-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13282
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: A TRIBUTE TO ETHIOPIA!
ዳስ አለመጣላቸዉስ?
Re: A TRIBUTE TO ETHIOPIA!
አንተ እረኛ ችግርህ ምንድን ነው? ኢትዮጵያኮ የተፈጠረችው አንተ ገና ከኬንያ ስትመጣ ነው! ቴዲ አፍሮ የፈለገውን መናገር የሚችል ግዙፍ ኢትዮጵያዊ ነው! ያለህ መብት የራስክን ዘፈን አውጥተህ ፎሌ መዝለል ነው! ፍየል ከመድረስዋ ቅጠል መበጠሷ ! ሌባ ተረኛ ሙሰኛ ! የጉቴረስ አገር ፖርቱጋል ክርስቲያን ኢትዮጵያን ለመርዳት ወታደር ወደ ታሪካዊዋ ኢትዮጵያ የላከችው በ1525 ዓም ሲሆን ያንተ ዘር ዘርማንዘሮች ሽታቸው እንኳ በኢትዮጵያ ምድር አልነበረም ። ዝም ያለ አፍ ዝምብ አይገባበትም! አዲስ ባለ ግዜ ተረኛ ሌባ ሙሰኛ ዝም ብለህ ስረቅ! አለዚያ እወነቱን ይነገርሃል! ተረኛ ሌባ!
Re: A TRIBUTE TO ETHIOPIA!
OLF-PP hourly paid troll Huresa/aka Horus/ repeats the same sh!t again and again, he did post this same sh!t yesterday.
UN is a useless NGO created by colonizers to serve as an instrument for continuation of their power. The poor African nations, whose dictator leaders are indirectly imposed upon them by their colonizers, regard revere UN as if some supernatural power whereas the colonizers do not give it a sh.!t, if they see it no use they forget it and do what they want to do.
The UN never saved Ethiopia from the invasion of Fascist Italy nor the collusion of separatists TPLF and OLF to do harm against Ethiopia.
The question is, does the World really need such an NGO (aka UN), the legacy of colonizers or establish a new one where power and influence is shared equally, or does not need it at all?
Guterres can flatter in his speech as much as he wants, but Ethiopia is among the top poor countries whose people cannot eat a decent meal even once a day, it is the worlds top most refugee seeking by trekking dangerous routes, its population the most chronic war ravaged, millions dead, millions internally displaced, a country without a stable leader and political system, a country perpetrating genocide where globally banned ethnic federalism has been in place for decades, the city at which Guterres made his speech (Addis Ababa) with highest poverty rate in the country where 7 out of 10 or 70% are living under chronic food insecurity, etc.
Ethiopia has been HELL, at least in the last 8 years since the Western Appointed or replacement TPLF came into being - who now lost control of the country only limited to Addis Ababa and Southern regions, among the weakest none self defending tribes like Wurage, Gamo, etc.
Re: A TRIBUTE TO ETHIOPIA!
አንተ ቆሻሻ ወያኔ ዘ ሻቢያ ፡ አንተን ገና ድሮ ድሮ ማን እንደ ሆንክ የበላሁን! ኢትዮጵያ ከፍ ስትል አይንህ ደም እንደ ሚለብስ ድሮ ነግሬህ ነበር !!!ባንዳ የባንዳ ዘር! ሆረስ ነኝ! አትርሳ!Abere wrote: ↑14 May 2026, 13:56

ይህን ሁሉ ምን እንዳነገረህ ግን ትገነዘባለህ? ወደ መጣበት ሁሉ የምትነፍስ በመሆንህ ነዉ!Horus wrote: ↑14 May 2026, 13:50አንተ እረኛ ችግርህ ምንድን ነው? ኢትዮጵያኮ የተፈጠረችው አንተ ገና ከኬንያ ስትመጣ ነው! ቴዲ አፍሮ የፈለገውን መናገር የሚችል ግዙፍ ኢትዮጵያዊ ነው! ያለህ መብት የራስክን ዘፈን አውጥተህ ፎሌ መዝለል ነው! ፍየል ከመድረስዋ ቅጠል መበጠሷ ! ሌባ ተረኛ ሙሰኛ ! የጉቴረስ አገር ፖርቱጋል ክርስቲያን ኢትዮጵያን ለመርዳት ወታደር ወደ ታሪካዊዋ ኢትዮጵያ የላከችው በ1525 ዓም ሲሆን ያንተ ዘር ዘርማንዘሮች ሽታቸው እንኳ በኢትዮጵያ ምድር አልነበረም ። ዝም ያለ አፍ ዝምብ አይገባበትም! አዲስ ባለ ግዜ ተረኛ ሌባ ሙሰኛ ዝም ብለህ ስረቅ! አለዚያ እወነቱን ይነገርሃል! ተረኛ ሌባ!
