Odie: ጉራጌዎቹ ይህቺን የእንጅባራ ቆንጆ ምን እንዳስመሰሏት ተመልከት!
Simplicity, elegance, beauty - ጉራጌ የነካው ነገር ሁሉ
Re: Odie: ጉራጌዎቹ ይህቺን የእንጅባራ ቆንጆ ምን እንዳስመሰሏት ተመልከት!
ሆረስ
Thank you for sharing:
1. I found Nati care a genius from a few art works I saw. I wish he could sing Guragigna without mixing with Amharic or sing a mix as well as separate guragigna. He is modernizing guragigna song. Very appealing artistic creativity.
I am sure the new generation gurage youth can do more in all areas given peace in the country.
2. I found Agew to have attractive ladies. They have a huge history in the country that was deliberately clouded or masked. These are people who built lalibela unlike other indigenous Africans. They should be allowed to express themselves and their artisan and other works.

Odie,
ናቲ ኬር የእኔ ቁጥር 1 ጉራጌኛ ሙዚቃ አርቲስት ነው! He is very creative, very productive & forward looking. እንደ ናቲና ቴዲ ያሉ ሰፊ ተከታይ ያላቸው አርቲስቶቻችን ያለባቸውን ፈተና ማወቅ አለብህ ። አንደኛ የሚሰማቸው ሕዝብ ጉራጌ ብቻ አይደለም ፣ ስለዚህ ለዚያ ሕዝብ ምን እንደሚሉ በትንሹም ቢሆን ኮሚኒኬት ማድረግ አለባቸው ። ሁለተኛ አዲሱ የጉራጌ ትውልድም እንዲሁ በሚገባው ቋንቋ ኮሚኒኬት መደረግ አለበት ። ሶስተኛ በተለይ ስለኢትዮጵያ፣ አንድነት ፣ ባንዲራ የመሳሰሉትን በተመለከተ የሚዘፍኗቸው ዘፈኖች ይዘቱ አገር አቀፍ ስለሆነ በግድ መልክታቸው ጉራጌኛ ለማይችለው ሕዝብ መድረስ ስላለበት እንጂ ናቲ ኬር በጉራጌኛ ዌግ የሚቀኝ ቱባው ተናጋሪ ነው ። ለምሳሌ ንቃ የሚለው ቀረርቶው ስማው ።
የእንጅባራዋ ሞዴል ቅድስት ብርሃን የአገው ባህል አምባሳደር ነበረች! ወደ ፊልም ብትሄድ ነው እዚህ ቪዲዮ ወስጥ ዋና ገጸ ባህሪ የሆነቸው ። የናቲን ቅኔ ይዘሃው ከሆነ ይህቺ የጉራጌ ንግስት (ጊስቴ) የነጻነት ታጋይዋ የቃቄ ወርድወት መሆን አለባት ። በነገራችን ላይ የቃቄ ወርድወት የምሁር አክሊል አበጋዝ ልጅ ነበረች ፣ ናቲ ኬርም ባልሳሳት የምሁር አክሊል ልጅ ነው። አው አገዎችን በጣም ነው የምወዳቸው በተለይ በፈረስ ባህላቸው ምክኛት! እኔ ከንሰሳ ሁሉ እንደ ፈረስ ፣ ከስፖርት ሁሉ እንደ ጉግስ የምወደው ነገር የለም!

ትክክል! He has to reach his audience.Horus wrote: ↑15 May 2026, 20:30Odie,

I used to ride horse/ጉግስ when younger. Not that good but tried. በአብዛኛው የአመት መድሃኔአለም ሲከበር ጉግስ was part of the celebration.
I tried to understand his guragigna and thought he could be from Muher or እዣ:: Doubt ቸሃ or ጌታ/ጎማረ but not ኢኖር!
He reinvented guragigna new song style. He can do more.
Re: Odie: ጉራጌዎቹ ይህቺን የእንጅባራ ቆንጆ ምን እንዳስመሰሏት ተመልከት!
