ከዚህ በፊት መለኮታዊ ጽምዶ ያልተገለጠለት ሰዉ ሰራሽ ጽምዶን ያደንቃል ብዬ ነበር።
ጥንት ግዜ ተገንብተዉ እስከዚህ ዘመን ድረስ ድንቅ ቅርሶች የሚባሉት ትልቁ የግብጥ ፒራሚድ እና የማያዎች ሃገር ኣዝቴክ ፒራሚድ ናቸዉ።
ኣዲስ የሆነ ሳይንሳዊ ጥናት እና የጥንት የሆነ ሃይማኖታዊ አስተሳሰብ በሁለቱ ቅርሶች ድባቦች በኩል መገናኘትን ለመጀመርያ ግዜ ያስተዋልኩኝ እ ኣ አ ሜይ 4፣ 2026፣ ዓም ነዉ።
ነምን ህን ሶበ፣ ኡርጂን ህን ሶቡ ያለዉን ደበሳ ጉዮ አሜሪካ ዉስጥ በኣጋጣሚ የተገናኘሁኝ ለሃይማኖታዊ ስብሰባ ማያዎች ሃገር ሲሄድ ነበር።
ኣዲስ የሆነ ሳይንሳዊ ጥናት እና የጥንት የሆነ ሃይማኖታዊ አስተሳሰብ በሁለቱ ቅርሶች ድባቦች በኩል ተገናኝተዋል ከተባለ ከመለኮታዊ ጽምዶዎች ዉስጥ ኣንዱ ሊሆን ይችላል?
መልሱን በፍጹም ኣላዉቅም። ስለ መለኮታዊ ነገር ዕዉቀት ኣለን የሚሉ ምን ማለት እንደሚችሉም በፍጹም ኣላዉቅም።
ነገር ግን እናዉቃለን በሚሉት በኩል ማጥናት ይችላሉ ብዬ ኣስባለሁ።

Last edited by Naga Tuma on 09 May 2026, 16:17, edited 1 time in total.
Re: ከዚህ በፊት መለኮታዊ ጽምዶ ያልተገለጠለት ሰዉ ሰራሽ ጽምዶን ያደንቃል ብዬ ነበር።
በዚህ አለም ውስጥ ሁለት መንፈሳዊ ሃይላት አሉ፥ በክርስቶስ የተገለጠው እግዚአብሔርና ፥ ከመላእክትነት የወደቀው ሰይጣን ናቸው። ያልካቸው ፒራምዶች የተሰሩት በሰይጣን አምላኪዎች ነው!
ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ደሙን አፈሰሰ
Naga ይድን ዘንድ ፥ ህይወቱን ለገሰ
በክርስቶስ ብታምን
ትኖራለህ በብርሃን
መንፈሳዊው ሞት አይነካህም
ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ደሙን አፈሰሰ
Naga ይድን ዘንድ ፥ ህይወቱን ለገሰ
በክርስቶስ ብታምን
ትኖራለህ በብርሃን
መንፈሳዊው ሞት አይነካህም
Re: ከዚህ በፊት መለኮታዊ ጽምዶ ያልተገለጠለት ሰዉ ሰራሽ ጽምዶን ያደንቃል ብዬ ነበር።
ኣንድ ቀን እግዝኣብሔር ኣለ ብሎ ማሰብ ሜንታል ድስኦርደር ነዉ፣ አድቫንስድ ስሌቨሪ ነዉ ማለት እና ሌላ ቀን የእግዝኣብሔር መንፈስ ሃያል ነዉ ማለት እንደ ዳያብሎስ ሃጥዓት መፈጸም ነዉ።
ፒራሚዶቹ የተሠሩት በሰይጣን ኣምላኪዎች ነዉ ላልከዉ ማስረጃህ ምንድነዉ?
