Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

sesame
Member+
Posts: 8606
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: የሥራ ካልቸር የሌለው ሕዝብ ካልቸር አለው ማለት አይቻልም! የማይሰራ ሕዝብ ካልቸር መፍጠር አይችልም!

Post by sesame » 07 May 2026, 23:54

እንደ ከብት የሚማረክ ሰራዊት ይዞ: ዓሰብን እወስዳለሁ ብሎ የሚንፈራገጥስ ምን ትለዋለህ ኣባ ደምባር:: :lol: :lol: :lol:
Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member+
Posts: 43096
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሥራ ካልቸር የሌለው ሕዝብ ካልቸር አለው ማለት አይቻልም! የማይሰራ ሕዝብ ካልቸር መፍጠር አይችልም!

Post by Horus » 08 May 2026, 01:36

Sisi,
In your world there are only nails and hammers- and the cause of all of your troubles are nails and the solutions to all of your troubles are hammers. Duh!

eden
Senior Member
Posts: 10170
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: የሥራ ካልቸር የሌለው ሕዝብ ካልቸር አለው ማለት አይቻልም! የማይሰራ ሕዝብ ካልቸር መፍጠር አይችልም!

Post by eden » 08 May 2026, 01:42

የሥራ ካልቸር የሌለው ሕዝብ

is there society in this planet with no culture of work or work ethic?

almaze
Member+
Posts: 8920
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: የሥራ ካልቸር የሌለው ሕዝብ ካልቸር አለው ማለት አይቻልም! የማይሰራ ሕዝብ ካልቸር መፍጠር አይችልም!

Post by almaze » 08 May 2026, 02:05

eden wrote:
08 May 2026, 01:42
የሥራ ካልቸር የሌለው ሕዝብ

is there society in this planet with no culture of work or work ethic?
Twenty-five years have passed since ዳንሰኛው ማሕበረሰብ abandoned its work ethic and began depending on remittances.

Horus
Senior Member+
Posts: 43096
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሥራ ካልቸር የሌለው ሕዝብ ካልቸር አለው ማለት አይቻልም! የማይሰራ ሕዝብ ካልቸር መፍጠር አይችልም!

Post by Horus » 08 May 2026, 02:06

eden wrote:
08 May 2026, 01:42
የሥራ ካልቸር የሌለው ሕዝብ

is there society in this planet with no culture of work or work ethic?
Yes. Almost all primitive, underdeveloped, poor, and purposeless people and societies lack the culture of work and this lacking is very much the cause of failure in almost all of their lives. Have you calculated how many millions of man hours of productive work and creativity Eritreans and Tigres have lost between 1960 and now engaged in war and violence rather than work or purposeful human activity? So, in your judgement do you think that Tigres have a culture of work? No. They have a culture of war. Culture is a way of life of a people. War and violence is the way of life of Tigres and Eritreans. Do you know what the dominant human activity in Eritrea is ? It is war. It is Sawa. When a people lacks the culture of work, they also lack the ability to solve problems. Why do Eritreans and Tigres flee in all directions of the world. It is because they lack culture. They lack ways of doing things. they don't know how to solve their problem. This is called Truth. I know it hurts because it is truth. So, what is the dominant Eritrean culture? what is the dominant Tigre culture? I leave you to answer that question!

Affable
Member
Posts: 816
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: የሥራ ካልቸር የሌለው ሕዝብ ካልቸር አለው ማለት አይቻልም! የማይሰራ ሕዝብ ካልቸር መፍጠር አይችልም!

Post by Affable » 08 May 2026, 02:27

Eden አልማዜ መልስ የሰጠችሽ መሰለኝ። አወ አለ። አልማዜ እንዲህ ብላ በትክክል ገለፀችው — Twenty- five years have passed since ዳንሰኛው ማህረሰብ abandoned its work ethics and began depending on remittances.
አልማዜ የስራ ካልቸር የሌለው ህዝብ ፈጣሪ ፈጠረው አላለችም። ድሮ የስራ ካልቸር የነበረውን የ Eritrea ህዝብ በድጎማ እንዲኖር የ Isayes መንግስት አደረገው ባይ ነች። I wonder however if አልማዜ is sending የድጎማ money to the government. I do not blame her if she does because she might want to see her father or mother or siblings who might live in Eritrea. But I have a feeling she is playing the soup nazi character of Seinfeld — no ድጎማ [ soup ] for you.

eden
Senior Member
Posts: 10170
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: የሥራ ካልቸር የሌለው ሕዝብ ካልቸር አለው ማለት አይቻልም! የማይሰራ ሕዝብ ካልቸር መፍጠር አይችልም!