በቃ አሁን ጉራጌ መሆንክ አረጋግጠሃል! እኛ አገር ደሞ የፈረስ ጉግስ ግጥሚያ የሚደረገው የጥቅምት አቦ እለት ነበር። ቤተ ክርስቲያኑ ረጅም ተራራ ጫፍ ላይ ነው ። ታቦት ወጥቶ ካለቀ በኋላ 1 ኦር 2 pm አካባቢ ሰው ሁሉ ተራራው ስር ወዳለው ሜዳ ወርዶ ሲሪየስ የሆነ ፉክክር የደረግ ነበር ። እኔም ገና መጋለብ ስጀምር ነው አዲሳባ የወሰዱኝ ፣ በሌጣ የምጋልባት ፈረስ ጓደኛዬ ነበረችኝ! ታላላቅ ወንድሞቼ በጣም ፈረኞች ነበሩ። ሆኖም ጎረምሳው በሰርግም ባዳብናም ጉግስ ይጫወታል ። አሁን ላይ ሰዉ ሁሉ አዲሳባ ስለሄደ ወጣት ባላገር የለም! የፈርሰ እስፖርትም ተዳክሟል ።Odie wrote: ↑15 May 2026, 22:34ትክክል! He has to reach his audience.Horus wrote: ↑15 May 2026, 20:30Odie,
ናቲ ኬር የእኔ ቁጥር 1 ጉራጌኛ ሙዚቃ አርቲስት ነው! He is very creative, very productive & forward looking. እንደ ናቲና ቴዲ ያሉ ሰፊ ተከታይ ያላቸው አርቲስቶቻችን ያለባቸውን ፈተና ማወቅ አለብህ ። አንደኛ የሚሰማቸው ሕዝብ ጉራጌ ብቻ አይደለም ፣ ስለዚህ ለዚያ ሕዝብ ምን እንደሚሉ በትንሹም ቢሆን ኮሚኒኬት ማድረግ አለባቸው ። ሁለተኛ አዲሱ የጉራጌ ትውልድም እንዲሁ በሚገባው ቋንቋ ኮሚኒኬት መደረግ አለበት ። ሶስተኛ በተለይ ስለኢትዮጵያ፣ አንድነት ፣ ባንዲራ የመሳሰሉትን በተመለከተ የሚዘፍኗቸው ዘፈኖች ይዘቱ አገር አቀፍ ስለሆነ በግድ መልክታቸው ጉራጌኛ ለማይችለው ሕዝብ መድረስ ስላለበት እንጂ ናቲ ኬር በጉራጌኛ ዌግ የሚቀኝ ቱባው ተናጋሪ ነው ። ለምሳሌ ንቃ የሚለው ቀረርቶው ስማው ።
የእንጅባራዋ ሞዴል ቅድስት ብርሃን የአገው ባህል አምባሳደር ነበረች! ወደ ፊልም ብትሄድ ነው እዚህ ቪዲዮ ወስጥ ዋና ገጸ ባህሪ የሆነቸው ። የናቲን ቅኔ ይዘሃው ከሆነ ይህቺ የጉራጌ ንግስት (ጊስቴ) የነጻነት ታጋይዋ የቃቄ ወርድወት መሆን አለባት ። በነገራችን ላይ የቃቄ ወርድወት የምሁር አክሊል አበጋዝ ልጅ ነበረች ፣ ናቲ ኬርም ባልሳሳት የምሁር አክሊል ልጅ ነው። አው አገዎችን በጣም ነው የምወዳቸው በተለይ በፈረስ ባህላቸው ምክኛት! እኔ ከንሰሳ ሁሉ እንደ ፈረስ ፣ ከስፖርት ሁሉ እንደ ጉግስ የምወደው ነገር የለም!
I used to ride horse/ጉግስ when younger. Not that good but tried. በአብዛኛው የአመት መድሃኔአለም ሲከበር ጉግስ was part of the celebration.
I tried to understand his guragigna and thought he could be from Muher or እዣ:: Doubt ቸሃ or ጌታ/ጎማረ but not ኢኖር!
He reinvented guragigna new song style. He can do more.
Re: Odie: ጉራጌዎቹ ይህቺን የእንጅባራ ቆንጆ ምን እንዳስመሰሏት ተመልከት!
We were children and the church arround was መድሃኔአለም:: It did not matter muslim or christian, they would make us prepare flowers on tree branches and make us sing “ እስይ እስይ ተወለደ የአለም መድሃኒት ከስማይ ወረደ::" -whatever that ment no body understood that timeHorus wrote: ↑15 May 2026, 23:07በቃ አሁን ጉራጌ መሆንክ አረጋግጠሃል! እኛ አገር ደሞ የፈረስ ጉግስ ግጥሚያ የሚደረገው የጥቅምት አቦ እለት ነበር። ቤተ ክርስቲያኑ ረጅም ተራራ ጫፍ ላይ ነው ። ታቦት ወጥቶ ካለቀ በኋላ 1 ኦር 2 pm አካባቢ ሰው ሁሉ ተራራው ስር ወዳለው ሜዳ ወርዶ ሲሪየስ የሆነ ፉክክር የደረግ ነበር ። እኔም ገና መጋለብ ስጀምር ነው አዲሳባ የወሰዱኝ ፣ በሌጣ የምጋልባት ፈረስ ጓደኛዬ ነበረችኝ! ታላላቅ ወንድሞቼ በጣም ፈረኞች ነበሩ። ሆኖም ጎረምሳው በሰርግም ባዳብናም ጉግስ ይጫወታል ። አሁን ላይ ሰዉ ሁሉ አዲሳባ ስለሄደ ወጣት ባላገር የለም! የፈርሰ እስፖርትም ተዳክሟል ።Odie wrote: ↑15 May 2026, 22:34ትክክል! He has to reach his audience.Horus wrote: ↑15 May 2026, 20:30Odie,
ናቲ ኬር የእኔ ቁጥር 1 ጉራጌኛ ሙዚቃ አርቲስት ነው! He is very creative, very productive & forward looking. እንደ ናቲና ቴዲ ያሉ ሰፊ ተከታይ ያላቸው አርቲስቶቻችን ያለባቸውን ፈተና ማወቅ አለብህ ። አንደኛ የሚሰማቸው ሕዝብ ጉራጌ ብቻ አይደለም ፣ ስለዚህ ለዚያ ሕዝብ ምን እንደሚሉ በትንሹም ቢሆን ኮሚኒኬት ማድረግ አለባቸው ። ሁለተኛ አዲሱ የጉራጌ ትውልድም እንዲሁ በሚገባው ቋንቋ ኮሚኒኬት መደረግ አለበት ። ሶስተኛ በተለይ ስለኢትዮጵያ፣ አንድነት ፣ ባንዲራ የመሳሰሉትን በተመለከተ የሚዘፍኗቸው ዘፈኖች ይዘቱ አገር አቀፍ ስለሆነ በግድ መልክታቸው ጉራጌኛ ለማይችለው ሕዝብ መድረስ ስላለበት እንጂ ናቲ ኬር በጉራጌኛ ዌግ የሚቀኝ ቱባው ተናጋሪ ነው ። ለምሳሌ ንቃ የሚለው ቀረርቶው ስማው ።
የእንጅባራዋ ሞዴል ቅድስት ብርሃን የአገው ባህል አምባሳደር ነበረች! ወደ ፊልም ብትሄድ ነው እዚህ ቪዲዮ ወስጥ ዋና ገጸ ባህሪ የሆነቸው ። የናቲን ቅኔ ይዘሃው ከሆነ ይህቺ የጉራጌ ንግስት (ጊስቴ) የነጻነት ታጋይዋ የቃቄ ወርድወት መሆን አለባት ። በነገራችን ላይ የቃቄ ወርድወት የምሁር አክሊል አበጋዝ ልጅ ነበረች ፣ ናቲ ኬርም ባልሳሳት የምሁር አክሊል ልጅ ነው። አው አገዎችን በጣም ነው የምወዳቸው በተለይ በፈረስ ባህላቸው ምክኛት! እኔ ከንሰሳ ሁሉ እንደ ፈረስ ፣ ከስፖርት ሁሉ እንደ ጉግስ የምወደው ነገር የለም!
