Re: አክሱማኢዛና ትግሬ ጠ/ግዛት መቼ ነው የሚገነጠለው?
Horus if you have time read the attached & you will find the answer!
!! የዛፉን( የኢትዬጵያን) ስር ለሞቁረጥ ምን አስቾኮለህ?
https://www.google.com/url?sa=t&source= ... FVJvQtApUL
!! የዛፉን( የኢትዬጵያን) ስር ለሞቁረጥ ምን አስቾኮለህ?
https://www.google.com/url?sa=t&source= ... FVJvQtApUL
Re: አክሱማኢዛና ትግሬ ጠ/ግዛት መቼ ነው የሚገነጠለው?
አክሱም
ትግሬ የኢትዮጵያ ካርታ ሙሉ ከማድረግ ያለፈ አንዳች የምታገረክተው ፋይዳ የለም! እኔ ከተፈጠርኩ ጀምሮ ከትግሬ ችግርና አመጽ መጣ ሲባል እንጂ አንድም ልድገመው አንድም ፖዘቲቭ ዜና ስምቼ አላውቅም ። ዛሬ አሁን በዚች ቅጽበት ትግሬ ተሰደደ ፣ ትግሬ በሳውዲ ተሰቀለ ፣ ትግሬ በየመን ሰው አገደ ፣ ትግሬ በሱዳን ጠላት ረዳ ፣ ትግሬ የሚበላው አጣ፣ ትግሬ ከኤርታ አበረ ፣ ትግሬ ጸመደ፣ ትግሬ ጦር ይዞ ራያ ሄደ ፣ ትግሬ ወልቃይት ሄደ ፣ ትግሬ ተሰበሰበ ተሰበሰበ ትግሬ ለኢትዮጵያ አንዳች ችግር ወሬ እንጂ እስቲ አንድ ልድገመው አንድ ፖዘቲቭ ነገር ከትግሬ መጣ ብለው እዚህ በሕዝብ ፊት ሞግተኝ! ኢትዮጵያ ትግሬ የሚለውን ቃል መስማት ምን ያክል እንደ ስለቸው እንደ ታከተ አታውቅም! ይህ ላንተ ምክር ነው! 75 አመት የትግሬ ሕዝብ በወያኔ መከራ በልተሃል! አሁንም የጥቂት መሃይሞች ሰለባ ነህ!

Tigray should be left alone with the ethnic politics that they love and believe in wholeheartedly.
They will evolve through it weaker and more impoverished than they are now. If they are lucky to survive it.
The real problem is the people who are now running Ethiopia. Like Tigray them too believe in ethnic federalism. And they are babysitting the TPLF just like a father takes care of a child. Two years ago, PP had a chance to dismantle the TPLF and give a chance to Tigray instead it gave them life through a Pretoria deal.
Those who support PP and demeaning the TPLF are dishonest.

የምዬን እከክ ወዳባዬ ሆነኮ ነገሩ!
ይህ ቆሻሻ የጎሳ ሲስተም እንዳይነካ እንዳይፈርስ ሌት ተቀን የሚጋጋጡት የፈረሰችው ትግሬ ፣ ቁጥር አለን ብለው ለዶሚኔሽን የሚጋጋጡት ኦሮሞና አማራ ናቸው ! አለቀ የቀሩት 82 ጎሳዎች ዝም ብለው ዘና ብለው ኑሮዋቸውን እያጣጣሙ ድራማውን እየተከታተሉ ነው ! ኦሮሞና አማራ ተዋግተው ተዋግተው ሲሰለቻቸው ያኔ ትክክለኝውን ኢትዮጵያ ማደራጃ መንገድ እናሳያቸዋለን!

The government in power have said loud and clear ETHNIC FEDERALISM IS NON NEGOTIABLE. ABIYE THE CLOWN HIMSELF SAID THERE IS ONLY ONE ETHNIC GROUP WHO IS AGAINST ETHNIC FEDERALISM AND THAT IS THE AMHARA.ይህ ቆሻሻ የጎሳ ሲስተም እንዳይነካ እንዳይፈርስ ሌት ተቀን የሚጋጋጡት የፈረሰችው ትግሬ ፣ ቁጥር አለን ብለው ለዶሚኔሽን የሚጋጋጡት ኦሮሞና አማራ ናቸው !
In case you have a bit of a memory problem because of dementia, READ THE CONSTITUTION OF ETHIOPIA of the day.
Yet, you are accusing the Amharas of being in favour of ethnic federalism. You don’t believe it yourself, why would others believe a dishonest Gurage.
Shameless stinky Gurage. There is a reason why others are calling you all kinds of names.
MOLACHA LEBA.
Re: አክሱማኢዛና ትግሬ ጠ/ግዛት መቼ ነው የሚገነጠለው?
ለገዥው ብሔርተኛ የኦሮሞ ቡድን ትወርክ ከምታደርጉ እንዲህ Neutral stand ብትይዙ ለእናንተም ፡ ለሃገሪቱም ፡ ለአማራም ይጠቅማል። ከልብህ ከሆነ ጥሩ ነው። ቀሪው ገብስ ነው። ፋሽስቱ እና አረመናው ኦህዴድ vs አማራ ብለህ አስተካ፤ለው። ከኦሮሞ ሕዝብ ጋር ፀብ የለንም። ከገዢው ኦህዴድ ገዳይና አስገዳይ ቡድን ጋር እንጂ።ለፍርድ ሳናቀርብ እረፍት የለም።
Re: አክሱማኢዛና ትግሬ ጠ/ግዛት መቼ ነው የሚገነጠለው?