Post by eden » 08 May 2026, 02:47

Horus (and anyone else)

Can you guys please give me some more examples of societies you think have no work culture/ work ethic to show that you are internally consistent at least? I’m asking because I get this feeling that there may be bias or prejudice towards tigrigna speaking people. I feel it’s bias because many other people also use armed resistance although not as successful or consequential.

p.s. affable of course loves almaze’s comments because he never criticizes opdo cruel regime

sesame
Member+
Posts: 8606
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: የሥራ ካልቸር የሌለው ሕዝብ ካልቸር አለው ማለት አይቻልም! የማይሰራ ሕዝብ ካልቸር መፍጠር አይችልም!

Post by sesame » 08 May 2026, 02:56

HorseAss,

Dubai's corridors were a thousand time more glaring, costly and beautiful than that cheap imitation in Addis. But we are seeing now how useless and pointless it was. Abiy and his PP morons invested all their meagre resources in building parks and street lamps in a little corner of Addis while Ethiopia itslef is splintering like an egg. You have to be the stupidiest person is you think anyone is impressed by the useless corridors you constantly post.

Now consider this: The USA and Europe have determined that Ethiopia is dead. That is why they are now turning to Eritrea as the fulcrum of the Horn. Ethiopia is FINISHED! Your corridors will rot!

Horsey, where will Ethiopia get the money to pay interest on its massive $52 billion debt! Remember the reason the birr is toilet paper now is because Abiy defaulted on a mere $30 million interest.
:lol: :lol: :lol: :lol:

Last edited by sesame on 08 May 2026, 04:43, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 43096
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሥራ ካልቸር የሌለው ሕዝብ ካልቸር አለው ማለት አይቻልም! የማይሰራ ሕዝብ ካልቸር መፍጠር አይችልም!

Post by Horus » 08 May 2026, 03:09

ኤደን
ያንቺ ችግር ካልቸር ምን እንደ ሆነ አታውቂም። ካልቸር ምንድን ነው? ካልቸር ችሎታ ማለት ነው። ክላቸር ኢንተለጀንስ ማለት ነው ። ካልቸር አንድን ነገር በሰው ሰራሽነት መፈብረክ ማለት ነው! አለቀ ። ጫካ ውስጥ እየኖረ ዛፍ ፈልጦ ቆንጆ ቤት መስራት የማይችል ካልቸር የለውም! ቤት የመስራት ችሎታ የለወም ! በመሬት ላይ እየኖረ እህል አብቆሎ የማይበላና ካሜሪካ ምግብ የሚላክለት ክላቸር የለወም! እህል አብቅሎ ፣ እንሰት ተክሎ የራሱን ምግብ የመፈብረክ ችሎታ የሌለው ክላቸር አልባ ሕዝብ ማለት ነው። አለቀ ። እርግጥ ካልቸር አልባ መባል ያማል ግ ን እውነት መነገር አለበት!

የሰው ማንነቱ ስሙ አይደለም! ኤርትራ ትግሬ አማራ ኦሮኦም ማንነት አይደለም! እነዚህ ትርጉም አልባ የስም ታፔላ ናቸው። የሰው ልክ ማንነቱ ችሎታው ነው! የሰው ልጅ ማንነቱ ፣ መለኪያው በእጁ የሚፈጥራቸው ካልቸሮቹ ናቸው! የማይሰራ ሕዝብ ማንነት የለውም! የማይሰራ ሕዝብ ችሎታ የለውም! የማይሰራ ሕዝብ ካልቸር የለውም! ሃቅ አለፍርሃት መነገር አለበት!

https://www.youtube.com/shorts/KueD_-jZMmw

Abere
Senior Member
Posts: 15545
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የሥራ ካልቸር የሌለው ሕዝብ ካልቸር አለው ማለት አይቻልም! የማይሰራ ሕዝብ ካልቸር መፍጠር አይችልም!

