Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 18099
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Gurage Historian - ኦሮሙማ ላይ ቁጭቱን እያሳየ ነው

Post by Misraq » 18 May 2026, 22:39

There are some sensible Gurages who I don't equate them to cadre Huressa. This is the one.
Please wait, video is loading...

Odie
Member+
Posts: 8010
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Gurage Historian - ኦሮሙማ ላይ ቁጭቱን እያሳየ ነው

Post by Odie » 18 May 2026, 23:43

Misraq wrote:
18 May 2026, 22:39
There are some sensible Gurages who I don't equate them to cadre Huressa. This is the one.
Please wait, video is loading...
አንችና ግብረ አበሮችሽ ለዘመናት ማንነቱ እንዲያጣ በተደረገ ጉራጌ ላይ ከሚበላው ምግብ አንስቶ እስከሚስራው ስራ አጥንቱን እየስበራችሁ ስትሳለቁ ቆይታችሁዋል:: አማራ የምትሉት የራሳችሁ ቡድን ለአብይ አንድ እግር ወይም በላይ ሆኖ ያቆመ እርሱ መሆኑ ጠፍቷችሁ አይደለም:: የጉራጌ ጥላቻ ስላለበችሁ ጉራጌ ወለድአገድ የያዛችሁት ስለሚመስላችሁ እንጂ:: ጉራጌ ለዘመናት የጥፋት ጫና ተቁዋቁሞ እስከዛሬ ደርሷል ነገም ማንነቱን ለማስጠበቅ የሚያሻውን ዋጋ ይከፍላል::
በዚህ የስድብ ስጣ ገባ እናንተም እንደማታተርፉ ጉልበታችሁ ከጉራጌ እንስታችሁ ወደ ወደራሳችሁ ጉዳይና ስለዋናው ተቀናቃኛችሁ ብታዞሩ በአገር ጉዳይ ሁልንም የሚያሳትፍ ሃሳብ ነድፋችሁ ብትንቀሳቀሱ ለራሳችሁ ይጠቅማችሁ ይሆናል:: በተረፈ የጉራጌን ለጉራጌ ተውለት:: ካልደረሳችሁበት ጉራጌ እናንተን በክፋት የሚፈልግ ህዝብ አይደለም:: You respect others, you receive the respect you deserve. Separate people from their ethnicity when you address them which is an indication of a civilized communication.

Horus
Senior Member+
Posts: 43456
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Gurage Historian - ኦሮሙማ ላይ ቁጭቱን እያሳየ ነው

Post by Horus » 19 May 2026, 00:55

Odie,
በትክክል!

እነዚህ ልክስክስ አማራ ተብዬዎች ይህን ሁሉ ሆያ ሆዬአቸው ጉራጌ ለምን የኛ ተለጣፊ አልሆነም ብለው ንድድ ብሏቸዋል ። እኔ ደጋግሜ ጉራጌ የራሱን ሃሳብ የሚያስብበት የራሱ አንጎል አለው ብያለሁ ። አለቀ! አማራን ራስክን ቻል በለው1

ከላይ ያለው ታሪካዊ ዘገባ ሙሉ በሙሉ ትክክል ብቻ ሳይሆን ልጁ (አባ ሞጋ) የጠናቸው ሰደዶች በሙሉ አሉኝ ። እኔ እዚህ ፎረም ላይ ላለፈው 20 አመት የጉራጌ ድንበር በምዕራብ ግቤ ፣ በሰሜን ጋፋት ፣ በሰሜን ምስራቅ አዋሽ ወንሽ ፣ በደቡብ ምስራቅ የዝዋይ ሃይቅ እና በደቡብ ሃዲያና ከምባታ ናቸው ብዬ ሺ ግዜ ጽፌያለሁ ።

ይህን ታሪክ ማንም ሊክድ አይችልም! ይህ ታሪክ ደሞ ፈጽሞ አይጠፋም ። ጉራጌ ዛሬ ላይ ፣ አሁን ባለው የኢትዮጵያ ሪያሊቲ ምን አይነት እስትራተጂና ራዕይ ቢከተል ነው የሚጠቅመው የሚለው እራሱ ጉራጌ ፣ ብልህና አዋቂው የጉራጌ ሕዝብ የሚያስበው የሚወስነው እንጂ የማንም ሰገጥ ራሱን ያልቻለ ሽፍታና ሴት ደፋሪ ባሰራጨው ቲክ ቶክ የሚነዳ ሕዝብ አይደለም ።

ከዚያ በተረፈ ድፍን በቾ ፣ ድፍን ወንጪ ፣ ድፍን ዛይ ፋቅ ፋቅ ስታደርገው ጉራጌ ነው! ኦሮሞኛ ተናጋሪ ጉራጌ ነው!

Abere
Senior Member
Posts: 15624
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Gurage Historian - ኦሮሙማ ላይ ቁጭቱን እያሳየ ነው

Post by Abere » 19 May 2026, 12:19

Misraq, you just wanted to give us the laugh of the day, right? First, how on earth can these seven bunches/groups with dissimilar languages be classified as a single ethnic group? Does that even meet the minimum criteria cultural anthropologists or ethnographers use in the scientific classification of ethnic or cultural groups?