ሆረስ አንድ እውነት ሲናገር ሌላ በእውቀት አንድ ስህተት ሰንዝሯል።
ሀ) እውነት---- ሁላችንም በእድሜያችን ከወደ ትግራይ ክ/ሀገር በጎ ወይም ሰናይ ወሬ በዜና ይሁን በስማ በለው ሰምተን የምናውቅ አይመስለኝም። ይሁን እንጅ ወያኔ ከመምጣቱ በፊት የኢትዮጵያ ህዝብ ለትግራይ ህዝብ ያለው አክብሮት እና ፍቅር መልካም ነበር። በእውነቱ የትግራይ ህዝብም መልካም ህዝብ እና ሃይማኖተኛ ነበር እርኩስ ወያኔ አምሶ እና ቆልቶ ኢትዮጵያዊነት በአእምሮው እንዳይ በቅል ሳያደርግ በፊት። የትግራይ ህዝብ የምናውቀው ቢሆን ዛሬ የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ከትግራይ ሙልጭ ብላ ተለቅማ ባልተቃጠለች ነበር። በኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ በአገር ፍቅር ሳይሆን የትግሬ ወጣት ዛሬ የሚያረው የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ በእሳት ማሳረር ነው።
ወያኔ የትግራይን ህዝብ የተሳሳተ ትርክት እና ምክንያት በመፍጠር ነው - ኢትዮጵያዊነቱን ያጠፋቸው። ትግራይ ከሌሎች ክ/ሀገራት በተለየ ተፈጥሮ ምርት እና ልማት የነፈገው በመሆኑ የአካባቢውን ተደጋጋሚ ተፈጥሮዊ ችግር ኢትዮጵያ በተለይ ደግሞ አማራ ያመጣው አስመስሎ በማቅረብ ጥላቻ በማጧጧፍ ነው። ያ የጥላቻ እረመጥ አሁን እንደ አክሱምዒዛና እና መሰሎቹ ተቀጣጥሏል። ስለዚህ የትግራይ ችግር ተፈጥሮአዊ እንጅ ኢትዮጵያዊ መንስዔ የለውም - የችግሩ መፍትሄ ግን 100% ኢትዮጵያዊ አንድነት እና አገር ፍቅር ነው። የአገር ፍቅር ግን የላቸውም - ከአንገት በላይ ነው። አሁን የሚዋጉት ለወረዳ እና ቀበሌ ነው እንጅ በአገር ውስጥ አስተዳደራዊ ወሰን አለም አቀፋዊ ጦርነት አይደረግም - ነውር ነው። ኦሮሙማ ኦነግ አብይ ደግሞ ተመሳሳይ አቋም ስላለው የእራሱን ሚዛን ለማስጠበቅ በኢትዮጵያዊያን ሃብት እና ነፍስ እይተጫወተ ነው።
ለ) ስህተት - ሆረስ በዕውቀት የተናገረው ስህተት እለዋለሁ። መቸም ቢሆን የአማራ ህዝብ የጎሰኝነት ንቃተ-ህሌና አቀንቃኝ ሁኖ አያውቅም። አማራ የጎሳ ንቃተ ህሌና እንደ ሌሎች ቢሆን ቀድሞ ሊሆን የሚችል ህዝብ ነበር። አማራ 100% ኢትዮጵያዊ አጀንዳ እንጅ እንደ ኦነግ ወይም ወያኔ መኒፊስቶ ሰንዶ መጨፍለቅ እና ማሳደድ አድርጎ አይውቅም። አሁን እየተጋጋመ ያለው የፋኖ ትግል ቢሆንም እራስን የመከላከል እንጅ በሌሎች ላይ ግፍ ልፈጽም አይደለም። የአብይ አህመድ ተከፋይ ካድሬዎች የአማራ ፋኖ ትግል ተቀባይነት እንዳይኖረው ግን የእራሳቸውን ባህርይ (የመገንጠል፤ ወዘተ) ያለው በማስመሰል ፕሮፓጋንዳ ይሰራሉ። ፋኖ በመሰረቱ ይህ አላማ ጭራሽ የለውም። የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ እና ኢትዮጵያን እያሰበ ህይወት የሚሰጥ ነው። አማራ በቁጥር ስልጣን ልቃረጥ አላለም፤አይልም። ኢትዮጵያ ለጎሳ ቅርጫ ስትቀርብ ማየት ያሳዝነዋል እንጅ።
--- በመሰረቱ አብይ አህመድ ደግሞ የወያኔ ኢ-ህገ መንግስት ተተኪ አደራ ጠባቂ፤ ተጨማሪ አዳዲስ የጎሳ ክልሎች ያዋለደ፤ አፈ አውጥተው ኦሮምያን በኢትዮጵያ መቃብር ላይ እንመሰርታለን ያሉ፤ አዲስ አበባ የኦሮሞ ብቻ እና ኦሮሞ ልዩጥቅም ያለው ብቸኛ ህዝብ ያሉ ናቸው። ታዲያ አማራ ፋኖ የአማራ ህዝብ ሲጠፋ ዝም ማለት አይችልም። እራስን መከላከል በቁጥር ብዙ ስለሆንኩ ሌሎችን ግፍ ለፈጽምባቸው አላለም። የአማራ ትግል ከሰሜን ከተገንጣይ ትግሬ ወያኔዎች በደቡብ ደግሞ ከተገንጣይ ኦሮሞ ኦነጎች ነው። የአማራ ህዝብ ላይ ጥቁር ጥላሼት መቀባት ስሁት ፕሮፓጋንዳ እንጅ እውነት መመስከር አይደለም።

እናንተ ሰዎች ጤና የላችሁም!