Post by Abere » 08 May 2026, 11:44

አዎ! ሰውን ሰው ያደረገው ሥራ ነው የሚለው የሁሬሳ የጥንቱ ተራማጅ ደርግ ካድሬ የአሁኑ ኦሮሙማ ፒፒ ሶሻል ሚድያ ሠራዊት ንድፈ-ሃሳብ ሳይሆን የፌረደሪክ ኢንግልስ ነው።

ምን ዓይነት ሥራ የሚለው ማብራሪያ ይፈልጋል፤ ሥራ የማያሰሩ እንቅፋቶች፤ እንቅፋት መሆን በእራሱ ስራ የሚመስላቸው እንደ ኦሮሙማ ፒፒ ተከፋዮች አሉ ።ስርቆት እና ውሸት የስራ ባህል ነው ብለው የሚኖሩ አሉ። አጭበርብረው አትርፈው ታታሪ ነጋዴዎችነን ብለው የሚኮፈሱ አሉ etc።

ሆረስ/ሁሬሳ አብይ አህመድ ቀጥሮ በአዳራሽ ውስጥ cubicle office አሰማርቶ የሶሻል ሚድያ ሰራዊት አንዱ ተቀጣሪ ነው። ይህ አሁን ስራ ነው? ወንጀል ከስራ ይቆጠራል?

ባህል የሰው ልጅ ሁሉ የጋራ ባህርይ ነው። ባህል የሌለው እና ስም የሌለው የሰው ዘር የለም። ባህል የሰው ልጅ ለመኖር ሲል የፈጠረው ችሎታ ነው - ሰውን ከሌሎች እንሰሳት የሚለየው ይህን ለማድረግ የሚያስችል አካላዊ ወይም ተፈጥሮዊ ጸጋ ስለ ሰጠው ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 43096
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሥራ ካልቸር የሌለው ሕዝብ ካልቸር አለው ማለት አይቻልም! የማይሰራ ሕዝብ ካልቸር መፍጠር አይችልም!

Post by Horus » 08 May 2026, 12:08

Abere wrote:
08 May 2026, 11:44
አዎ! ሰውን ሰው ያደረገው ሥራ ነው የሚለው የሁሬሳ የጥንቱ ተራማጅ ደርግ ካድሬ የአሁኑ ኦሮሙማ ፒፒ ሶሻል ሚድያ ሠራዊት ንድፈ-ሃሳብ ሳይሆን የፌረደሪክ ኢንግልስ ነው።

ምን ዓይነት ሥራ የሚለው ማብራሪያ ይፈልጋል፤ ሥራ የማያሰሩ እንቅፋቶች፤ እንቅፋት መሆን በእራሱ ስራ የሚመስላቸው እንደ ኦሮሙማ ፒፒ ተከፋዮች አሉ ።ስርቆት እና ውሸት የስራ ባህል ነው ብለው የሚኖሩ አሉ። አጭበርብረው አትርፈው ታታሪ ነጋዴዎችነን ብለው የሚኮፈሱ አሉ etc።

ሆረስ/ሁሬሳ አብይ አህመድ ቀጥሮ በአዳራሽ ውስጥ cubicle office አሰማርቶ የሶሻል ሚድያ ሰራዊት አንዱ ተቀጣሪ ነው። ይህ አሁን ስራ ነው? ወንጀል ከስራ ይቆጠራል?

ባህል የሰው ልጅ ሁሉ የጋራ ባህርይ ነው። ባህል የሌለው እና ስም የሌለው የሰው ዘር የለም። ባህል የሰው ልጅ ለመኖር ሲል የፈጠረው ችሎታ ነው - ሰውን ከሌሎች እንሰሳት የሚለየው ይህን ለማድረግ የሚያስችል አካላዊ ወይም ተፈጥሮዊ ጸጋ ስለ ሰጠው ነው።

አበረ ምትባል መሃይም ተለጣፊ! ለምን ሳኮሎጂስት አታይም? እኔ አንተን አግዳሚ ወምበር ላይ አስቀምጬ የማስተምርህ ሰው ነኝ! ለምን አትተወኝም? አንተ የምትሞጫጭረው ቅራቅምቦ ላይ አንድ ቀን መልሼ አላቅም! መቼ ነው እኔ ላይ ከመለጠፍ የምትገታው? አህያ!

