Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Axumezana
Senior Member
Posts: 19383
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ፕሬዚዳንት ማክሮን አዲሳባ እንደ ቤቱ ማለት ነው! ፈታ ዘና ሲል !!!

Post by Axumezana » 13 May 2026, 12:33

የብርሃን ነጋ ደቀመዝሙር ሆረስ፥ወያነን ባህር በር አስወሰደብን እያልክ ስታለቅስ ባህር በርህን የወሰደችብህን አገር መሪ እግር ትልሳለህ!

Horus
Senior Member+
Posts: 43095
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፕሬዚዳንት ማክሮን አዲሳባ እንደ ቤቱ ማለት ነው! ፈታ ዘና ሲል !!!

Post by Horus » 13 May 2026, 12:41

Axumezana wrote:
13 May 2026, 12:33
የብርሃን ነጋ ደቀመዝሙር ሆረስ፥ወያነን ባህር በር አስወሰደብን እያልክ ስታለቅስ ባህር በርህን የወሰደችብህን አገር መሪ እግር ትልሳለህ!
ወያኔ ቆሻሻ መሰሪ ካንሰር የኢትዮጵያ ጠላት!

አያቶቼ በባዶ እግራቸው ያሸነፉት ጣሊያን ያቃተውን የባንዳል ልጅ ወያኔ ጥርቅም ነው ኢትዮጵያ ከጀርባዋ በጦር ወግቶ እስር ቤት ያሰራት!

ይህ ደሞ ታሪክ ለዘላለም አይረሳውም! የትግሬ ተወላጅ የሆኑ የባንዳ ልጆች 150 ሚሊዮን ሕዝብ አገርን ባህር በር አልባና የባህር ጦር አልባ ያደረጓት ተብሎ ለዘላለም ሲታወስ ይኖራል!

እነተ የኢትዮጵያ ማፈሪዎች!

Axumezana
Senior Member
Posts: 19383
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ፕሬዚዳንት ማክሮን አዲሳባ እንደ ቤቱ ማለት ነው! ፈታ ዘና ሲል !!!

Post by Axumezana » 13 May 2026, 12:59

ሆረስ አቅምህን ያለማወቅ ችግር አለብህ!

ነግጄ እኖራሎሁ መቶከስ አልችል!
ኢያወራሁ እኖራለሁ መዋጋት አልችል
ይነግድ ይቶኩስ የትግረዋይ ፈንቅል

sesame
Member+
Posts: 8606
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: ፕሬዚዳንት ማክሮን አዲሳባ እንደ ቤቱ ማለት ነው! ፈታ ዘና ሲል !!!

Post by sesame » 13 May 2026, 13:05

HorseAss,
.
What did Macron tell Aba Dumber to make him sound like a rat! After all that ያዙኝ ልቀቁኝ :lol: :lol: :lol:

https://www.facebook.com/reel/968877498852459/

Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member+
Posts: 43095
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፕሬዚዳንት ማክሮን አዲሳባ እንደ ቤቱ ማለት ነው! ፈታ ዘና ሲል !!!

Post by Horus » 13 May 2026, 13:06

Axumezana wrote:
13 May 2026, 12:59
ሆረስ አቅምህን ያለማወቅ ችግር አለብህ!

ነግጄ እኖራሎሁ መቶከስ አልችል!
ኢያወራሁ እኖራለሁ መዋጋት አልችል
ይነግድ ይቶኩስ የትግረዋይ ፈንቅል
አክሱም
ማነው ለማኝ?

አለም ይመስክር!

የሚሉሽ ባልሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ!

ችጋራም! :lol:

Axumezana
Senior Member
Posts: 19383
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ፕሬዚዳንት ማክሮን አዲሳባ እንደ ቤቱ ማለት ነው! ፈታ ዘና ሲል !!!

Post by Axumezana » 13 May 2026, 13:19

የተቸገረ ሁሉ ይለምናል፥ አብይም ልመና ይሳካለታል፥ ኢትዮጵያም ብለን አልወጣችም!

Post Reply