አዎ በእናንተ ዕድሜ ትግራይ ሰላም የሚባል ነገር ኖሯት አያውቅም። ሙሉ ዕድሜያችሁን ስለ ዓመፅ፣ ረሃብ ጦርነትና ነው ስትሰሙ የኖራችሁት። ግን ድፍን ኢትዮጵያም ሰላም ኖሯት አያውቅም። ታድያ ትግራይ የጦር ሜዳ የሆነችው እርስ በእርሷ እየተናከሰች ሳይሆን፣ ከማዕከላዊ መንግስት ወይንም ከሻዕቢያ ጋር በተያያዘ ነው። ይኸንን እውነት ደግሞ ወደዚያ ፈርጥጦ መሽጎ ጠቅላይ ግዛቷን ለሃገር ማፍረሻ ተጠቅሞባት ለነበረ የኢህአፓ ጉምቱ አባል ማስረዳት አያስፈልግም።
ለትግራይ መውደም አማፂያኑ ተጠያቂ ቢሆኑም፣ ደርግ የሚባለው ከብትም ፒፒም ጦርነትን ብቻ መፍትሄ አድርጎ ሙጭጭ ስላለ ተጠያቂ ነው።
ከዚያ በኋላም ወያኔ ህዝቡ ላይ እንደ መዥገር ተጣብቃ የዕዝ ሰንሰለቷን ለማጠንከር ስትል ጥቂት ጎጠኞችን ብቻ ወጥራ ይዛ ተራውን ህዝብ “ወርቅ ነህ” እያለች እያማለለች በብዙዎች እንዲጠላና ቁስሉን እየላሰ እንዲኖር አደረገችው። አሁንም ይኸንን ምስኪን ህዝብ በቂም በቀል ከርሮ ባለበት እንዲቀርና ከሁሉም ኢትዮጵያውያኖች ጋር እንዲናቆር እያደረገችው ነው።
ያልሰለጠነንና ከአካባቢው ርቆ ሄዶ የማያውቅን ህዝብ ለምናባክ የወያኔን የውሸት ፕሮፓጋንዳ ትደግፋለህ ብሎ መኮነን ሃጥያት ነው። በፈቃዱ ባልመረጠው ጦርነት ምክንያት በረሃብና በድህነት ለረጅም ዘመናት መማቀቁ የሚያሳዝን ክስተት እንጂ፣ ከሌላው ኢትዮጵያዊ እንደተለየ ባዕድ አካል የሚያስቆጥረው አይደለም። የትኛውንስ ሰርቬይ አድርጋችሁ ነው፣ የትግራይ ህዝብ በሙሉ መጥፎ እንደሆነ ያረጋገጣችሁት?
ሌሎች ጎሳ-ጠል ሰዎች የሶማሊ ክልልንም እንደዚሁ ለኢትዮጵያ አይጠቅምም እያሉ ሲኮንኑት ነበር። አሁን መልካም አስተዳደር አግኝተው በተራቸው እየተሳለቁብህ ነው። አፋርንም ዘላን ነው ምንም አይጠቅምም ክላሽ ብቻ ስጡትና ድንበር ያስከብር ሲባል ነበር። ኦሮሞንም ስልጣኔ የማይገባው መጤና ኋላ ቀርነው ስትሉት ነበር።
የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ መልካም ነው። መሪዎቹና ተማርን የሚሉት ናቸው መርዞቹ።

Last edited by Selam/ on 04 May 2026, 12:51, edited 1 time in total.
Re: አክሱማኢዛና ትግሬ ጠ/ግዛት መቼ ነው የሚገነጠለው?
የወለንጪቲ ልጅ መልካም ብለሻል!
Re: አክሱማኢዛና ትግሬ ጠ/ግዛት መቼ ነው የሚገነጠለው?
የወያኔዎች የፓለቲካል ስሌት መኪና ቀመር (system of equation) የትግራይ መሰረታዊ ችግር ኢትዮጵያ ወይም አማራ ከማድረግ በተጨማሪ በተለየ መልኩ ጎላ ብሎ ለችግሩ መንስዔ የሚወሰደው እምዬ አጼ ምኒልክ ናቸው - ሸዋ የትግራይ ህዝብን ችግር እንደፈጠረው ተደርጎ በመውስደ። እንደ ወያኔዎች የመስፈራርቾ አሻንጉሊት (dummy problem) ዐጼ ዮሀንስ ቢኖሩ ትግራይ ምድራዊ ገነት ትሆን ነበር በማለት እንደ ገብረኪዳን ደስታ መርዛማ እባብ የጥላቻ ደቀመዝሙር በቀቀን በማሰለፍ ነበር። ሸዋ ክ/ሀገር ማፈራረስ የትግራይን ችግር እንደ መቅበር ተቆጥሮ።
በእርግጥ ነው ወያኔ በርካታ አገር ወዳድ አፍቃሪ ኢትዮጵያ የትግራይ ክ/ሀገር ተወላጆችን ልቅም አድርጋ በልታ ጨርሳ ነው የኢትዮጵያዊነት መንፈስ እንዳይኖር ያደረገችው። ቦታ እና አገር ሰው ከሌለው እኮ አገር አይሆንም - ባዶ ትግራይ ኢትዮጵያዊ ፍቅር ዐልባ ከሆኑ ከጸዳች እንደት ያ! የጥንቱ ኢትዮጵያዊነት ስሜት እና ፍቅር በጎዳና ይሞላል?