የማንም ደንቆሮ ተነስታ ዳስ ጣል ና ሀዘን ተቀመጥ ትለናለች፣ የተመድ ዋና ፃሃፊ ኢትዮጵያ በብርሃን ፍጥነት እየተለወጠች ናት ብሎ መሰከሩ! የአንተ ምርጫ ዬቱ ይሁን ታዲያ?
Re: A TRIBUTE TO ETHIOPIA!
ዲዲቲ፣
ሪያሊቲ ከሚፈቅድልህ በላይ ራስክን ለመሸጥ ስትጋጋጥ እንደ ትግሬ ትሆናለህ! እኔ ሆረስ የኢትዮጵያ አድቮኬት አርበኛ እንጂ የብልጽኛ ሆነ የተረኛ ኦሮሞ አቃጣሪ እንዳልመስልህ! ታውቀኛለህ! ቴዲ አፍሮን በኢንተለጀንስ እና ጥበብ የምትልቀው ከሆነ ዘፈን አውጣና ኢትዮጵያዊና ያለም ሕዝብ ይፍረድ። ብቻ የዘርህን ዱላ ተሽክመህ ክራርና ማሲንቆ አትሰባብር!በ
እኔ ካንተ በፊት የኢትዮጵያን ፖለቲካ ፕሮግራም የጻፉኝ ካንተ ሺ እጥፍ ስለኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ፣ ፖለቲካ ኢኮኖሚና ሶሺያል ችግሮችና መሻሻሎች የማውቅ የፖለቲካ ምሁር ነኝ። ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲ። ማክሮኢኮኖሚና የከተማ ኢንፍራእስትራክቸር መሻሻል እያሳየች ነው ።
ኢትዮጵያ በሌላ በኩል በቆሻሻው የወያኔ የጎሳና ዘር ሕገ መንግስት እስር ቤት ተጠርንፋ ፣ መላ አገሯ በጦርነት ፣ በግድያ ፣ በሌብነጥ በእገታ እየማቀቀች አንድነቷ የፈረሰ ፣ ሰላሟ የደፈረስ ብቻ ሳይሆን ምናልባት ከ80% በላይ ሕዝቧ በኑሮ ውድነትና ድህነት ወስጥ እየማቀቀ ያለባት አሳዛኝ አገር ናት ። ይህን የማይታበል ሃቅ ጥበበኛው ባለቅኔ ሎሬት ቴዲ አፍሮ በማያዳግም ቋንቋ ነግሮሃል!
አንተ ተረኛ ባለግዜ መቀበል አይጠበቅብህም!
200 ሚሊዮን ግዜ የሰሙት 150 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን ተቀብለውታል!
አንቺ ቱስ ቱስ ባለግዜ ገዥ መደብ ነኝ ባይ! አንቺ የፖለቲካ ሃሁ ከማለሽ በፊት ነግሬሽ ነበር!
ወያኔ ኢትዮጵያን አፍርሶ በጻፈልሽ ውረቀት ላይ ያሻሽን ፎሌና ረገዳ መጨፈር ትቺያለሽ! የተበላ እቁብ ነው ማንም ስምህን ጠርቶ አያመሰግንህም !
ኢትዮጵያ የፖለቲካ ስርዓት የሌላት ፣ ሰላም የሌላት ፣ አንድነት የሌላት እንደ ጉሊት ድሃ አሮጊት ከለት እለት የምትኖር አገር ናት
እኔ ሆረስ ደሞ ያለችኝ አንዲት አገር ፣ አንዲት እናት ብቻ ስለሆነች ሌባና ተረኛ ገዥ ቢፈራረቅ ኢትዮጵያን እንደ ነፍሴ እንደ ወደድኳት እሞታለሁ!
ደስ ሲላት ተደስቼ ፣ የውስጥ ገመና ችግሯን ሳልደብቅ እታገልላታለሁ!
አሽቃባጭ ተረኛ ባለግዜው እንደ በጋና ክረምት ያልፋል በግዜው!