Second, let’s assume for a moment that a Wurage ethnic group actually existed. What explains losing such a huge territory to the Gala? Historically, groups can lose some territory, of course, but something major must have happened. My guess is that some of the Wurage groups collaborated with the Gala expansion, just as opportunists and collaborators we see in toady like Biranu Nega, Horus, Odie. It is unfair to totally blame only the Gala for taking land while some Wurage groups may have fled without resistance or cooperated with the Aba Geda system, contributing to the decline of Wurage as a tribe — if there ever was one in the first place.

My opinion is that the Wurage have to take a look at themselves before blaming the Gala. Look, the Wurages are posing as more Gala than the Galas themselves. They complain not about the loss of their ancestral land, if they had one, but about the Amhara, which has nothing to do with their loss. While they have no business in the conflict between OLF-PP and the Amhara, they still put their nose into it and stand in support of Gala Abiy Ahmed. And yet, they complain that Amhara freedom fighters are against them. What a joke! :lol:

Odie
Member+
Posts: 8010
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Gurage Historian - ኦሮሙማ ላይ ቁጭቱን እያሳየ ነው

Post by Odie » 19 May 2026, 14:46

Horus wrote:
19 May 2026, 00:55
Odie,
በትክክል!

እነዚህ ልክስክስ አማራ ተብዬዎች ይህን ሁሉ ሆያ ሆዬአቸው ጉራጌ ለምን የኛ ተለጣፊ አልሆነም ብለው ንድድ ብሏቸዋል ። እኔ ደጋግሜ ጉራጌ የራሱን ሃሳብ የሚያስብበት የራሱ አንጎል አለው ብያለሁ ። አለቀ! አማራን ራስክን ቻል በለው1

ከላይ ያለው ታሪካዊ ዘገባ ሙሉ በሙሉ ትክክል ብቻ ሳይሆን ልጁ (አባ ሞጋ) የጠናቸው ሰደዶች በሙሉ አሉኝ ። እኔ እዚህ ፎረም ላይ ላለፈው 20 አመት የጉራጌ ድንበር በምዕራብ ግቤ ፣ በሰሜን ጋፋት ፣ በሰሜን ምስራቅ አዋሽ ወንሽ ፣ በደቡብ ምስራቅ የዝዋይ ሃይቅ እና በደቡብ ሃዲያና ከምባታ ናቸው ብዬ ሺ ግዜ ጽፌያለሁ ።

ይህን ታሪክ ማንም ሊክድ አይችልም! ይህ ታሪክ ደሞ ፈጽሞ አይጠፋም ። ጉራጌ ዛሬ ላይ ፣ አሁን ባለው የኢትዮጵያ ሪያሊቲ ምን አይነት እስትራተጂና ራዕይ ቢከተል ነው የሚጠቅመው የሚለው እራሱ ጉራጌ ፣ ብልህና አዋቂው የጉራጌ ሕዝብ የሚያስበው የሚወስነው እንጂ የማንም ሰገጥ ራሱን ያልቻለ ሽፍታና ሴት ደፋሪ ባሰራጨው ቲክ ቶክ የሚነዳ ሕዝብ አይደለም ።

ከዚያ በተረፈ ድፍን በቾ ፣ ድፍን ወንጪ ፣ ድፍን ዛይ ፋቅ ፋቅ ስታደርገው ጉራጌ ነው! ኦሮሞኛ ተናጋሪ ጉራጌ ነው!
That is fact Horus!
ደግሞ በንፁህ አማራ ደም እየተደራጀሁ ነው ለሚል supermacist group ሌላው ኢትዮያዊ ያንን የሞተ ሃሳብ ደግፍ ማለት ሌላው እንደራሳቸው ደደብ እንደሆነ ማስብ ነው:: ኢትዮዽያው ውስጥ በሆነ stage ይሁን early ሌላውን ሳያቅፍ እኔ ብቻ አውቆልሃለሁ እያለ ስልጣን ለብቻው የተቆናጠጠ የለም!!

Dama
Member+
Posts: 8404
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: Gurage Historian - ኦሮሙማ ላይ ቁጭቱን እያሳየ ነው

Post by Dama » 19 May 2026, 16:07

No contribution to strengthening Gurage identity is too small. When summed up and integrated, they have the effect of making the history of Gurage elaborate. Hard facts, folk history and poets dramatization and synthesization of both make the history of Gurage richer than each by themselves.

On Gurage history, up to the present, the best authors to consult remain Prof. Martin Bernall and Dr.Lapiso G. Delibo, Al-Makrizi and Al-Umari. They published Gurage history which Gurage historians Prof. Bahru Zewde and Dr.Libamlak refrained themselves from publishing. If Aba Moga wanted to go to a great length in search of ancient Gurage history, he could have read the works of Egyptian historians Al-Makrizi and Al-Umari. At least seek out modern writers on Gurage history such as Prof. Martin and Dr. Lapiso.

It's interesting to note that even a poet from Ambwe, our former Gurage land which speaks Oromo now would be interested to shed, if I can say croc tears, on the stretches of Gurage territory.
Last edited by Dama on 19 May 2026, 19:41, edited 1 time in total.

