Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15545
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

"ትግራይ ታበጽሕ እደዊሃ ኀበ ኦሮሙማ ዐብይ አህመድ" መፅሐፈ ማይክ ሀመር -ፕሪቶሪያ

Post by Abere » 06 May 2026, 20:21

"ትግራይ ታበጽሕ እደዊሃ ኀበ ኦሮሙማ ዐብይ አህመድ" መፅሐፈ ማይክ ሀመር -ፕሪቶሪያ :lol:

Axumezana
Senior Member
Posts: 19387
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: "ትግራይ ታበጽሕ እደዊሃ ኀበ ኦሮሙማ ዐብይ አህመድ" መፅሐፈ ማይክ ሀመር -ፕሪቶሪያ

Post by Axumezana » 06 May 2026, 20:48

Abere if that was the case Tigray had the chance to reinstate its territorial integrate by joining Abiy in his war adventure in Amhara and Eritrea. አንተ ጨለማ ውስጥ የምትኖር፥ የትግራይ ደም በቀጣይ እንዲፈስ የምትናፍቅና የምትሰብክ ሰው ነህ!

Axumezana
Senior Member
Posts: 19387
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: "ትግራይ ታበጽሕ እደዊሃ ኀበ ኦሮሙማ ዐብይ አህመድ" መፅሐፈ ማይክ ሀመር -ፕሪቶሪያ

Post by Axumezana » 06 May 2026, 20:53

Abere if that was the case Tigray had the chance to reinstate its territorial integrate by joining Abiy in his war adventure in Amhara and Eritrea. አንተ ጨለማ ውስጥ የምትኖር፥ የትግራይ ደም በቀጣይ እንዲፈስ የምትናፍቅና የምትሰብክ ሰው ነህ!
27 አመት ተገዛሁ ጀርባዬ ጎበጠ
ወይን ሞቷል ስል እንዴት አመለጠ
ተጋሩ ሳይጠፉ እኔ እንቅልፍ የለኝ
በበቀል የሰከረኩ አበረ ሞኝ ባገኝ

Abere
Senior Member
Posts: 15545
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "ትግራይ ታበጽሕ እደዊሃ ኀበ ኦሮሙማ ዐብይ አህመድ" መፅሐፈ ማይክ ሀመር -ፕሪቶሪያ

Post by Abere » 07 May 2026, 17:27

መቼም ቢሆን መቼ በፍጹም አይገባህ፤
እውቀት እና እውነት ዝንተ-ዓለም ተጠምተህ፤
ከመጋረጃው ጀርባ ፍጹም ሳይታይህ፤
እንድሁ በከንቱ ዕድሜ ትቆጥራለህ።

ትህነግ የሞተችው ቀድማ አበክራ፤
ሰሜን ላይ ተኩሳ፤ ቀጥላም ማይካድራ፤
አማራ ልዩ ሃይል - አበላት መከራ፤
በቃ! ያለት ነው የሞተች ቀሪው - ባይ ወራ፤
እንድሁ ለጉራ፤ ቁም ነገር ተደርጎ ወረሙማ ሴራ፤

ብልጥ ሆንኩኝ ብሎ አብይ - የኦሮሙማ ጦጣ፤
ፕሪቶሪያ ወርዶ የእራሱን የሞት ፊርማ ተፈራርሞ መጣ።
ገንፎ ለገንፎ ተያይዞ ዘፍ፤

ትህነግ ቢያንጋጥጥ ወደ ኦዳ ዛፍ፤
ወድቆ ቢሰግድ- እጅ ዘርግቶ ቢንበረከክም፤
የሀመር መጽሀፍ ፍጹም አይረዳም።

የከሸፈ ነው የውሸት መድብል፤ ከንቱ ፈተና።
እንኳን ትህነግን- ኦነግ እራሱም መቸ አስጣለና።

Axumezana wrote:
06 May 2026, 20:53
Abere if that was the case Tigray had the chance to reinstate its territorial integrate by joining Abiy in his war adventure in Amhara and Eritrea. አንተ ጨለማ ውስጥ የምትኖር፥ የትግራይ ደም በቀጣይ እንዲፈስ የምትናፍቅና የምትሰብክ ሰው ነህ!
27 አመት ተገዛሁ ጀርባዬ ጎበጠ
ወይን ሞቷል ስል እንዴት አመለጠ
ተጋሩ ሳይጠፉ እኔ እንቅልፍ የለኝ
በበቀል የሰከረኩ አበረ ሞኝ ባገኝ

Axumezana
Senior Member
Posts: 19387
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: "ትግራይ ታበጽሕ እደዊሃ ኀበ ኦሮሙማ ዐብይ አህመድ" መፅሐፈ ማይክ ሀመር -ፕሪቶሪያ

Post by Axumezana » 07 May 2026, 20:27

Abere you better focus on FANO & Arat Killo! Fighting with Tigrayans should be your least priority!

Post Reply