I used to ride horse/ጉግስ when younger. Not that good but tried. በአብዛኛው የአመት መድሃኔአለም ሲከበር ጉግስ was part of the celebration.
I tried to understand his guragigna and thought he could be from Muher or እዣ:: Doubt ቸሃ or ጌታ/ጎማረ but not ኢኖር!
He reinvented guragigna new song style. He can do more.
We used to have house animals including horse/ባዝራ/በቅሎ and you would be expected to ride one when you take them for water and bring them back. Untill you become used to the riding you would fall and it was part of the fun! Keeping balance and sit put during horse back riding was the most important aspect of not falling.
Re: Odie: ጉራጌዎቹ ይህቺን የእንጅባራ ቆንጆ ምን እንዳስመሰሏት ተመልከት!
እርግብ በክስታኔኛ ቡላል እንለዋለን ፣ ቡኖ ፣ ቡሎ ያው አንድ ስረቃል ነው ያላቸው ። የተለያዩት የጉራጌ ዲያሌክቶች አንዱ 'ለ ' ፣ ሌላው 'ነ' ፣ ሌላው ' ረ ' በማለት ነው የሚለያዩት ። ምሳሌ መስቀር ፣ መስቀል ..
አቦ ቤተ ክርስቲያን ለምን በጉራጌ እንደ ሚበዙ ማወቅ አለብህ ።
አቦ እንዲያም አሁን ነው እንጂ ሌላ ቦታ ያለው ጋሞ ብቻ ነው ። የትግሬው አቡነ አረጋዊ የተለየ ነው
አቦ (ባጭሩ) አቡነ ገበረ መንፈስ ቅዱስ ጉራጌን ክርስትና ላስተማሩት ግብጻዊ አባት መታሰቢያ የተሰየሙ ናቸው ። ግብጻዊው አባት በ1450 እና 1460 መሃል ከግብጽ ወደ ጉራጌ መጥተው አዳዲ ማሪያምን፣ ዝቋላ አቦን ፣ ምድረ ከብድ አቦን፣ ዳዮ አቦን ፣ ሌሎች ብዙ እና በአለ ወልድ (ባሎልድ) የሚባሉትን እጅግ ብዙ ገዳሞችና ቤተስኪያኖች አቁመ በምድረ ከብድ (ደቡብ ምስራቅ ሶዶ) አርፈው የተቀበሩትም እዚያ ነው ። የግንቦት 5 ቀን ክብር የእረፍታቸው መታሰቢያ ነው ሚሊዮን ድረስ የሚደርስ ሰው ምድረ ከብድ የሚመጣው ። በዚያን ዘመን ጉራጌ ሰፊ አገር ስለነበር አቦ ቤተ ክርስቲያ እስከ ገላን ድረስ ታገኛለህ ። ጋሞችና ዶርዜዎችንም አስተምረው ስለነበር በጋሞም ትልቅ ክብር አላቸው። እጅግ ገናናዎቹ የአቦ ገዳማት ዝቋላና ምድረ ከብድ ናቸው ። ምድረ ከብድ በክስታኔኛ ክቡር (ቅዱስ) ምድር ማለት ነው።
ያለፈው ግንቦት 5

Interesting story!Horus wrote: ↑16 May 2026, 00:51እርግብ በክስታኔኛ ቡላል እንለዋለን ፣ ቡኖ ፣ ቡሎ ያው አንድ ስረቃል ነው ያላቸው ። የተለያዩት የጉራጌ ዲያሌክቶች አንዱ 'ለ ' ፣ ሌላው 'ነ' ፣ ሌላው ' ረ ' በማለት ነው የሚለያዩት ። ምሳሌ መስቀር ፣ መስቀል ..
