተቆታጥረው ሰፈሩን እንዳይረብሹና ምናልባት ኢራን ሌላው ገረድ እንዳታደርግሽ ወጥመድ ውስጥ ነው የገባሽው እንጂ አሁን ማን ይሙት አሜርካ ካንቺ ምን ፈልጎ!!!

ቃኘው የጦር ሰፈር ለሳተላይት መትከያ ፈልጎት ይሆናል

ዞሮ ዞሮ አንቺን ጉዳይ ብሎ የፈልገሽ የለም! የባህር ድምበርሽን ለመርከባቸው ማጠጫ ፈልገውታል

ዞሮ ዞሮ ባሪያ ነው የምትሆኚው!

ታሪክ ወደ ፊታ ይመሰክራል ይችሂ ጸረ ኢትዮጵያ ሆያ ሆዬ እንደ ነፋስ ቡን ብሎ ይረሳል

አለም እየተጣደፈ ያለው የ140 ሚሊዮኑ ግዙፍ ሃብታም አገር ገበያና ኢኮኖሚ ውስጥ ለመግባት ነው

ተከታተይው!


Post Reply