What faithless bea$t walked as Jesus Christ two thousand years after the man was crucified?
Re: የሥራ ካልቸር የሌለው ሕዝብ ካልቸር አለው ማለት አይቻልም! የማይሰራ ሕዝብ ካልቸር መፍጠር አይችልም!
Re: የሥራ ካልቸር የሌለው ሕዝብ ካልቸር አለው ማለት አይቻልም! የማይሰራ ሕዝብ ካልቸር መፍጠር አይችልም!
Says a primitive p!mp who acts literate.Horus wrote: ↑08 May 2026, 02:06Yes. Almost all primitive, underdeveloped, poor, and purposeless people and societies lack the culture of work and this lacking is very much the cause of failure in almost all of their lives. Have you calculated how many millions of man hours of productive work and creativity Eritreans and Tigres have lost between 1960 and now engaged in war and violence rather than work or purposeful human activity? So, in your judgement do you think that Tigres have a culture of work? No. They have a culture of war. Culture is a way of life of a people. War and violence is the way of life of Tigres and Eritreans. Do you know what the dominant human activity in Eritrea is ? It is war. It is Sawa. When a people lacks the culture of work, they also lack the ability to solve problems. Why do Eritreans and Tigres flee in all directions of the world. It is because they lack culture. They lack ways of doing things. they don't know how to solve their problem. This is called Truth. I know it hurts because it is truth. So, what is the dominant Eritrean culture? what is the dominant Tigre culture? I leave you to answer that question!
በህይወቴ ዉስጥ ትልቁ ትግሌ ሙሴ የእስራኤል ፕሮፌት ነበረ የተባለን ወደ ጥንት ኢትዮጵያዊነቱ መመለሴ እና የሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህንን ኑዛዜ ማሳካቴ ነዉ።
ታወቀ ማለት ስኬቱ ጀመረ ማለት ነዉ።
Re: የሥራ ካልቸር የሌለው ሕዝብ ካልቸር አለው ማለት አይቻልም! የማይሰራ ሕዝብ ካልቸር መፍጠር አይችልም!
ሊስትሮው
ቀንድህ ሲመታ ተንቀዥቅዠህ ህዝብ ስር ትለጠፋለህ። አሁን እስኪ ጉራጌ፣ ሶዶ፣ ዳር ማር፣ አስኮ የሚባለውን ዝባዝንኬ ምን አመጣው?
እኔ የማወራው በፈርዖን ጣዖት ስም ስለሚጠራው ጭልፊቱ ስለተባለው ወራዳና ልክስክስ የፒፒ ካድሬ ነው። የጎጥ ፈስ በልጅነቱ ስለተፈሳበት፣ ባጠገቡ ያለፈው እያንዳንዱ ሰው አፍንጫውን ይይዛል።
ቁናስ!
ቀንድህ ሲመታ ተንቀዥቅዠህ ህዝብ ስር ትለጠፋለህ። አሁን እስኪ ጉራጌ፣ ሶዶ፣ ዳር ማር፣ አስኮ የሚባለውን ዝባዝንኬ ምን አመጣው?
እኔ የማወራው በፈርዖን ጣዖት ስም ስለሚጠራው ጭልፊቱ ስለተባለው ወራዳና ልክስክስ የፒፒ ካድሬ ነው። የጎጥ ፈስ በልጅነቱ ስለተፈሳበት፣ ባጠገቡ ያለፈው እያንዳንዱ ሰው አፍንጫውን ይይዛል።
ቁናስ!
Horus wrote: ↑08 May 2026, 21:02የለማኝ ልጅ ለምጻም፡ አንተ አይደለም ጫማ የጎማ ጢብ ጢብ ሳታደርግ ነው ጉራጌ አዞ ሸራ ጫማን ሰርቶ ቻይናን የተካው! ያ የሆነው የዛሬ 55/60 አመት ነው! made in Sodo ይባል የነበረው ዳር ማርና አስኮን የሚወዳደር ጫማ በራሱ ቆዳ የሰራው ጉራጌ የዛሬ 60 አመት ነበር ። የእንግሊዝ ጫማ ፓተንት ወስደሃል ተብሎ ክስቶ የተከሰሰው የዛሬ 50 አመት ነበር!
እናንተ አህያ ሰገጮች! ዛሬ ሂድና የኢትዮጵያን የቆዳ ምርቶች አለም አቀፍ ደረጃ ሰቅሎ ፕሮዳክቶች ለቅንጦት አለም ሱቆች የሚያቀርበው ማን እንደ ሆነ ጠይቀህ ተረዳ ! አህያ ቦዘኔ ሁላ!
Re: የሥራ ካልቸር የሌለው ሕዝብ ካልቸር አለው ማለት አይቻልም! የማይሰራ ሕዝብ ካልቸር መፍጠር አይችልም!
የስደት ታሪክን ኣንብበህ ማረም ወይም ይታረም ማለት ያልቻልክ ማስተማር እችላለሁ ባይ ነህ።Horus wrote: ↑08 May 2026, 12:08አበረ ምትባል መሃይም ተለጣፊ! ለምን ሳኮሎጂስት አታይም? እኔ አንተን አግዳሚ ወምበር ላይ አስቀምጬ የማስተምርህ ሰው ነኝ! ለምን አትተወኝም? አንተ የምትሞጫጭረው ቅራቅምቦ ላይ አንድ ቀን መልሼ አላቅም! መቼ ነው እኔ ላይ ከመለጠፍ የምትገታው? አህያ!Abere wrote: ↑08 May 2026, 11:44አዎ! ሰውን ሰው ያደረገው ሥራ ነው የሚለው የሁሬሳ የጥንቱ ተራማጅ ደርግ ካድሬ የአሁኑ ኦሮሙማ ፒፒ ሶሻል ሚድያ ሠራዊት ንድፈ-ሃሳብ ሳይሆን የፌረደሪክ ኢንግልስ ነው።
ምን ዓይነት ሥራ የሚለው ማብራሪያ ይፈልጋል፤ ሥራ የማያሰሩ እንቅፋቶች፤ እንቅፋት መሆን በእራሱ ስራ የሚመስላቸው እንደ ኦሮሙማ ፒፒ ተከፋዮች አሉ ።ስርቆት እና ውሸት የስራ ባህል ነው ብለው የሚኖሩ አሉ። አጭበርብረው አትርፈው ታታሪ ነጋዴዎችነን ብለው የሚኮፈሱ አሉ etc።
ሆረስ/ሁሬሳ አብይ አህመድ ቀጥሮ በአዳራሽ ውስጥ cubicle office አሰማርቶ የሶሻል ሚድያ ሰራዊት አንዱ ተቀጣሪ ነው። ይህ አሁን ስራ ነው? ወንጀል ከስራ ይቆጠራል?
ባህል የሰው ልጅ ሁሉ የጋራ ባህርይ ነው። ባህል የሌለው እና ስም የሌለው የሰው ዘር የለም። ባህል የሰው ልጅ ለመኖር ሲል የፈጠረው ችሎታ ነው - ሰውን ከሌሎች እንሰሳት የሚለየው ይህን ለማድረግ የሚያስችል አካላዊ ወይም ተፈጥሮዊ ጸጋ ስለ ሰጠው ነው።
ለማያዉቅህ መታጠን ኣይሰለችህም።