አቦ ቤተ ክርስቲያን ለምን በጉራጌ እንደ ሚበዙ ማወቅ አለብህ ።
አቦ እንዲያም አሁን ነው እንጂ ሌላ ቦታ ያለው ጋሞ ብቻ ነው ። የትግሬው አቡነ አረጋዊ የተለየ ነው
አቦ (ባጭሩ) አቡነ ገበረ መንፈስ ቅዱስ ጉራጌን ክርስትና ላስተማሩት ግብጻዊ አባት መታሰቢያ የተሰየሙ ናቸው ። ግብጻዊው አባት በ1450 እና 1460 መሃል ከግብጽ ወደ ጉራጌ መጥተው አዳዲ ማሪያምን፣ ዝቋላ አቦን ፣ ምድረ ከብድ አቦን፣ ዳዮ አቦን ፣ ሌሎች ብዙ እና በአለ ወልድ (ባሎልድ) የሚባሉትን እጅግ ብዙ ገዳሞችና ቤተስኪያኖች አቁመ በምድረ ከብድ (ደቡብ ምስራቅ ሶዶ) አርፈው የተቀበሩትም እዚያ ነው ። የግንቦት 5 ቀን ክብር የእረፍታቸው መታሰቢያ ነው ሚሊዮን ድረስ የሚደርስ ሰው ምድረ ከብድ የሚመጣው ። በዚያን ዘመን ጉራጌ ሰፊ አገር ስለነበር አቦ ቤተ ክርስቲያ እስከ ገላን ድረስ ታገኛለህ ። ጋሞችና ዶርዜዎችንም አስተምረው ስለነበር በጋሞም ትልቅ ክብር አላቸው። እጅግ ገናናዎቹ የአቦ ገዳማት ዝቋላና ምድረ ከብድ ናቸው ። ምድረ ከብድ በክስታኔኛ ክቡር (ቅዱስ) ምድር ማለት ነው።
ያለፈው ግንቦት 5
I read a little bit about him. Interesting how he chose to come to there, Midre-kebed. He has a legendary history which is another story for theological argument but the most important thing is the establishment of christianity there early!
Re: Odie: ጉራጌዎቹ ይህቺን የእንጅባራ ቆንጆ ምን እንዳስመሰሏት ተመልከት!
Horus,
Toxic እና ፀረ አማራ ቅርሻት ስላላሳያችሁ ውይይቱን አልረብሽም። ቀጥሉ። አዳዲ ማርያምን ከአንዴም አምስት ግዜ ጎብኝቻሁ። ከአዲስ አበባ ወደ ጅማ ልትወጣ ስትል ያለ ገዳም/ቤተክርስትያን ነው። ወደቀኝ ደግሞ ዝነኛው የአፄ ዘረዓያቆብ ጫካ ይገኛል። በታች በኩል እንዳልከው ዝቋላ አቦም ይገኛል። አለፍ ብሎም ወደተለያዩ የጉራጌ ዞኖች ይወስዳል። እነዚህ ቦታዎች ታሪካዊ ቦታዎች ናቸው። ከየረር ጋርም በስተግራ ይገናኛሉ። የሰለሞናዊው ስርወ መንግስት ወይንም የምትጠሏቸው አማሮች ከ400 ዓመት በላይ መናገሻቸው ይህ ቦታ ነው።
አክሱም ስርወ መንግስት በቤጃ/ቤተእስራኤል ጥምረትና በእስልምና መስፋፋት በቀይ ባህር ያለው ተፅዕኖ ሲዳከም ነጉስታቱ መቀመጫቸውን ቤተ አማራ (ሰሜን ወሎ ላሊበላ ከዛም ደቡብ ወሎ ተድባበ ማርያም) አድርገው በዙይላ በኩል የሚደረገውን ንግድ ለመቆጣጠርና ታክስ ለማድረግ የፓወር ማዕከል በ12ኛው ክፍለ ዘመን ወደ ተጉለት እንደመጣ ይስማማሉ።
በራራ ቀዳሚው አዲስ አበባም በዚሁ ቦታ እንደነበር ሁሉም አጥኚ ይስማማል። በአዲስ አበባ ዙርያ ያሉ ገዳማትና አብያተ ቤተክርስትያናት ዕድሜ ጠገብ ከመሆናቸው የተነሳ ብዙ ቅርስንም እንደያዙ ግልፅ ነው። አሁን ኦህዴድ ለፊንፊኔ ኬኛ ትርክቱ ካላጠፋቸው።
በበራራ ዙርያ ትልቅ ጥናትን ያደረገ አንድ አውርፓዊ የማናገር እድል አግኝቼ ነበር። በጣም ስለተቀራረብን የነገረኝ ነገር በራራ የነበረችበትን ቦታ እንዳገኘና ቆፍረው ታሪኩን እንዳይበርዙት ወይንም ቅርስ እንዳያጠፉ በመፅሃፉ ከማተም ለግዜው እንደተቆጠበ ነግሮኛል። እዛው አዲስ አበባ ውስጥና ዳር ላይ የነበረ ከተማ ነው ብሎኛል።
ይህ የመካከለኛው ዘመን ታሪክ የጠፋው መጀመርያ በግራኝ መሃመድና ኦቶማን ቱርክ ወረራ ሲሆን ከዛም በኦሮሞ የማያባራ ወረራ ነበር። ታድያ ጉራጌዎች ታሪካቸውን ካጠፋ ሃይል ጋር አብረው ወደ ማይኖሪቲ ካወረዳቸው የገዳ ወራሪ ጋር ተመሳጥረው ለጥቂት ግላዊ ጥቅም ብለው ታሪክ የማይረሳውን አሻጥር ሲሰሩ ማየት ትክክል አይደለም። ኦህዴድ በሚልየን የሚቆጠሩ አማራዎችን እና ጉራጌዎችን ከአዲስ አበባ ሃብት ንብረት እየቀማ ሲወርስ መሪያቸውን አባቹ አባ መላ አታቱርክ እያለ የሚያቆለጳጳስ ጉራጌ ከታሪክ ተምሯል ማለት አይቻልም። ጥቅመኛ እና ከሃዲ እንጂ።
EBS documentary about Adadi Mariam - 900 years old

-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 11008
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: Odie: ጉራጌዎቹ ይህቺን የእንጅባራ ቆንጆ ምን እንዳስመሰሏት ተመልከት!
