ከኢትዮጵያዊያን በላይ ኢትዮጵያዊ ሆኖ የተገኘው የሲንጋፑር መሪ Lee Kuan Yew
Please wait, video is loading...
Re: ከኢትዮጵያዊያን በላይ ኢትዮጵያዊ ሆኖ የተገኘው የሲንጋፑር መሪ Lee Kuan Yew
ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ!

Please wait, video is loading...

Re: ከኢትዮጵያዊያን በላይ ኢትዮጵያዊ ሆኖ የተገኘው የሲንጋፑር መሪ Lee Kuan Yew
Eritrea still has NO option other than being politically and economically integrated with her motherland, Ethiopia. Had Eritrea continued to be part of Ethiopia and integrated by then after the fall of Derg, Singapore were noy only a possibility but achieved by now. As we all know the Tigre-Woyanes were the obstacles, because they have been stone head Dedebit-Land ; and in fact the low land camel herders, Jebha who are mules of Sudan and Egypt. Know everyone is harvesting misery and enjoying Sing-Poor.
Re: ከኢትዮጵያዊያን በላይ ኢትዮጵያዊ ሆኖ የተገኘው የሲንጋፑር መሪ Lee Kuan Yew
የሲንጋፑር መሪ Lee Kuan Yew የውስጥ ስሜታቸውን በትግርኛ ዘረገፉት
Abere wrote: ↑17 May 2026, 17:05Eritrea still has NO option other than being politically and economically integrated with her motherland, Ethiopia. Had Eritrea continued to be part of Ethiopia and integrated by then after the fall of Derg, Singapore were noy only a possibility but achieved by now. As we all know the Tigre-Woyanes were the obstacles, because they have been stone head Dedebit-Land ; and in fact the low land camel herders, Jebha who are mules of Sudan and Egypt. Know everyone is harvesting misery and enjoying Sing-Poor.![]()
Please wait, video is loading...
Re: ከኢትዮጵያዊያን በላይ ኢትዮጵያዊ ሆኖ የተገኘው የሲንጋፑር መሪ Lee Kuan Yew
Abere, አስተርጉመህ ስማው... የሲንጋፑር መሪ Lee Kuan Yew-ደንቆሮ Vs.Haile Selassie I
Re: ከኢትዮጵያዊያን በላይ ኢትዮጵያዊ ሆኖ የተገኘው የሲንጋፑር መሪ Lee Kuan Yew
ፊያሜታ ይህን ብትተረጉም የተሻለ ምግባር ይሆን ነበር - አንሶላ አንሶላ የሚያህል ካርቱን ከመሳል።
የትግርኛ ነገር ሲበዛ አማርኛ ንኪኪ ስለአበት - ጉዳዩን አቅጣጫ ይጠቁማል። መቸም በአለም ላይ እንደ አማርኛ እና ትግርኛ ፍጹም የሚዛመድ እና የሚመሳሰል ቋንቋ ያለ አይመስለኝም።
በቸኛው የኤርትራ ክ/ሀገር ወርቃማ ዘመን የግርማዊ ቀዳማዊ ንጉሠ ነግሥት ኃይለ ስላሴ ዘመን ነበር። ምኑ ይወዳደራል።
ኢሳያይስን የሸወደው ያ! መናጢ መለሥ ዜናዊ ነው። ግን ለትግራይ፤ ለኤርትራም አልጠቀመም፡ ጣጣው ለድፍን ኢትዮጵያ ተረፈ። ከዘፈንኩ ባላፈርኩ ነው እና ያደቆነ ሰይጣን ሳያቀሥስ አይገድልም እንድሉ ሁከቱ ይቀጥላል።
The 100-years home-work ( tribalism) has damaged the entire fabric and the fanatic Shabia elements with tones of love to Islamic Sudan and Egypt, and hate for Ethiopia continues. But, the bitter truth, Eritrea cannot survive without Ethiopia - forget the West and bunch of Arab countries.

On 5/20/2026, a former Central Committee member of the EPLF spoke about...
Please wait, video is loading...