Re: ከዚህ በፊት መለኮታዊ ጽምዶ ያልተገለጠለት ሰዉ ሰራሽ ጽምዶን ያደንቃል ብዬ ነበር።
ባርያዎች ተብለው በሂወታቸው ክፈርኦኖቹ የተቀበሩትንና ለአጋንንቶቹ የደም መስዋእት አንገታቸው የተቀሉትን አስብ፤ ፈጣሪ በአምሳሉ የፈጠረውን የሚገድል ሁሉ ከሰይጣን ነው!
Re: ከዚህ በፊት መለኮታዊ ጽምዶ ያልተገለጠለት ሰዉ ሰራሽ ጽምዶን ያደንቃል ብዬ ነበር።
Naga ሙሴ ፈርኦን ቤት አደገ እንጂ ፈርኦን አልነበረም፤ መቼም ይኸ ጠፍቶህ አልመሰለኝም! እንደ አቴቴን ትተህ ለጌታችን እንስሳት ክርስቶስ እንደ ልጅነትህ ልብህን ለጌታ በንስሃ አስገዛ!
አጉል ፍልስፍና ጌታውን አስክዶት
ግራ ተጋባና ገልማ ገለማበት
አጉል ፍልስፍና ጌታውን አስክዶት
ግራ ተጋባና ገልማ ገለማበት
Re: ከዚህ በፊት መለኮታዊ ጽምዶ ያልተገለጠለት ሰዉ ሰራሽ ጽምዶን ያደንቃል ብዬ ነበር።
የምታወራዉን የማታዉቅ ስለሆነ ከሃያ ዓመታት በላይ መከርኩህ። ዋቀ ቶክቸ ኤንደ ሞኖቴይዝም ያልኩትን ርዕስ ኣስታዉስ።
ይህን ያህል ግዜ ታዝቤህ እና ታግሼህ ነዉ እኮ ኣንተን ሙልጭ ኣድርጌ መወረፍ የጀመርኩኝ።
ሙጫ/ሙጬ/ሙሴ የትዬ ልጅ ሞኖቴይዝም ለመጀመርያ ግዜ የሰዉ ልጅን ማስተማር የጀመረ የጥንት ኢትዮጵያ ታላቅ ፈረዖ አክናተን ነዉ ተብሏል።
ይህን ሳታዉቅ ስትሰብክ እና ስታሰብክ ለኖርከዉ ንስሃ መግባት ኣለብህ።
Re: ከዚህ በፊት መለኮታዊ ጽምዶ ያልተገለጠለት ሰዉ ሰራሽ ጽምዶን ያደንቃል ብዬ ነበር።
ስትሳለቅበት የኖርከዉ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ቃሉ፣ ለካ ኣንተ ነህ! ያለዉ ሙጫ/ሙጬ/ሙሴን ኣይዴለም?
ተነባቢ የአስር ምስጥር ያለዉ ታቦት ጣዖት ያልከዉ ላይ ያለዉ ኣይዴለም?
ላቲን እንጂ የምን ፊደል ያልከዉ የፈረዖዎቹ ቅርስ ነዉ።
አደጌን ቃሉ ጄቹ ህን ቤክኔ
አደጌን ቃሉ ቤካ ህን ሴኔ
አደጌን ቤካ ህን ቤክኔ
አደጌን ቤኩምሰ ህን ቤክኔ
አደጌን መዳን ጉረ ህንሴኔ
ጄቴ በር አደዊን ደቺ ሴኔ
ተነባቢ የአስር ምስጥር ያለዉ ታቦት ጣዖት ያልከዉ ላይ ያለዉ ኣይዴለም?