It is amazing, these two are drinking the cool aid, their connection to Isayas Tplf who bought Agews, Kimant against Amara is beyond belief. It is said that most Ethiopia’s ills since those calling themselves Liberation Fronts are imbedded inside Agews. Of course they have to crush Amara so typical colonialist plan for divide and conquer, the so called Odie and Horus are finding themselves in Islam, Egypt and in Agew, all enemies of Ethiopia. The so called Eprp Horus Agew, communicating with Shabian Seltew Jebha Odie just a day ago was recommending to change Ethiopia’s name to Latin name. This is the so called fake pro Ethiopian Horus the Egyptian!
Re: Odie: ጉራጌዎቹ ይህቺን የእንጅባራ ቆንጆ ምን እንዳስመሰሏት ተመልከት!
ክፍተት ያገኘሽ መስሎሽ ቀደሽ አትግቢ!Misraq wrote: ↑16 May 2026, 08:46Horus,
Toxic እና ፀረ አማራ ቅርሻት ስላላሳያችሁ ውይይቱን አልረብሽም። ቀጥሉ። አዳዲ ማርያምን ከአንዴም አምስት ግዜ ጎብኝቻሁ። ከአዲስ አበባ ወደ ጅማ ልትወጣ ስትል ያለ ገዳም/ቤተክርስትያን ነው። ወደቀኝ ደግሞ ዝነኛው የአፄ ዘረዓያቆብ ጫካ ይገኛል። በታች በኩል እንዳልከው ዝቋላ አቦም ይገኛል። አለፍ ብሎም ወደተለያዩ የጉራጌ ዞኖች ይወስዳል። እነዚህ ቦታዎች ታሪካዊ ቦታዎች ናቸው። ከየረር ጋርም በስተግራ ይገናኛሉ። የሰለሞናዊው ስርወ መንግስት ወይንም የምትጠሏቸው አማሮች ከ400 ዓመት በላይ መናገሻቸው ይህ ቦታ ነው።
አክሱም ስርወ መንግስት በቤጃ/ቤተእስራኤል ጥምረትና በእስልምና መስፋፋት በቀይ ባህር ያለው ተፅዕኖ ሲዳከም ነጉስታቱ መቀመጫቸውን ቤተ አማራ (ሰሜን ወሎ ላሊበላ ከዛም ደቡብ ወሎ ተድባበ ማርያም) አድርገው በዙይላ በኩል የሚደረገውን ንግድ ለመቆጣጠርና ታክስ ለማድረግ የፓወር ማዕከል በ12ኛው ክፍለ ዘመን ወደ ተጉለት እንደመጣ ይስማማሉ።
በራራ ቀዳሚው አዲስ አበባም በዚሁ ቦታ እንደነበር ሁሉም አጥኚ ይስማማል። በአዲስ አበባ ዙርያ ያሉ ገዳማትና አብያተ ቤተክርስትያናት ዕድሜ ጠገብ ከመሆናቸው የተነሳ ብዙ ቅርስንም እንደያዙ ግልፅ ነው። አሁን ኦህዴድ ለፊንፊኔ ኬኛ ትርክቱ ካላጠፋቸው።
በበራራ ዙርያ ትልቅ ጥናትን ያደረገ አንድ አውርፓዊ የማናገር እድል አግኝቼ ነበር። በጣም ስለተቀራረብን የነገረኝ ነገር በራራ የነበረችበትን ቦታ እንዳገኘና ቆፍረው ታሪኩን እንዳይበርዙት ወይንም ቅርስ እንዳያጠፉ በመፅሃፉ ከማተም ለግዜው እንደተቆጠበ ነግሮኛል። እዛው አዲስ አበባ ውስጥና ዳር ላይ የነበረ ከተማ ነው ብሎኛል።
ይህ የመካከለኛው ዘመን ታሪክ የጠፋው መጀመርያ በግራኝ መሃመድና ኦቶማን ቱርክ ወረራ ሲሆን ከዛም በኦሮሞ የማያባራ ወረራ ነበር። ታድያ ጉራጌዎች ታሪካቸውን ካጠፋ ሃይል ጋር አብረው ወደ ማይኖሪቲ ካወረዳቸው የገዳ ወራሪ ጋር ተመሳጥረው ለጥቂት ግላዊ ጥቅም ብለው ታሪክ የማይረሳውን አሻጥር ሲሰሩ ማየት ትክክል አይደለም። ኦህዴድ በሚልየን የሚቆጠሩ አማራዎችን እና ጉራጌዎችን ከአዲስ አበባ ሃብት ንብረት እየቀማ ሲወርስ መሪያቸውን አባቹ አባ መላ አታቱርክ እያለ የሚያቆለጳጳስ ጉራጌ ከታሪክ ተምሯል ማለት አይቻልም። ጥቅመኛ እና ከሃዲ እንጂ።
You may want to hold horus hostage because he is orthodox even then you don’t respect his view as you want his unconditional surrender by calling him names and attack him. He is orthodox but he has the right to his political openion.
I had enough toxic doses of your clan on this forum, from school to all my career and I have never seen your minions worth of my respect. They are softy before you but Deception disinginouty, ማስፈራራት ባዶ ጉራ oppression…..are their trade marks and you can never trust them!
Orthodox is everywhere in Ethiopia like Neftegna was not necessarily because it is the best christianity but because it was the religion of the oppressors imposed on Ethiopians by force for acculturation.
Even then we have no interest for a combat on that as religion is the right of citizens we coexist but we oppose the coming back of your oppression and cultural invasion. People now like diversity, inclusion not ልሙጥ ideology.
Now go call me Kocho listro ….like any other KKK chauvnist of your kind.
Re: Odie: ጉራጌዎቹ ይህቺን የእንጅባራ ቆንጆ ምን እንዳስመሰሏት ተመልከት!
