- ሃገር በጎጥ አደረጃጀት በዘላቂነት ሊገነባ አይችልም።
- ነፃና የሰለጠነን ህዝብ ወደ መንጋነት መቀነስ አይቻልም።
- የአናሳነት ስሜት የሚያጠቃው ሰው ከጎጡ ውጪ ከወጣ የኮሰሰ ስለሚመስለው ሃገራዊ አመለካከት እንዲኖረው ከተፈለገ እንደገና መፈጠር ይኖርበታል።
- የመንጋ አደረጃጀት ከአጥቂዎች የመከላከያ ስልት ሊሆን ይችላል፣ የሃገራዊነት አስተሳሰብን የሚኮንን ከሆነ ግን ከአናሳዎቹ ጎን ይመደባል።
Re: ለምን አንዳንዱ በጎጥ፣ ሌላው ደግሞ በሃገር ይደራጃል?
ካድሬ የተባለ ሁሉ ዕውነት ሲሰማ ያመዋል፤ አለርጂክ ነው፣ ሆዳም ነው። ሃቅ ደግሞ ምህረት የላትም፣ የሆነ ፌርማታ ላይ ታራግፈዋለች፣ ታጎሳቁለዋለች።
ጎጠኛ አስተሳሰቡ እየሰፋ ሳይሆን እየጠበበ የሚሄድበት ድፍን ነው። ሁልጊዜ የሚያወራውና የሚያደርገው ነገር እርስ በእርሱ ይጣረሳል።
ሃገሩን ከልቡ የሚወደው ሰው ለጎጥም ለሆድም ደንታ የለውም፤ ሰውን ከሰው አይለይም፤ መቼም አይሰበርም፣ የባሰ ይጠነክራል፣ ይስስፋፋል እንጂ።
ጎጠኛ አስተሳሰቡ እየሰፋ ሳይሆን እየጠበበ የሚሄድበት ድፍን ነው። ሁልጊዜ የሚያወራውና የሚያደርገው ነገር እርስ በእርሱ ይጣረሳል።
ሃገሩን ከልቡ የሚወደው ሰው ለጎጥም ለሆድም ደንታ የለውም፤ ሰውን ከሰው አይለይም፤ መቼም አይሰበርም፣ የባሰ ይጠነክራል፣ ይስስፋፋል እንጂ።
Re: ለምን አንዳንዱ በጎጥ፣ ሌላው ደግሞ በሃገር ይደራጃል?
You are the supper cadre in this forum for ቆምጬ!
No body hates በአገር መደራጀት:: The issue is the Ethiopia ቆምጬ dreams and salivates about is quite different from what other segments of the country want. No body is going to accept your 700 years old garbage mantra where orthodox injera ልሙጥ ባንድራ and ቆምጬ dominate. If you believe in in hat we believe i.e diverse ethiopia everybody has its voice heard, let it be so. No body wants to be liberated again by pure blood uncivilized backward dinauser ቆምጬ
Last edited by Odie on 12 May 2026, 09:14, edited 1 time in total.