Abere
Senior Member
Posts: 15545
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የሥራ ካልቸር የሌለው ሕዝብ ካልቸር አለው ማለት አይቻልም! የማይሰራ ሕዝብ ካልቸር መፍጠር አይችልም!

Post by Abere » 08 May 2026, 12:24

:lol: አንተ አግዳሚ ወንበር ላይ አስቀምጠህ ውሸት እና መዋሸት ከምታስተምረኝ፤ ለምን እኔ አጋዳሚ ላይ አስቀምጨ እውነት አላስተምርህም። እውነት ያላዘለቀውን ውሸት አያዘልቀውም።

እንደት አድርገህ መመለስ ትችላለህ - ምክንያቱም ሁል ጊዜ ስለምትዋሻ። እንደ አብይ አህመድ ዋሽተህ ዋሽተህ አልቆብሃል። All your prophesy proved false :mrgreen:

Horus wrote:
08 May 2026, 12:08
አበረ ምትባል መሃይም ተለጣፊ! ለምን ሳኮሎጂስት አታይም? እኔ አንተን አግዳሚ ወምበር ላይ አስቀምጬ የማስተምርህ ሰው ነኝ! ለምን አትተወኝም? አንተ የምትሞጫጭረው ቅራቅምቦ ላይ አንድ ቀን መልሼ አላቅም! መቼ ነው እኔ ላይ ከመለጠፍ የምትገታው? አህያ!

Selam/
Senior Member
Posts: 18054
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የሥራ ካልቸር የሌለው ሕዝብ ካልቸር አለው ማለት አይቻልም! የማይሰራ ሕዝብ ካልቸር መፍጠር አይችልም!

Post by Selam/ » 08 May 2026, 12:58

- ሻቦዎች የኢትዮጵያን ኢኮኖሚና ዕድገት የመገምገም ቅንጣት ያህል ብቃት ስለሌላቸው ፀጥ ለጥ ነው ማለት ያለባቸው።

- ከህፃንነት እስከ አዛውንትነት በኪስ አውላቂነትና በዌልፌር የሚደጎም እበት ካድሬም ER ላይ ቀኑን ሙሉ ተጥዶ ከቀጥቃጮቹ፣ ከገበሬዎቹ፣ ከከብትና ዶሮ አርቢዎቹ እኩል ስለ ስራ ባህል የማውራት ሞራል የለውም።

- ኤርትራውያኖች በጋሪም እየተጓዝን በአንድ ጥንድ በሬም እያረስን በአለንበት መኖር እንመርጣለን ካሉ፣ አንተ ምናባክ አገባህ በህይወታቸው ውስጥ ገብተህ የምትፈተፍተው?

- የሰለጠነ ህዝብ ማለት ተመልሶ ሊፈራርስ የሚችል ጌጣጌጥ ነገር ብቻ የሚሰራ የበላይ ኃላፊ ሳይሆን፣ በአንድነት የተዋቀረ ህዝብና የረቀቀ የአስተዳደር ስርዓት ያለው፣ አንዱን ከሌላው ሳያስበልጥ በሃርሞኒ እየኖረ ትውልድን የሚያስተምርና የሚያስቀጥል መሰረት ያለው society ማለት ነው።
Last edited by Selam/ on 08 May 2026, 22:44, edited 1 time in total.

Misraq
Senior Member
Posts: 17927
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የሥራ ካልቸር የሌለው ሕዝብ ካልቸር አለው ማለት አይቻልም! የማይሰራ ሕዝብ ካልቸር መፍጠር አይችልም!

Post by Misraq » 08 May 2026, 15:06

almaze wrote:
08 May 2026, 02:05
eden wrote:
08 May 2026, 01:42
የሥራ ካልቸር የሌለው ሕዝብ

is there society in this planet with no culture of work or work ethic?
Twenty-five years have passed since ዳንሰኛው ማሕበረሰብ abandoned its work ethic and began depending on remittances.
Almi you are right about the Dancing tribe but መርካቶ ውስጥና በየሱቅ በደሩቴው ሕዝብ እያጭበረበረ ሥራ ሰራሁ ስለሚለው ማህበረሰብም ገንቢ ሃሳብ ጣል ብታደርጊ።

Right
Member
Posts: 4913
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የሥራ ካልቸር የሌለው ሕዝብ ካልቸር አለው ማለት አይቻልም! የማይሰራ ሕዝብ ካልቸር መፍጠር አይችልም!

