Re: Things to do in Massawa!
ሰው የለም ሰው የለም በቱርኮች ከተማ
ተረግማለችና የኢትዮጵያውያንን ደም ቅማ
ተረግማለችና የኢትዮጵያውያንን ደም ቅማ
Re: Things to do in Massawa!
ቦ ጊዜ ለኩሉ እንዳለዉ ሰለሞን፡
ይበቃታልና ዝምታው እስካሁን፡
“በዲብሎማሲውም” ጠላቷን ቀጣጥተን፡
ምጽዋን ባጭሩ እናስውባታለን።
አሰሱም ገሰሱም ሁሉ ልክ ሲገባ፡
ተፈንቅሎ ሲጣል እገዳና እቀባ፡
ፍልቅልቅ ስትል የባህሯ-አበባ፡
ገና ታያላችሁ ምጥዋ ተውባ።
ይበቃታልና ዝምታው እስካሁን፡
“በዲብሎማሲውም” ጠላቷን ቀጣጥተን፡
ምጽዋን ባጭሩ እናስውባታለን።
አሰሱም ገሰሱም ሁሉ ልክ ሲገባ፡
ተፈንቅሎ ሲጣል እገዳና እቀባ፡
ፍልቅልቅ ስትል የባህሯ-አበባ፡
ገና ታያላችሁ ምጥዋ ተውባ።
Re: Things to do in Massawa!
ከእናት አገሯ ጋር ሳይቀላቅሉ ኤርትራ እትብቱ እንደተቆረጠ ፅንስ ማለት ናት!
Re: Things to do in Massawa!
ምክንያቴ በዛ ፣ መቀነት ጠለፈኝ
ላልሮጥ ላልመለስ ፤ ባለሁበት ያዘኝ
የሚሰማም ጠፋ ፣ እንደ ሰው የሚያምነኝ
ደመና እሳት አዝሎ ፣ ኧረ ይገላግለኝ
ወይንም ብፅዕት ጋ ፣ መልሶ ያጣብቀኝ
ላልሮጥ ላልመለስ ፤ ባለሁበት ያዘኝ
የሚሰማም ጠፋ ፣ እንደ ሰው የሚያምነኝ
ደመና እሳት አዝሎ ፣ ኧረ ይገላግለኝ
ወይንም ብፅዕት ጋ ፣ መልሶ ያጣብቀኝ
Re: Things to do in Massawa!
ስላም ግጥምሽ ከባድ ነው፥ ወርቁን በታብራሪስ?
ወለንጪቲ ችግር አለ፥ ሹፌሮች እየሞቱ ነው ይባላል ፥ምን ትያለሽ?
ናዝሬት ተራራ ላይ ሆኖ ይታያል ወልንጪቲ( ከቀኑ 7 ሰአት በኻላ)
ሰአት እላፊ ነው ስላም እዳትወጪ
አገር ማረጋጋት ሳያውቁ በቅጡ
ምረጡኝ ምረጡኝ ምንኛ ቀበጡ
የስልጣን ጥመኞች ምንኛ ቅጥ አጡ
ወለንጪቲ ችግር አለ፥ ሹፌሮች እየሞቱ ነው ይባላል ፥ምን ትያለሽ?
ናዝሬት ተራራ ላይ ሆኖ ይታያል ወልንጪቲ( ከቀኑ 7 ሰአት በኻላ)
ሰአት እላፊ ነው ስላም እዳትወጪ
አገር ማረጋጋት ሳያውቁ በቅጡ
ምረጡኝ ምረጡኝ ምንኛ ቀበጡ
የስልጣን ጥመኞች ምንኛ ቅጥ አጡ
Re: Things to do in Massawa!
የተጋገካይ ኣዅሱመጫላዋ
"የርትራ ለኮነት ላይ 35ይ ዓመት ላይ ላፅነት በዓል ተብዕል እኔሃ! ወንጌላዊ ኣዅሱመጫላ ወለሎ ወዲ ትግራይ ኩሑሎ ድማለ፡ ኣብ ብልጽግና ተዓሲቡ፡ ካርታ ላይ ጦቢያና ላብ ባህሪ ኤርትራ ክጽምብር ከይሃረሰ የውግሓ እንሄ!
ጦቢያ’ለ ላብ ቀይሕባሕሪ ብለይተጸገዐት፡ ካም ዕትብታ ልተቆርጸ ምራኽ ለኾነት!" ይብል አሎ ኪበሃል ሰሚዕና ኣሎና።
ትክክል ብለሃል ወዳጃችን ኣዅሱመጫላ ብልጥግኖችህም “ከባህር የተነጠለች ሀገር፡ ዕትብቷ እንደተቆረጠ ጥጃ ነች!” ብለው ሲያለቃቅሱም ሰምተናል። አቦ ይመችህ ተዝናና ግዜው 35ኛ የኤርትራ የነጻነት በዓል ነው!