ላቲን እንጂ የምን ፊደል ያልከዉ የፈረዖዎቹ ቅርስ ነዉ።
አደጌን ቃሉ ጄቹ ህን ቤክኔ
አደጌን ቃሉ ቤካ ህን ሴኔ
አደጌን ቤካ ህን ቤክኔ
አደጌን ቤኩምሰ ህን ቤክኔ
አደጌን መዳን ጉረ ህንሴኔ
ጄቴ በር አደዊን ደቺ ሴኔ
Re: ከዚህ በፊት መለኮታዊ ጽምዶ ያልተገለጠለት ሰዉ ሰራሽ ጽምዶን ያደንቃል ብዬ ነበር።
Naga ሙሴ ፈርኦን ቤት አደገ እንጂ ፈርኦን አልነበረም፤ መቼም ይኸ ጠፍቶህ አልመሰለኝም! እነ አቴቴን ትተህ ለጌታችን እየሱስ ክርስቶስ እንደ ልጅነትህ ልብህን ለጌታ በንስሃ አስገዛ!
አጉል ፍልስፍና ጌታውን አስክዶት
ግራ ተጋባና ገልማ ገለማበት
አጉል ፍልስፍና ጌታውን አስክዶት
ግራ ተጋባና ገልማ ገለማበት
Re: ከዚህ በፊት መለኮታዊ ጽምዶ ያልተገለጠለት ሰዉ ሰራሽ ጽምዶን ያደንቃል ብዬ ነበር።
ዕዉነትን ለመካድ መጣር ትልቅ በሽታ ነዉ።
ሙሴ ታላቅ ፈረዖ የነበረ ለመሆኑ የታሪክ ማስረጃዎች ኣሉ።
1. Moses and Monotheism by Sigmund Freud, published in Germany in 1939.
2. Moses and Akhenaten: The Secret History of Egypt at the Time of the Exodus by Ahmed Osman, published in 2002
3. “The Egyptian root msy ('child of') or mose has been considered as a possible etymology,[18] arguably an abbreviation of a theophoric name with the god's name omitted. The suffix mose appears in Egyptian pharaohs' names like Thutmose ('born of Thoth') and Ramose ('born of Ra') … The Hebrew etymology in the Biblical story may reflect an attempt to cancel out traces of Moses' Egyptian (i.e. Gentile) origins.[27] The Egyptian character of his name was recognized as such by ancient Jewish writers like Philo and Josephus.” (from Wikipedia.com)
4. ቃሉ የማይቀለበስ ቃሉ፣
ተነባቢ የአስር ምስጥር
ለካ ኣንተ ነህ!
(ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን፣ ድሬ ሊበን፣ ቦረና፣ ኢትዮጵያ፣ እ ኢ አ 1964 ዓም)
Re: ከዚህ በፊት መለኮታዊ ጽምዶ ያልተገለጠለት ሰዉ ሰራሽ ጽምዶን ያደንቃል ብዬ ነበር።
የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ (Renaissance 1.0) ወደ ቤተልሄም ማየትን በወደ ጥንት ግሪክ ስልጣኔ ማየትን የተካ ነበረ።
የጎደስ አቴና ዘመን የነበረን እንደገና ኣገኘ። የጥንት ግዜ ፓርትኖኗ ተደነቀ።
ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ (Renaissance 2.0) ወደ ቤተልሄም ማየትን በወደ ጥንት ግብጥ ስልጣኔ ማየትን የተካ ነዉ። የጥንት ግዜ ግዙፍ ፕራሚዷ ድንቅ ነዉ። ከዛ ኣሻግሮ አዝቴክ ያለዉ ተመሳሳይ ግዙፍ ፒራምድም ድንቅ ነዉ።
የጥንት ግብጥ ድንቅ የሆነ ግዙፍ ፒራሚድ ያሰሩት ግፈኞች ፈረዖዎች ነበሩ ከተባለ ተመሳሳይ የሆነ የአዝቴክ ግዙፍ ፒራሚድ ያሰሩትም ግፈኞች ፈረዖዎች ነበሩ ተብሎ የተጻፈ ኣለ?