Misraq
Senior Member
Posts: 18099
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: Gurage Historian - ኦሮሙማ ላይ ቁጭቱን እያሳየ ነው

Post by Misraq » 19 May 2026, 19:32

Odie በመጀመርያው መልዕክቱ ሰላም አዘል መልዕክት አስተላለፈ። መሰዳደብ እንደማይጠቅምም ትንተና ሰጠ። ከዛም ሆረስ መጣና እንደለመደው አማራን ሽፍታ ፡ ሴት ደፋሪ ቅብርጥስ እያለ ተሳደበ። Odie ይህንን ባየ ግዜ እሱም ተቀላቀለና አማራን መሳደብ ጀመረ።

እንግዲህ ይህ ነው የአዲስ ብሔርተኛ ባህርይ። ቅርሻቱን አማራ ራ
ላይ ካላቀረሸ ነፍሱ በሰላም የማታድር ይመስለዋል። እንደ ፈለገ ተሳድቦ ይሄድና አማራ ሲሰድበው ይታመማል። እንደዚህ አይነት ችግር ነው የገጠመን።

ይህንን ታሪክ ያመጣሁት የኦሮሞ ወራሪ ጉራጌን እንዴት መሬት አልባ እንዳደረገውና ወደ ማይኖሪቲ ብቻ ሳይሆን በቋንቋ እንኳን ወደማይድግባባ ንዑስ ሚጢጢ ማንነቶች እንዳወረዱው ለማሳየት ነበር። ጉራጌዎችም ጥጠላታቸው ማን እንደሆነ እንዲያውቁ ነበር። ነገር ግን ዞረው አማራን መሳደብ ጀመሩ። አማራ ስንዝር መሬት አልወሰደባችምውም። ለአማራ ያላቸው ጥላቻ ግን ወደር የለውም።

ወንድም አበረ,

ጊራጌ ሰፊ ማህበረሰብ እንደነበረ አልጠራጠርም። ጋፋትን እና ሌሎች 28 ብሔሮችን ከምድረ ገፅ ያጠፋው ኦሮሞ ጉራጌን ሰባብሮ ጥሎ እንዴት እስትንፋሱን እንዳቆየለት ለታራክ ምሁራን ልተወውና ኦሮሞ አማራንም ለመቶ አመታት እያሳደደ ከሸዋ እና ከወሎ/ቤተ አማራ ብዙ መሬት ተረክቧል። አማራ ሊጠፋ ያልቻለበት ምክንያት ትንታኔ አያስፈልገውም። ኦሮሞ እንደውም በለስ የቀናው በግራኝ መሃመድ የተዳከመ መንግስት ስለነበረ ነው። የጉራጌ ችግር አሁን ግልፅ ነው። አብይ አህመድ በአንድ ወቅት እንደገለፀው ጉራጌ ተሹለክላኪና ጥቅመኛ ነው ሲል ገልፆታል። የፈለገ ቂጡን ቢልሱለት አያናቸውም። ሆረስ እዚህ ጋር ጉራጌ መለኛ ነው ሲልህ "አብይን እንሸውደዋለን" ማለቱ ነው። አብይ ግን ይህን ያውቃል። የጉራጌ ተሹለክላኪነት አሁን አማራን ተሳዳቢ አድርጎታል እንጂ ነገ አማራ ስልጣን ላይ ሲወጣ የአማራን ቂጥ እየላሰ ኦሮሞን እንደሚሳደብ እሙን ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 43456
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Gurage Historian - ኦሮሙማ ላይ ቁጭቱን እያሳየ ነው

Post by Horus » 19 May 2026, 21:18

ጉራጌ የራሱን ሃሳብ የሚያስበበት የራሱ አንጎል አለው!

ጉራጌ ቲክ ቶክ ወሬ አይፈልግም ! ውጤት ውጤት ውጤት !

ቁማፌት ጌ ጤና ጣቢያ ማለት ነው

ያዴሌ ዙሪያ ሕዝባችን የእናቶች ወሊድ ክሊኒክ! ዬቦ ብለናል!


Right
Member+
Posts: 5012
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: Gurage Historian - ኦሮሙማ ላይ ቁጭቱን እያሳየ ነው

Post by Right » 20 May 2026, 23:12

The history of the Gala Invasion, by Prof Alem Eshetie is a must read thesis. The late Prof was a historian and a professor at the University of AA.
It is a simplified version of the Aba Bahery writing. Anybody who is interested to know the truth must read the literature.

The Oromos know the Guraghies very well. They will eat them alive. At this point the Oromo’s ally are the Hadiyas. For the Oromos, the Guraghies are a useful idiots.
The Guraghies natural ally by all accounts and measurements culturally, economically, spiritually etc are the Amharas. 100%. But because of inferiority complex the Guraghies are digging their own graves.

Just watch, before too long we will hear complaints against the Oromos by Guraghies.
Even in this forum, the likes of DDT, Naga and OFD aren’t thrilled by the act of the Guraghies. Because they know it is just theatrical and a comedy show.

Post Reply