

Ghideon Musa Aron
58m
·
Dr. Debretsion Gebremichael has been elected President of the Tigray Region.


. Galla-Abere enjoy:Abere wrote: ↑05 May 2026, 14:45ፈገግ ለማስባል እና ለማሳቅ ይህል ይመስላል።የልጆች ጨዋታ ማን አለቃ ይሁን? ከዚያ ደግሞ ጨዋታ ፈረሰ ዳቦ ተቆረሰ ነው ትግራይ ያለው ተጨባጭ ሁኔታ። ሲያልቅ አያምር ሆነ እና ትግራይ እንደ ሶማልያ አል-ሸባብ ምድር ስርዐተ-አልበኛ የተለያዩ ሽፍታዎች መፈንጫ ሆነች።
ኤርትራ ክ/ሀገር እኮ ፕሬዚዳንት የላትም። የፕሬዚዳንት ትርጉም ይገባህ ከሆነ። የሽፍቶች አለቃ ነው ያላት። ትግራይ ደግሞ የሽፍታ አለቃ ለማውጣት ቅርቃር ውስጥ ነች።
You are wrongly applying the meaning of President, Constitution, country etc. concept. የዘላን ጎሳ አለቃ እንኳን በግመል ውሃ ማጠጫ እንዳይጣሉ ወግ አለው።![]()