ደርግ እኮ ያልገደለው፤ቀይ ሽብር ያላፋፋመበት ክ/ሀገር የለም? ምናልባትም ቁጥር 1 የደርግ ሰለባ የነበሩት ካልተሳሳትኩ የአማራ ክ/ሀገራት ናቸው - ጎንዴር እነ ደርግ መላኩ ያልገደሉት፤ ወሎ ደሴ ፒያሳ ማን ያልተረሸነበት ይኖራል? ግን ጎንዴሬ እና ወሎየ በኢትዮጵያዊነቱ አይደራደርም- ሰንደቋን ይዞ ይሄዳል በሰንደቋም ከጋብቻው እስከ መቃብር ያጌጥበታል። ያለምንም ማለባበስ ትልቁ ችግር የባዕዳን መሳሪያዎች የሚመለመሉብተ 1ኛ የደራ ገባያ (የኢትዮጵያ ሥስ አካል) 2ኛ) ተፈጥሮ ሳይሆን ኢትዮጵያ የችግራቸው መንስዔ፤ ሸዋ ነግሶ ችግር እንዳመጣባቸው ተደርጎ በስህተት ስለሚደሰኮር ነው።
ይህ ስህተት እና ወያኔዊ ፕሮፓጋንዳ ነው መስተካከል ያለበት። ማንም ጤናማ ኢትዮጵያዊ የትግሬን ኢትዮጵያዊነት አይክድም - ትግሬንም የሚጠላ መኖር የለበትም። ትግሬ ወያኔ እና ወያኔ አስተሳሰብ ይዞ የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ እያቃጠለ፤ ወረዳ እና ቀበሌ ገንጥሎ አገር እሆናለሁ እያለ ማፍቀር ግን መላዕክነት መሆን ይጠይቃል።

እኔ የኦሮሞን አንጎል ከፍቼ በውስጡ ምን እንዳዘለ የማውቅበት ዘዴ የለኝም ። የአማራን አንጎል ከፍቼ በውስጡ ምን እንዳዘለ የማውቅበት አንጎል የለኝም ። ሁለቱም ሕዝቦች ምን አቋም አላቸው ? በኢትዮጵያ የዜጎች ፖለቲካ ላይ ምን እየሰሩ ነው? ብዬ ስጠይቅ አንዱ ስልጣን ይዞ በሌሎች ላይ የበላይነት ለመጫን ሲጋጋጥ ሌላው አንደኛውን ተክቶ ገዢ ለመሆን ሲጋጋጥ እንጂ አንድ ኦሮሞ አንድም አማራ የኢትዮጵያን ዜጋዎች አንድ ኢትዮጵያዊ አድርጎ ለሕዝባዊ ስልጣን ለማብቃት ሲያደራጅም ወይም ሌሎች ዜገኛ ፖለቲከኞችን ሲረዳ አላየሁም ።
ሰውን የምለካው በተግባሩ እንጂ በስብከቱ አይደለም! አለቀ! ኦሮሞና አማራ ዛሬ ላይ ያንድ ጎሰኛ ፖለቲካ ሳንቲም አንበሳና ዘውድ ናቸው!
ሰውን የምለካው በተግባሩ እንጂ በስብከቱ አይደለም! አለቀ! ኦሮሞና አማራ ዛሬ ላይ ያንድ ጎሰኛ ፖለቲካ ሳንቲም አንበሳና ዘውድ ናቸው!
Re: አክሱማኢዛና ትግሬ ጠ/ግዛት መቼ ነው የሚገነጠለው?
በቅርብ ዘመን የአማራ ህዝብ እንደ ኢትዮጵያዊነት እና ዜጋ በማሰብ 3 (ሦስት) ጊዜ በካሃዲያን እና በሴረኛ በጎሳ ፓለቲከኞች ተከድቷል -ተለይቶ የዕልቂት ኢላማ ሁኗል።
1ኛ) የአማራ ተወላጅ የኮሌጅ ተማሪዎች በኢትዮጵያ የመደብ ጭቆና አለ፤ ባላባታዊ/ንጉሳዊ ስርዓት ለዘመናት አርሶ አደሩን የጭቆና ቀንበር ጥሎበታል በማለት ግንባር ቀደም የተቃዋሚ በመሆን የንጉሰነግስቱን ስርዐት እንድ ወድቅ ያድረጉ የአንበሳውን ድርሻ የወሰዱ ነበሩ። ባለማወቅ ወይም ከጥራዝ ነጠቅነት የመነጨ ነበር። የአይጥ ስልጡን በድመት ስፈረ ትንሸራሸራለች ሆና እና ደርግ የሚባል ድብቅ ጸረ አማራ አታሎ ብቅ በማለት የአማራ ህዝብ የከተማ ቤት ና ቦታ፤ መሬት፤ ገፈፈ/ሰረቀ፤ የአማራ ምሁራንን ምንጥር አድርጎ ቀይ ሽብር ወዘተ ጨረሰ። አድሃሪ ሲል አማራ ማለቱ ነበር - በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ - በባላበት ሲዘረፍ እንዳልኖረ፤ ለእርሱ ይበላው የሌለው ለባላባት ሙክት ሲስብ ማር እና ነጭ ጤፍ ሲጭን እንዳልኖረ።
2ኛ) የትግራይ ወያኔዎች፤ አማርኛ እያወሩ፤ የአማራ ጤፍ እንጀራ እና እርጎ እየጠጡ ከ17 አመታት የጫካ ትግል በኋላ አማራ እየመራ ግንባሩን ለጥይት ቀደሞ እየሰጠ አዲስ አበባ ሲያደርሳቸው በደንደሱ አርዱት። አማራ ነፍጠኛ/ የትግራይ ጠላት፤ ወልቃይት ጠገደ ራያ ኮረም ትግሬ ነው ወዘተ በማለት በጅምላ ጨፈጨፉት። አሳልፈውም ለነፍሰ በላ ኦነግ ሰጡት። ወያኔን ያነገሰው አማራ፤ በወያኔ የሚታደን ሆነ። አማራ የ85 ቤርቤረሰብ የማርያም ጥላት ነው ተብሎ የግድያ ህገ-መንግስት ተጻፈበት።
3ኛ) በኦህደድ (ኦነግ-ፒፒ)፤ የአማራ ወጣቶች ግንባራቸውን ለወያኔ ጥይት በመስጠት በየክፍለ ሀገራቱ የወያኔ ኢህ አድግ ዘመን እንድያከትም ያደረጉት ሚና ቀላል አልነበረም። አብይ አህመድ ወደ ስልጣን እንድመጣ ከፍተኛ ድርሻ የነበረው አማራ ነው። አብይ አህመድ ኦሮሞ ስለሆነ አንዳች የተቃወመው አማራ የለም። ባዶ ወንበር ተሸክሞ አብይ አህመድ ግዛን -አልጋህ ይጥና እያለ አሞገሰ ሙሴ አለው እንጅ ኦነግ- ሰው ገዳይ አላለውም። ኢትዮጵያ ከጎሳ ነጻ ትሆናለች በሚል ብሩህ ተስፋ ሰንቆ። አብይ ግን ክህደት በሆድ ይፈተፍት ነበር - ኦሮሞ ዝሆን ሌሎች ጥንቸል እያለ ኦሮሞ በሚበዛባቸው ክ/ሀገራት በኦሮምኛ ይሰብክ ነበር። ተስፋ ያልቆረጠ አማራ ወያኔ አብይን ልትበላው እስከ ደብረሲና ሲመጣ ልጆችን ለመንግስት አደራ በሉልኝ እያለ መስዋዕትነት ይከፍል ነበር - ሃይማኖተኛው አማራ መንግስት እና አገር ያለ ምስሎት። አማራ ምናልባት ቢያንስ ለ3ኛ ጊዜ የተከዳበት።
ታዲያ ስንት ጊዜ በመታለል አማራ የኢትዮጵያዊ መስዋዕት በግ መሆኑን ማረጋገጥ አለበት? ጎጠኛ እና ተገንጣይ ካልሆነ የእርሱን የተገንጣይ ጸረ-ኢትዮጵያዊ ራዕይ ለማሳከት ሲል አገር ወዳድ አማራውን ሊወነጅል የሚያስችል የሞራል ልዕልና የለውም።
It is unfair to ask Amhara get tricked for 4th or 5th time by thug tribalists using Ethiopia as a pretext.