መላ ሸዋን ክርስትና ያሰማሩት አቡን ተክለ ኃይማኖት ናቸው። ግራጌን ግን በፍጹም የሉበትም ። በድፍን ጉራጌ ተከል ኃይማኖት ቤተ ክርስቲያን አይገኝም ። የጉራጌ ተክለ ኃይማኖት ገብረ መንፈስ ቅዱስ (የቅዱስ መንፈስ አገልጋይ) ናቸው። ስለዚህም ጉራጌ የኬርታ ምድር የሚባለው ። ኬርታ የተቀደሰ መንፈስ ፣ መልካምነት ፣ ፈይነት ፣ ጸባየ ገብናነት ማለት ነው።
ክስታኔ ጋፋት ጎጃሜ ከመሆኑ ሺ ዘመን የሚቀድም ሕዝብ ነው! ምስራቅ የምትባል አማራኛ ተናጋሪ ጋፋት ከእኔ ካባትህ ጋር አትንጠራራ! አምደ ጽዮን ሸዋን ዚወርር ክስታኔዎች እዚያ ነበሩ! (1300)።
አዳዲ ማሪያም የዋሻ ቤተ ክርስቲያን የሆነችው ግራኝ አህመድ 1526 ካቃጠላት በኋላ ነው ። ዛሬ ላይ ዉሸታም የትግሬ ቄሶች ከመለስ ጋር መጥተው አዳዲ የተገነባችው በንጉስ ላሊበላ 1240ቹ) ነው የሚሉት ፍጹም ዉሸት ነው። አቦ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ጥንታዊ ጉራጌ ከየረር ባደቄ ዛይ እስከ እንደ ገብጣን የፋቶች አገር የመጡት 1450ቹ ማለትም ዛጉዌ ከወደቀ 180 አመት በኋላ ነው። ግራኝ እነዝቋላን እያቃጠለ ወርቅ ሲዘርፍ የመጀመሪያዎቹን ጦርነቶች የገጠሙት ቀስተኞቹ አመያዎች ናቸው ። በመጀመመሪያ ጦርነት በባደቄ ወንዝ (የዛሬ ሞጆ ወንዝ) አሸንፈውታል ። ያመያ ጦር ማለት የዛሬ ጨቦ ጉራጌ ማለት ነው ። ቅመ አያቶቻችን እንዴት ታቦት በፈረቃ ዋሻ ውስጥ ደብቀው ይጠብቁ እንደ ነበር ሲነገረን ያደግነው ። ስለዚህ ትላንት የተፈጠርሽ ጉድ ሁላ ልጅ እናቷን ምጥ አስተማረች አንዲሉ!
ቋንቋና ከዚም ከዛም ለመጡ በረራ ትልቅ ምስጢር ይመስላቸዋል! በረራ የረር ተራራ ላይ የነበረ ከተማ ነው ። የ (ሙሉ) ጨረቃ ተራራ ማለት ነው ። ልክ ዛሬ ሲዳማዎች ግዜ የሚቆጥሩት በጨረቃ እንደ ሆነው በዚያን ዘመንም ይህ የነበረ ይመስላል። የሙስሊሞች ከተማ ነው የሚሉም አሉ ። ግን አይመስለኝ ። ስለ ምስራቅ ሸዋ የሙስሊም ኪንግደሞች ታሪክ ሲነሳ በረራ ወይም የረር አይነሳም !

የሁለት ውራጌዎች ወግ አንብቤ አንደ ጨረስኩ የተረዳሁት አንድ ጭብጥ ነገር ቢኖር - እነኝህ የኦሮሙማ ውታፍ ነቃዮች እንባ ባቀረረ አይናቸው የንጉሰ ነግሥቱ ዘመን የቱን ያህል ለድግፍን ውራጌ ወርቃማ እንደነበር ነው። አዎ በእርግጥም ውራጌ እንጀራ የበላው በቀዳማዊ ኃ/ስላሴ ወይም በእምዬ ምኒልክ ዘመን ነበር። የሰላም እና የአንድነት ዘመን ስለነበር የሶዶ ውራጌ ልጅ እናቱ እንጨት ፍቃ ቡላ አንፍራ ወይም ቆጮ ጠፍጥፋ ያላበላቸው ሃይለ ስላሴ ወጥ እየቀመሱ ዩኒቨርስቲ ያስተማሩት ነበር። ክህደት እንደ ጀብዱ ስርቆት እንደ ታታሪነት ባህል ሁኖ የነገሰበት ውራጌ ወርቅ ላበረደ ጠጠር ሆነ እና በሰንሰለት አቆራኝቶ ለባርነት ሲሸጠው ለነበረው ጋላ ደጋፊ በመሆን ኢትዮጵያን ያሰለጠኑትን መሪዎች ሲሳደብ ይውላል - ሸቃይ ካድሬ ለመሆን ሲባል ብቻ። ከልባቸው ግን በናፍቆት እና በትዝታ የጥንቱን ስርዐት እና ህግ የነበራትን ኢትዮጵያን ይናፍቃል።
ውራጌ በላኝ ይላል እንጅ ሰው ውራጌ እራሱንም ይበላል - እራሱን ነፍሱ እያወቀ ይዋሻል። ትግሬ-ወያኔ በደንብ አድርጋ ከመርካቶ የመሸቀያ አዳራሻቸውን ተረከበቻቸው፤ 10 ውራጌ የአንድ ሃራሪ/አደሬ ያህል ዋጋ በፓለቲካ እየተመነዘረ ኖረ፤ አሁን በዘመነ ጋላ ደግሞ ጋላውም፤ ከምባታውም፤ ሀዲያውም፤ ወዘተ ይጫዎትበታል። ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ። ገና የነገሰታቱ ዘመን ትዝታ ይለበልባችኋል።
ውራጌ በላኝ ይላል እንጅ ሰው ውራጌ እራሱንም ይበላል - እራሱን ነፍሱ እያወቀ ይዋሻል። ትግሬ-ወያኔ በደንብ አድርጋ ከመርካቶ የመሸቀያ አዳራሻቸውን ተረከበቻቸው፤ 10 ውራጌ የአንድ ሃራሪ/አደሬ ያህል ዋጋ በፓለቲካ እየተመነዘረ ኖረ፤ አሁን በዘመነ ጋላ ደግሞ ጋላውም፤ ከምባታውም፤ ሀዲያውም፤ ወዘተ ይጫዎትበታል። ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ። ገና የነገሰታቱ ዘመን ትዝታ ይለበልባችኋል።
Re: Odie: ጉራጌዎቹ ይህቺን የእንጅባራ ቆንጆ ምን እንዳስመሰሏት ተመልከት!
