Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 43095
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ውጆ

Post by Horus » 14 May 2026, 12:52

የቃል ትርጉም፡
ውጆ = የእናቶች የቅቤ እቁብ
ዎጀ = የልጆች በተራ ከብት የማገድ ደቦ
ዪጀረ ግምባር = ጠባብ ፣ ትንሽ