Re: አክሱማኢዛና ትግሬ ጠ/ግዛት መቼ ነው የሚገነጠለው?
ምንም አይምሮ መክፈት አያስፈልግም። ልቦናህ በክፋት የተሞላ ከሆነ፣ ሁልጊዜም ሁሉም ሰው እንዳንተ የሆነ ይመስልሃል።
የኢትዮጵያ መሪ ማን እንደሆነ እንኳን የማያውቁ ኢትዮጵያኖች ባሉበት ሃገር፣ አማራዎች እንዲህ አደረጉ፣ ኦሮሞዎች ድርጊታቸው እንደዚህ ነው፣ ትግሬዎች ሌላውን ይጠላሉ ብሎ ህዝቡን በሙሉ አንድ ኮሮጆ ውስጥ መክተት ስንኩል አስተሳሰብ ነው።
አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ጎጥ ሳይለይ በሰላም አብሮ መኖር እንደሚፈልግ የዛሬ ስምንት ዓመት ለአዲሱ የኦሮሞ ጠቅላይ ሚኒስቴርና ለአቶ ሱሴ በእንባ እየተራጨ ባሳየው ድጋፍና ፍቅር አስመስክሯል። እርግጠኛ ነኝ ዕድሉን ቢያገኝ፣ ለሱማሊ ፕሬዜዳንትም ተመሳሳይ ድጋፍ ይሰጣል።
ከዚያ ፈንጠዝያ በኋላ የመጣው ረብሻና መገፋፋት በአደራ-በይዎቹ ፖለቲከኞች ጥጋብና የእርስ በእርስ መከፋፈል ምክንያት የተፈጠረ ነው። መዋጥ ከሚችሉት በላይ እየተስገበገቡ የሚጎርሱት ተረኛዎቹ አስተዳዳሪዎች፣ ሌሎቹን በማግለል ዕድሜያቸውን የሚያራዝሙ መስሏቸው ቅርቃር ውስጥ ገቡ። የተገፉትም በእምቢተኞነት ዓመፅ ውስጥ ተሸነቀሩ። ሁለቱም ወገኖች የህዝብ ድጋፍ ለማግኘት እራሳቸውን እንደ ስልጡንና ጀግና ወይንም እንደ ወርቅ ሌላውን ደግሞ እንደ ኋላ ቀር፣ ጨካኝና ሃገር አፍራሽ መሳል ጀመሩ። በቃ ይኸው ነው ፖለቲካው!
ስለዚህ የፖለቲከኞች የተረኛነት አስተሳሰብ እስካልቆመ ድረስ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ዘላቂ ሰላም አይኖርም፣ ለጥፋቱ ግን ህዝቡ ሊወቀስ አይችልም።

Last edited by Selam/ on 04 May 2026, 15:08, edited 1 time in total.
Re: አክሱማኢዛና ትግሬ ጠ/ግዛት መቼ ነው የሚገነጠለው?
እኔ በህዝብ ተስፋ አልቆርጥም። የተወጋው መርዝ ሲነቀልለትና ህመሙ ሲታከምለት ተመልሶ በሰላምና በፍቅር ከወገኖቹ ጋር ይኖራል። ሊታከም የማይችለው በክፋትና በጥቅም የሰለጠነው የልሂቃንና ፖለቲከኞች አስተሳሰብ ነው።
ወያኔ የተከለችው የአማራ ጥላቻ ፍሬ አፍርቶ አሁን የኦሮምኛ ሙዚቃዎች የገበያ ማጣፈጫ ሆኖል። ለወያኔ ግን አልጠቀማትም። አንድን ጎሣ ጠልተህ ወይንም አስጠልተህ ሌላውን እያማለልክ በዘላቃነት ልትኖር አትችልም፣ አንድ ቀን ያደናቅፍሃል። ይኸ የተፈጥሮ ህግ ነው!