የጎደስ አቴና ዘመን የነበረን እንደገና ኣገኘ። የጥንት ግዜ ፓርትኖኗ ተደነቀ።
ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ (Renaissance 2.0) ወደ ቤተልሄም ማየትን በወደ ጥንት ግብጥ ስልጣኔ ማየትን የተካ ነዉ። የጥንት ግዜ ግዙፍ ፕራሚዷ ድንቅ ነዉ። ከዛ ኣሻግሮ አዝቴክ ያለዉ ተመሳሳይ ግዙፍ ፒራምድም ድንቅ ነዉ።
የጥንት ግብጥ ድንቅ የሆነ ግዙፍ ፒራሚድ ያሰሩት ግፈኞች ፈረዖዎች ነበሩ ከተባለ ተመሳሳይ የሆነ የአዝቴክ ግዙፍ ፒራሚድ ያሰሩትም ግፈኞች ፈረዖዎች ነበሩ ተብሎ የተጻፈ ኣለ?
Re: ከዚህ በፊት መለኮታዊ ጽምዶ ያልተገለጠለት ሰዉ ሰራሽ ጽምዶን ያደንቃል ብዬ ነበር።
ለመጀመርያዉ ሬይነሳንስ ግዜ ኣመልካቾች ሁለት ጉልህ የጥንት ግሪክ ቅርሶች ተቀምጠዋል።
1) ፓርትኖን (Parthenon)
2) ፓንቲዮንስ (Pantheons)
አስራ ሁለቱ የጥንት ግሪክ ፓንቲዮንስ፥ Zeus, Poseidon, Hera, Demeter, Aphrodite, Athena, Artemis, Apollo, Ares, Hephaestus, Hermes, and either Hestia or Dionysus
የእኔ አስተያየት ከክርስትና በፊት የነበሩት እና የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ እንዲታወቁ ያደረጋቸዉ ፓርትኖን ሆነ ፓንትዮንስ ኣይታወቁም ሳይሆን ለሁለተኛዉ ሬይነሳንስ የቅድመ ክርስትና የጥንት ኢትዮጵያ፣ የጥንት ግብጥ፣ እና ምናልባትም የጥንት ማያ ቅርሶች በደንብ ተጠንተዉ ኣልታወቁም ነዉ።
ለፓርትሮን ተመሳሳይ የቅድመ ክርስትና ፒራምዶች እና ሃዉልቶች ኣሉ።
ለፓንትዮንስ ተመሳሳይ የሚመስሉኝ የቅድመ ክርስትና የኣምልኮ ስሞች እስከኣሁን ሁለት ብቻ ኣዉቃለሁ።
1) ነብ
2) ደንፋ
ነቢን ለየት የምያደርገዉ ነብይ ማለት ጋር ተመሳሳይ መሆኑ ነዉ።
ፕሮፌት ሙሴ ወይም ነብዩ ሙሳ ከስደት በፊት የጥንት ኢትዮጵያ የሃይማኖት መሪ የነበረ ታላቅ ፈረዖ አክናተን ነበረ።
ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ቃሉ የማይቀለበስ ቃሉ፣ ለካ ኣንተ ነህ! ያለዉ ማለት ነዉ።
ነገሮች ዞረዉ ዞረዉ ወደ ፕሮፌት ሙሴ ወይም ነብዩ ሙሳ የተባለዉ ይገባሉ።
ስለዚህ ኢትዮጵያ ዉስጥ ነብ ተብሎ የሚከበረዉ ማን ነበር?
ኦዳ ነቤ ማለትን የተለያየ ግዜ ሰምቼ የነበረ ቢሆንም ነቤ ማለት ነብይ ከማለት ጋር መመሳሰሉን ለመጀመርያ ግዜ ያጤንኩኝ ትላንትና ነበረ።

ከዚህ ወር በፊት ማያ የተባሉ ሕዝብ መኖራቸዉን እንጂ ስለ መለኮታዊ ነገር አስተሳሰባቸዉን ኣላነበብኩም።
ለመጀመርይ ግዜ ያስነበበኝ እግዜር ኣለ ወይስ ዬለም የሚለዉ ክርክር ነዉ።
ትንሽ ኣንብቤ ደንቆኛል።
በፕሮፌሲ ወይም ትንቢት ማመን ብቻ ሳይሆን ትንቢት ተንብዮ ትክክል የሆነ ቺለም ባለም (Chilam Balam) የተባለ ዕዉቅ ፕሮፌት ኣላቸዉ ይላሉ።
ችላ (Chila) ማለት ምን ማለት እንደሆነ ቢጠና ምናልባትም ቃል ወይም ቃሉ ጋር ተወራራሽ ይሆን?