Post by Right » 08 May 2026, 15:32

Big mouth Gurages vocabulary:
-stealing is hardworking
-Shoe polishing is architecture
-Abiye is Ataturk
-shining tall buildings are development
-Fighting is po&oping

The Guraghies are comedians.

Misraq
Senior Member
Posts: 17927
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የሥራ ካልቸር የሌለው ሕዝብ ካልቸር አለው ማለት አይቻልም! የማይሰራ ሕዝብ ካልቸር መፍጠር አይችልም!

Post by Misraq » 08 May 2026, 16:14

ሁራሳ ስለዚህ ድንቅ ትግራዋይ Boy ምን ይል ይሆን። Kalu putics ይባላል። የአለምን ፋሽን industry ያስደመመና እጅ በአፍ ያስጫነ ልጅ ነው። ወንድማችን ሆሩስ በትግሬ ጥላቻ ቢታወርም እንደዚህ አይነት ልጆች የሰሩት ድንቅ ስራ ይህን ተልካሻ አመለካከቱን ያስቀይሩታል ባይ ነኝ።

ግን አስባችሁታል Kalupitic s ጉራጌ ቢሆን? ሁሬሳ እንጣጥ እያለ ፈሱን ፊታችን ላይ ይፈሳብን ነበር 8)

https://www.tiktok.com/t/ZTkv8cx66/

Selam/
Senior Member
Posts: 18054
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የሥራ ካልቸር የሌለው ሕዝብ ካልቸር አለው ማለት አይቻልም! የማይሰራ ሕዝብ ካልቸር መፍጠር አይችልም!

Post by Selam/ » 08 May 2026, 20:49

ትክክል ነው!
አናሳ የሆነ ሰው ዕድሜ ልኩን ያችን ድሮ በልጅነቱ ያሸተታትን የመንደር ውስጥ የጎጥ ቁናስ ሲያፋልግ አርጅቶ ይሞታል።

Misraq wrote:
08 May 2026, 16:14
Kalupitic s ጉራጌ ቢሆን? ሁሬሳ እንጣጥ እያለ ፈሱን ፊታችን ላይ ይፈሳብን ነበር

Horus
Senior Member+
Posts: 43096
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሥራ ካልቸር የሌለው ሕዝብ ካልቸር አለው ማለት አይቻልም! የማይሰራ ሕዝብ ካልቸር መፍጠር አይችልም!

Post by Horus » 08 May 2026, 21:02

Selam/ wrote:
08 May 2026, 20:49
ትክክል ነው!
አናሳ የሆነ ሰው ዕድሜ ልኩን ያችን ድሮ በልጅነቱ ያሸተታትን የመንደር ውስጥ የጎጥ ቁናስ ሲያፋልግ አርጅቶ ይሞታል።

Misraq wrote:
08 May 2026, 16:14
Kalupitic s ጉራጌ ቢሆን? ሁሬሳ እንጣጥ እያለ ፈሱን ፊታችን ላይ ይፈሳብን ነበር
ዳር
የለማኝ ልጅ ለምጻም፡ አንተ አይደለም ጫማ የጎማ ጢብ ጢብ ሳታደርግ ነው ጉራጌ አዞ ሸራ ጫማን ሰርቶ ቻይናን የተካው! ያ የሆነው የዛሬ 55/60 አመት ነው! made in Sodo ይባል የነበረው ዳር ማርና አስኮን የሚወዳደር ጫማ በራሱ ቆዳ የሰራው ጉራጌ የዛሬ 60 አመት ነበር ። የእንግሊዝ ጫማ ፓተንት ወስደሃል ተብሎ ክስቶ የተከሰሰው የዛሬ 50 አመት ነበር!

እናንተ አህያ ሰገጮች! ዛሬ ሂድና የኢትዮጵያን የቆዳ ምርቶች አለም አቀፍ ደረጃ ሰቅሎ ፕሮዳክቶች ለቅንጦት አለም ሱቆች የሚያቀርበው ማን እንደ ሆነ ጠይቀህ ተረዳ ! አህያ ቦዘኔ ሁላ!

Post Reply