Abere wrote: ↑Today, 12:05የወያኔዎች የፓለቲካል ስሌት መኪና ቀመር (system of equation) የትግራይ መሰረታዊ ችግር ኢትዮጵያ ወይም አማራ ከማድረግ በተጨማሪ በተለየ መልኩ ጎላ ብሎ ለችግሩ መንስዔ የሚወሰደው እምዬ አጼ ምኒልክ ናቸው - ሸዋ የትግራይ ህዝብን ችግር እንደፈጠረው ተደርጎ በመውስደ። እንደ ወያኔዎች የመስፈራርቾ አሻንጉሊት (dummy problem) ዐጼ ዮሀንስ ቢኖሩ ትግራይ ምድራዊ ገነት ትሆን ነበር በማለት እንደ ገብረኪዳን ደስታ መርዛማ እባብ የጥላቻ ደቀመዝሙር በቀቀን በማሰለፍ ነበር። ሸዋ ክ/ሀገር ማፈራረስ የትግራይን ችግር እንደ መቅበር ተቆጥሮ።
በእርግጥ ነው ወያኔ በርካታ አገር ወዳድ አፍቃሪ ኢትዮጵያ የትግራይ ክ/ሀገር ተወላጆችን ልቅም አድርጋ በልታ ጨርሳ ነው የኢትዮጵያዊነት መንፈስ እንዳይኖር ያደረገችው። ቦታ እና አገር ሰው ከሌለው እኮ አገር አይሆንም - ባዶ ትግራይ ኢትዮጵያዊ ፍቅር ዐልባ ከሆኑ ከጸዳች እንደት ያ! የጥንቱ ኢትዮጵያዊነት ስሜት እና ፍቅር በጎዳና ይሞላል?
ደርግ እኮ ያልገደለው፤ቀይ ሽብር ያላፋፋመበት ክ/ሀገር የለም? ምናልባትም ቁጥር 1 የደርግ ሰለባ የነበሩት ካልተሳሳትኩ የአማራ ክ/ሀገራት ናቸው - ጎንዴር እነ ደርግ መላኩ ያልገደሉት፤ ወሎ ደሴ ፒያሳ ማን ያልተረሸነበት ይኖራል? ግን ጎንዴሬ እና ወሎየ በኢትዮጵያዊነቱ አይደራደርም- ሰንደቋን ይዞ ይሄዳል በሰንደቋም ከጋብቻው እስከ መቃብር ያጌጥበታል። ያለምንም ማለባበስ ትልቁ ችግር የባዕዳን መሳሪያዎች የሚመለመሉብተ 1ኛ የደራ ገባያ (የኢትዮጵያ ሥስ አካል) 2ኛ) ተፈጥሮ ሳይሆን ኢትዮጵያ የችግራቸው መንስዔ፤ ሸዋ ነግሶ ችግር እንዳመጣባቸው ተደርጎ በስህተት ስለሚደሰኮር ነው።
ይህ ስህተት እና ወያኔዊ ፕሮፓጋንዳ ነው መስተካከል ያለበት። ማንም ጤናማ ኢትዮጵያዊ የትግሬን ኢትዮጵያዊነት አይክድም - ትግሬንም የሚጠላ መኖር የለበትም። ትግሬ ወያኔ እና ወያኔ አስተሳሰብ ይዞ የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ እያቃጠለ፤ ወረዳ እና ቀበሌ ገንጥሎ አገር እሆናለሁ እያለ ማፍቀር ግን መላዕክነት መሆን ይጠይቃል።
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10979
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: አክሱማኢዛና ትግሬ ጠ/ግዛት መቼ ነው የሚገነጠለው?
It is very sad you don’t get it. When do you realize that paid liberation fronts and their foreign masters succeeding ! It is either to add Tigray in Eritrea it seems like. If it does not succeed disintegrating the nation then they will take Adwa! Why? It all has to do revenge against Ethiopia for anti colonialism ! Have you ever thought about why Adwa of all regions is the most Anti Ethiopia? It is because that is where Ase Minilik defeated Italy! They are telling you, we are snatching Adwa if not disintegrating the rest of Ethiopia . This is the message. The ethnic built generation Ethiopia accepted will eventually disintegration unless Teddy generation go to war and decimate tge Liberation Fronts before this too late . That is why pp is eliminating Shewa and Addis cleaning up remnants of anti colonialism while filling these regions with liberation fronts and ethnic fanatic generations. I don’t see any hope here relying with Eprdf #2 who is part of liberation fronts headed by Shabia and Tplf!
Re: አክሱማኢዛና ትግሬ ጠ/ግዛት መቼ ነው የሚገነጠለው?
ከቅን ምኞት ያለፈ ውጤት ማየት የሚቻለው ተግባራዊ የለውጥ ኃይል ሲወለድ ብቻ ነው። ህዝብ ከህዝብ የትም ዓለም ተጣልቶ አያውቅም - ይህ Universal (ሁለንተናዊ) እውነት ነው። በህዝብ ውስጥ የተደበቁ ህዝብ የሰይፋቸው ድጓስ አድርገው ለሚኖሩ ነው እንጅ።
ተጨባጩ እውነታ የቱንም ያህል በጎ ምኞት እና መንፈሳዊ አባትነት ምክር በኢትዮጵያ ቢኖር ወያኔ እና ኦነግ በነገሱበት፤ ሻዕብያ አሳላፊ በሆነበት ተጨባጭ ሁኔታ አንዳች ጠብ የሚል የበጎ ምኞት ፍሬ አይኖርም። ተግባራዊ የለውጥ ሃይል መኖር አለበት። የአማራ ፋኖ ኃይል ከግፍ ብዛት ተወልዶ መመከት ሲጀምር ይህን ኢትዮጵያዊ ሃይል ስም ለማጥፋት የወያኔ እና ኦነግ የጎጠኞች አቻ (peer) ለማድረግ የሚደረገው ከንቱ ጥረት አገር የመበተን ሴራ ነው።

Selam/ wrote: ↑Today, 13:47እኔ በህዝብ ተስፋ አልቆርጥም። የተወጋው መርዝ ሲነቀልለትና ህመሙ ሲታከምለት ተመልሶ በሰላምና በፍቅር ከወገኖቹ ጋር ይኖራል። ሊታከም የማይችለው በክፋትና በጥቅም የሰለጠነው የልሂቃንና ፖለቲከኞች አስተሳሰብ ነው።
ወያኔ የተከለችው የአማራ ጥላቻ ፍሬ አፍርቶ አሁን የኦሮምኛ ሙዚቃዎች የገበያ ማጣፈጫ ሆኖል። ለወያኔ ግን አልጠቀማትም። አንድን ጎሣ ጠልተህ ወይንም አስጠልተህ ሌላውን እያማለልክ በዘላቃነት ልትኖር አትችልም፣ አንድ ቀን ያደናቅፍሃል። ይኸ የተፈጥሮ ህግ ነው!