He speaks Chaha accent, not EzhaOdie wrote: ↑15 May 2026, 22:34ትክክል! He has to reach his audience.Horus wrote: ↑15 May 2026, 20:30Odie,
ናቲ ኬር የእኔ ቁጥር 1 ጉራጌኛ ሙዚቃ አርቲስት ነው! He is very creative, very productive & forward looking. እንደ ናቲና ቴዲ ያሉ ሰፊ ተከታይ ያላቸው አርቲስቶቻችን ያለባቸውን ፈተና ማወቅ አለብህ ። አንደኛ የሚሰማቸው ሕዝብ ጉራጌ ብቻ አይደለም ፣ ስለዚህ ለዚያ ሕዝብ ምን እንደሚሉ በትንሹም ቢሆን ኮሚኒኬት ማድረግ አለባቸው ። ሁለተኛ አዲሱ የጉራጌ ትውልድም እንዲሁ በሚገባው ቋንቋ ኮሚኒኬት መደረግ አለበት ። ሶስተኛ በተለይ ስለኢትዮጵያ፣ አንድነት ፣ ባንዲራ የመሳሰሉትን በተመለከተ የሚዘፍኗቸው ዘፈኖች ይዘቱ አገር አቀፍ ስለሆነ በግድ መልክታቸው ጉራጌኛ ለማይችለው ሕዝብ መድረስ ስላለበት እንጂ ናቲ ኬር በጉራጌኛ ዌግ የሚቀኝ ቱባው ተናጋሪ ነው ። ለምሳሌ ንቃ የሚለው ቀረርቶው ስማው ።
የእንጅባራዋ ሞዴል ቅድስት ብርሃን የአገው ባህል አምባሳደር ነበረች! ወደ ፊልም ብትሄድ ነው እዚህ ቪዲዮ ወስጥ ዋና ገጸ ባህሪ የሆነቸው ። የናቲን ቅኔ ይዘሃው ከሆነ ይህቺ የጉራጌ ንግስት (ጊስቴ) የነጻነት ታጋይዋ የቃቄ ወርድወት መሆን አለባት ። በነገራችን ላይ የቃቄ ወርድወት የምሁር አክሊል አበጋዝ ልጅ ነበረች ፣ ናቲ ኬርም ባልሳሳት የምሁር አክሊል ልጅ ነው። አው አገዎችን በጣም ነው የምወዳቸው በተለይ በፈረስ ባህላቸው ምክኛት! እኔ ከንሰሳ ሁሉ እንደ ፈረስ ፣ ከስፖርት ሁሉ እንደ ጉግስ የምወደው ነገር የለም!
I used to ride horse/ጉግስ when younger. Not that good but tried. በአብዛኛው የአመት መድሃኔአለም ሲከበር ጉግስ was part of the celebration.
I tried to understand his guragigna and thought he could be from Muher or እዣ:: Doubt ቸሃ or ጌታ/ጎማረ but not ኢኖር!
He reinvented guragigna new song style. He can do more.
Re: Odie: ጉራጌዎቹ ይህቺን የእንጅባራ ቆንጆ ምን እንዳስመሰሏት ተመልከት!
ሆሩስ
አሁን ያለው ጉራጌ በሙሉ የሲዳማ የወላይታና የኦሮሞ ሕብረ ድቅል ውጤት ነው። ለዚህ ነው ቋንቋችሁና ባህላችሁ በዛች ቁንጥሮ በምታክል ምድር ላይ ዝብርቅርቁ የወጣው።
ለምሳሌ ኦዲ እኖር ነው። አንተ ሶዶ ነህ። ዳማ ደሞ ምስቃን ነው። ሶስታችሁ አትግባቡም። በ60 km radius ውስጥ እየኖራችሁ በአንድ ቋንቋ ካልተግባባችሁና ሃይማኖታችሁ የተለያየ ከሆነ (ጴንጤ ፤ ኦርቶዶክስና ፡ መሃመዳን) ድቅል ናችሁ። የፓለታካል አሰላልምፋችሁንም ወደዛ ያደረጋችሁትም blood is thicker than water በሚለው እሳቤ ነው። ለምሳሌ ትግሬና አማራን አምርረህ የምትጠላው ለምን እንደሆነ ታውቀዋለህ። ለኦህዴድም የተገረድክበት ምስጢር ይሃው ነው
እዛው የሲዳማ የኦሮሞና የወላይታ ደም በቨይንህ እየተርመሰመሰ 300-400 km ሄደህ ጎጃም በጋፋት extension የኔ ነው ስትል ሰው ይስቅብሃል።
ጋፋት በኦሮሞ ተውጧል። የተዋጠውም ምዕራብ ሸዋ ላይ ነው። ወንጪ ሂድ ታገኛቸዋለህ። አምቦ ወይንም ጉደር ሂድ በኦሮሞ የተሰለቀጡትን ጋፋቶች ታገኛቸዋለህ። መልካቸው ሰሜኑን ይመስላል። ወንጪ በትምለይ በኦሮምኛ እየዘፈኑ በጉራጊኛ የሚደንሱ ኦሮሞ የዋጣቸውን ታገኛለህ። አባይን ተሻግረው ከኦሮሞ ያመለጡት ጋፋቶች ጥቂት ናቸው።
ሌላው ሙሉ ጎጃም ስነልቦናው የታወቀ ነው። በማይካድ ሁኔታ ጀግና ነው። ለእመነቱም ቀናዒ ኦርቶዶክስ ነው። የቅኔ መፍለቂያ ነው። አማርኛን በደንብ በቅኔ ያንበለብለዋል። ይህ በጉራጌ ዞን አይገኝም። ጀግንነት ምንም የለም። በተቃራኑው ራስ ወዳድነት እና አጎብዳጅነት ነው ስነልቦናችሁ። ስለዚህ ምንም ዝምድና የለህም። አትልፋ።

ምጥራቋ
የተለመደ የምሃይም ጥንቆላሽን ወግድ ብለሽ እስቲ አንድ የሲዳማ ወይም ወላይታ ቃል በጉራጌኛ ውስጥ አሳይና ልቀጣ!