ሲገልጹት የእግዜር መልዕክት ከአፉ የሚሰማ ነዉ ይላሉ። ካልተሳሳትኩ ቃሉም እንዲሁ ነዉ።
ብዙ የደነቀኝ የሁለት መቶ ሃምሳ ስድስት ዓመታት ገደማ ሳይክል ትንቢት ኣላቸዉ የሚለዉ ነዉ።
አሜሪካ ሁለት መቶ ሃምሳ ዓመቷን ለማክበር እየተዘጋጀች ነዉ። ለዉጥ እያሳየች ማለት ነዉ።
ይህ ግጥምጥሞሽ ነዉ ወይስ መለኮታዊ ምልክት ያለበት ነዉ?
ለመጀመርይ ግዜ ያስነበበኝ እግዜር ኣለ ወይስ ዬለም የሚለዉ ክርክር ነዉ።
ትንሽ ኣንብቤ ደንቆኛል።
በፕሮፌሲ ወይም ትንቢት ማመን ብቻ ሳይሆን ትንቢት ተንብዮ ትክክል የሆነ ቺለም ባለም (Chilam Balam) የተባለ ዕዉቅ ፕሮፌት ኣላቸዉ ይላሉ።
ችላ (Chila) ማለት ምን ማለት እንደሆነ ቢጠና ምናልባትም ቃል ወይም ቃሉ ጋር ተወራራሽ ይሆን?
ሲገልጹት የእግዜር መልዕክት ከአፉ የሚሰማ ነዉ ይላሉ። ካልተሳሳትኩ ቃሉም እንዲሁ ነዉ።
ብዙ የደነቀኝ የሁለት መቶ ሃምሳ ስድስት ዓመታት ገደማ ሳይክል ትንቢት ኣላቸዉ የሚለዉ ነዉ።
አሜሪካ ሁለት መቶ ሃምሳ ዓመቷን ለማክበር እየተዘጋጀች ነዉ። ለዉጥ እያሳየች ማለት ነዉ።
ይህ ግጥምጥሞሽ ነዉ ወይስ መለኮታዊ ምልክት ያለበት ነዉ?
Re: ከዚህ በፊት መለኮታዊ ጽምዶ ያልተገለጠለት ሰዉ ሰራሽ ጽምዶን ያደንቃል ብዬ ነበር።
ቅድም ያነበብኩትን ኤ ኣይ ትንሽ ቀይሮት ኣገኘሁት። ካነበብኩት ዉስጥ የሚከተለዉ ትንሽ ተቀይሮ ቆየኝ።
“The Chilam Balam: This is the most famous Maya prophet (known as the "Jaguar Priest") who reportedly lived just before the Spanish conquest. He is said to have accurately prophesied the arrival of the Spanish, European diseases, and wars.”
“The Chilam Balam: This is the most famous Maya prophet (known as the "Jaguar Priest") who reportedly lived just before the Spanish conquest. He is said to have accurately prophesied the arrival of the Spanish, European diseases, and wars.”
Re: ከዚህ በፊት መለኮታዊ ጽምዶ ያልተገለጠለት ሰዉ ሰራሽ ጽምዶን ያደንቃል ብዬ ነበር።
In my view that is based on various observations, spiritual leaders of the world of this era have been primed for another Council to debate to conclusion the mysterious happenstances of this era.
It is more than evident by now that whether divine matters are revealed along prophesies like that of Chilam Balam or the earthly vote at the Council of Nicaea in 325 AD appear to be inconsistent.