Abere wrote: ↑Today, 12:05የወያኔዎች የፓለቲካል ስሌት መኪና ቀመር (system of equation) የትግራይ መሰረታዊ ችግር ኢትዮጵያ ወይም አማራ ከማድረግ በተጨማሪ በተለየ መልኩ ጎላ ብሎ ለችግሩ መንስዔ የሚወሰደው እምዬ አጼ ምኒልክ ናቸው - ሸዋ የትግራይ ህዝብን ችግር እንደፈጠረው ተደርጎ በመውስደ። እንደ ወያኔዎች የመስፈራርቾ አሻንጉሊት (dummy problem) ዐጼ ዮሀንስ ቢኖሩ ትግራይ ምድራዊ ገነት ትሆን ነበር በማለት እንደ ገብረኪዳን ደስታ መርዛማ እባብ የጥላቻ ደቀመዝሙር በቀቀን በማሰለፍ ነበር። ሸዋ ክ/ሀገር ማፈራረስ የትግራይን ችግር እንደ መቅበር ተቆጥሮ።
በእርግጥ ነው ወያኔ በርካታ አገር ወዳድ አፍቃሪ ኢትዮጵያ የትግራይ ክ/ሀገር ተወላጆችን ልቅም አድርጋ በልታ ጨርሳ ነው የኢትዮጵያዊነት መንፈስ እንዳይኖር ያደረገችው። ቦታ እና አገር ሰው ከሌለው እኮ አገር አይሆንም - ባዶ ትግራይ ኢትዮጵያዊ ፍቅር ዐልባ ከሆኑ ከጸዳች እንደት ያ! የጥንቱ ኢትዮጵያዊነት ስሜት እና ፍቅር በጎዳና ይሞላል?
ደርግ እኮ ያልገደለው፤ቀይ ሽብር ያላፋፋመበት ክ/ሀገር የለም? ምናልባትም ቁጥር 1 የደርግ ሰለባ የነበሩት ካልተሳሳትኩ የአማራ ክ/ሀገራት ናቸው - ጎንዴር እነ ደርግ መላኩ ያልገደሉት፤ ወሎ ደሴ ፒያሳ ማን ያልተረሸነበት ይኖራል? ግን ጎንዴሬ እና ወሎየ በኢትዮጵያዊነቱ አይደራደርም- ሰንደቋን ይዞ ይሄዳል በሰንደቋም ከጋብቻው እስከ መቃብር ያጌጥበታል። ያለምንም ማለባበስ ትልቁ ችግር የባዕዳን መሳሪያዎች የሚመለመሉብተ 1ኛ የደራ ገባያ (የኢትዮጵያ ሥስ አካል) 2ኛ) ተፈጥሮ ሳይሆን ኢትዮጵያ የችግራቸው መንስዔ፤ ሸዋ ነግሶ ችግር እንዳመጣባቸው ተደርጎ በስህተት ስለሚደሰኮር ነው።
ይህ ስህተት እና ወያኔዊ ፕሮፓጋንዳ ነው መስተካከል ያለበት። ማንም ጤናማ ኢትዮጵያዊ የትግሬን ኢትዮጵያዊነት አይክድም - ትግሬንም የሚጠላ መኖር የለበትም። ትግሬ ወያኔ እና ወያኔ አስተሳሰብ ይዞ የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ እያቃጠለ፤ ወረዳ እና ቀበሌ ገንጥሎ አገር እሆናለሁ እያለ ማፍቀር ግን መላዕክነት መሆን ይጠይቃል።
Re: አክሱማኢዛና ትግሬ ጠ/ግዛት መቼ ነው የሚገነጠለው?
“ሃሳብህ ቅን ምኞት ብቻ ነው” ማለትና “ህዝብ ከህዝብ የትም ዓለም ተጣልቶ አያውቅም” ማለት ሁለት የሚጣረሱ ነገሮች ናቸው። ሁለተኛው አገላለፅህ እውነት ከሆነ የመጀመሪያው ፉርሽ ነው ማለት ነው።
Abere wrote: ↑Today, 15:45ከቅን ምኞት ያለፈ ውጤት ማየት የሚቻለው ተግባራዊ የለውጥ ኃይል ሲወለድ ብቻ ነው። ህዝብ ከህዝብ የትም ዓለም ተጣልቶ አያውቅም - ይህ Universal (ሁለንተናዊ) እውነት ነው። በህዝብ ውስጥ የተደበቁ ህዝብ የሰይፋቸው ድጓስ አድርገው ለሚኖሩ ነው እንጅ።
ተጨባጩ እውነታ የቱንም ያህል በጎ ምኞት እና መንፈሳዊ አባትነት ምክር በኢትዮጵያ ቢኖር ወያኔ እና ኦነግ በነገሱበት፤ ሻዕብያ አሳላፊ በሆነበት ተጨባጭ ሁኔታ አንዳች ጠብ የሚል የበጎ ምኞት ፍሬ አይኖርም። ተግባራዊ የለውጥ ሃይል መኖር አለበት። የአማራ ፋኖ ኃይል ከግፍ ብዛት ተወልዶ መመከት ሲጀምር ይህን ኢትዮጵያዊ ሃይል ስም ለማጥፋት የወያኔ እና ኦነግ የጎጠኞች አቻ (peer) ለማድረግ የሚደረገው ከንቱ ጥረት አገር የመበተን ሴራ ነው።
Selam/ wrote: ↑Today, 13:47እኔ በህዝብ ተስፋ አልቆርጥም። የተወጋው መርዝ ሲነቀልለትና ህመሙ ሲታከምለት ተመልሶ በሰላምና በፍቅር ከወገኖቹ ጋር ይኖራል። ሊታከም የማይችለው በክፋትና በጥቅም የሰለጠነው የልሂቃንና ፖለቲከኞች አስተሳሰብ ነው።
ወያኔ የተከለችው የአማራ ጥላቻ ፍሬ አፍርቶ አሁን የኦሮምኛ ሙዚቃዎች የገበያ ማጣፈጫ ሆኖል። ለወያኔ ግን አልጠቀማትም። አንድን ጎሣ ጠልተህ ወይንም አስጠልተህ ሌላውን እያማለልክ በዘላቃነት ልትኖር አትችልም፣ አንድ ቀን ያደናቅፍሃል። ይኸ የተፈጥሮ ህግ ነው!