አንተ ጣት ብርቁ ጠንቋይ!
የጉራጌኛ ቋንቋን ጥንታዊነት ያልገባቸውና ግራ የተጋቡ ፈረንጆች የወረወሩትን መቀባጠሩን ትተሽ ለምን አንድ የሲዳማ ቃል በጉራጌኛ ውስጥ አሳይ!
አይደለም ሲዳማ አንተ በድንቁርና ተሸክመህ ለምትናገረው ቃል ኢቲሞሎጂ የሚሰጥህ ጉራጌኛ ነው !
ከዚያ በተረፈ ...
ያማራ ብሂረተኘት ስለተባለው ያላዋቂዎች ሆያ ሆዬና ስሜተ ፍንዳታ አንቺኑ ከፋፍሎ አንቺኑ ይበላል ብዬ ነበር ያኔ ድሮ ! አሁን ብትንትንሽ ወጥቶ አርፈሻል
አማራ አንድ ይህ ነው የሚባል ፖለቲካ እንደሌለው ታቂያሽ?!!!! ማፈሪያዎች
ፋኖ ስለተባለው ሽፍታ አጋችና ሴት ደፋሪ የቲክ ቶክ ሆያ ሆዬ አሁን ፖርት ሱዳን እና ካይሮ ሄዶ ነጻ ያወጣኛል ብለሽ ቀይና ገብስማ ዶሮ ለጠንቋይሽ ገብሪ !
የጠፋ በግ!

Abere wrote: ↑16 May 2026, 19:39የሁለት ውራጌዎች ወግ አንብቤ አንደ ጨረስኩ የተረዳሁት አንድ ጭብጥ ነገር ቢኖር - እነኝህ የኦሮሙማ ውታፍ ነቃዮች እንባ ባቀረረ አይናቸው የንጉሰ ነግሥቱ ዘመን የቱን ያህል ለድግፍን ውራጌ ወርቃማ እንደነበር ነው። አዎ በእርግጥም ውራጌ እንጀራ የበላው በቀዳማዊ ኃ/ስላሴ ወይም በእምዬ ምኒልክ ዘመን ነበር። የሰላም እና የአንድነት ዘመን ስለነበር የሶዶ ውራጌ ልጅ እናቱ እንጨት ፍቃ ቡላ አንፍራ ወይም ቆጮ ጠፍጥፋ ያላበላቸው ሃይለ ስላሴ ወጥ እየቀመሱ ዩኒቨርስቲ ያስተማሩት ነበር። ክህደት እንደ ጀብዱ ስርቆት እንደ ታታሪነት ባህል ሁኖ የነገሰበት ውራጌ ወርቅ ላበረደ ጠጠር ሆነ እና በሰንሰለት አቆራኝቶ ለባርነት ሲሸጠው ለነበረው ጋላ ደጋፊ በመሆን ኢትዮጵያን ያሰለጠኑትን መሪዎች ሲሳደብ ይውላል - ሸቃይ ካድሬ ለመሆን ሲባል ብቻ። ከልባቸው ግን በናፍቆት እና በትዝታ የጥንቱን ስርዐት እና ህግ የነበራትን ኢትዮጵያን ይናፍቃል።
ውራጌ በላኝ ይላል እንጅ ሰው ውራጌ እራሱንም ይበላል - እራሱን ነፍሱ እያወቀ ይዋሻል። ትግሬ-ወያኔ በደንብ አድርጋ ከመርካቶ የመሸቀያ አዳራሻቸውን ተረከበቻቸው፤ 10 ውራጌ የአንድ ሃራሪ/አደሬ ያህል ዋጋ በፓለቲካ እየተመነዘረ ኖረ፤ አሁን በዘመነ ጋላ ደግሞ ጋላውም፤ ከምባታውም፤ ሀዲያውም፤ ወዘተ ይጫዎትበታል። ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ። ገና የነገሰታቱ ዘመን ትዝታ ይለበልባችኋል።
ጣጤው ዛሬ ቅዳሜ ነው የሆነ ነግር አድርስህ ነው የምትቀባጥረው?
አሁን ከላይ ለተዘረዘሩት ታሪካዊ ነጥቦች ይሁን ሌላ እንዴት የባጥ የቆጡን ትቀባጥራለህ?