Abere wrote: ↑Today, 12:05የወያኔዎች የፓለቲካል ስሌት መኪና ቀመር (system of equation) የትግራይ መሰረታዊ ችግር ኢትዮጵያ ወይም አማራ ከማድረግ በተጨማሪ በተለየ መልኩ ጎላ ብሎ ለችግሩ መንስዔ የሚወሰደው እምዬ አጼ ምኒልክ ናቸው - ሸዋ የትግራይ ህዝብን ችግር እንደፈጠረው ተደርጎ በመውስደ። እንደ ወያኔዎች የመስፈራርቾ አሻንጉሊት (dummy problem) ዐጼ ዮሀንስ ቢኖሩ ትግራይ ምድራዊ ገነት ትሆን ነበር በማለት እንደ ገብረኪዳን ደስታ መርዛማ እባብ የጥላቻ ደቀመዝሙር በቀቀን በማሰለፍ ነበር። ሸዋ ክ/ሀገር ማፈራረስ የትግራይን ችግር እንደ መቅበር ተቆጥሮ።
በእርግጥ ነው ወያኔ በርካታ አገር ወዳድ አፍቃሪ ኢትዮጵያ የትግራይ ክ/ሀገር ተወላጆችን ልቅም አድርጋ በልታ ጨርሳ ነው የኢትዮጵያዊነት መንፈስ እንዳይኖር ያደረገችው። ቦታ እና አገር ሰው ከሌለው እኮ አገር አይሆንም - ባዶ ትግራይ ኢትዮጵያዊ ፍቅር ዐልባ ከሆኑ ከጸዳች እንደት ያ! የጥንቱ ኢትዮጵያዊነት ስሜት እና ፍቅር በጎዳና ይሞላል?
ደርግ እኮ ያልገደለው፤ቀይ ሽብር ያላፋፋመበት ክ/ሀገር የለም? ምናልባትም ቁጥር 1 የደርግ ሰለባ የነበሩት ካልተሳሳትኩ የአማራ ክ/ሀገራት ናቸው - ጎንዴር እነ ደርግ መላኩ ያልገደሉት፤ ወሎ ደሴ ፒያሳ ማን ያልተረሸነበት ይኖራል? ግን ጎንዴሬ እና ወሎየ በኢትዮጵያዊነቱ አይደራደርም- ሰንደቋን ይዞ ይሄዳል በሰንደቋም ከጋብቻው እስከ መቃብር ያጌጥበታል። ያለምንም ማለባበስ ትልቁ ችግር የባዕዳን መሳሪያዎች የሚመለመሉብተ 1ኛ የደራ ገባያ (የኢትዮጵያ ሥስ አካል) 2ኛ) ተፈጥሮ ሳይሆን ኢትዮጵያ የችግራቸው መንስዔ፤ ሸዋ ነግሶ ችግር እንዳመጣባቸው ተደርጎ በስህተት ስለሚደሰኮር ነው።
ይህ ስህተት እና ወያኔዊ ፕሮፓጋንዳ ነው መስተካከል ያለበት። ማንም ጤናማ ኢትዮጵያዊ የትግሬን ኢትዮጵያዊነት አይክድም - ትግሬንም የሚጠላ መኖር የለበትም። ትግሬ ወያኔ እና ወያኔ አስተሳሰብ ይዞ የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ እያቃጠለ፤ ወረዳ እና ቀበሌ ገንጥሎ አገር እሆናለሁ እያለ ማፍቀር ግን መላዕክነት መሆን ይጠይቃል።
Re: አክሱማኢዛና ትግሬ ጠ/ግዛት መቼ ነው የሚገነጠለው?
Listro MAGA Gurage is a dishonest person or a LEKESES LEBA.ቆሻሻ የጎሳ ሲስተም እንዳይነካ እንዳይፈርስ ሌት ተቀን የሚጋጋጡት የፈረሰችው ትግሬ ፣ ቁጥር አለን ብለው ለዶሚኔሽን የሚጋጋጡት ኦሮሞና አማራ ናቸው !
He deliberately left out OPDO a.ka. PP a.k.a. OLF and gladly labeled the Amharas, the cradles of Ethiopia, as a tribalist.
If it wasn’t for Amharas, this stinky Gurage, would have been Pen&isless TOLESA in the far corner of Hadiyas zone.
The Amharas liberated him and gave him the opportunity of education and good life. Today he is waving a knife at the back of the Amharas on behalf of the OLF.
MOLACHA LEBA.
Re: አክሱማኢዛና ትግሬ ጠ/ግዛት መቼ ነው የሚገነጠለው?
Most TPLF politicians are preposterous and severely short-sighted.
Recently one such idiotic TPLF politician said "We are weighing up our options" when the end-dependence question raised.
The most appropriate question should be will the rest of Ethiopians separate from Tigre?
In the above case no idiotic TPLF politcian can come up with "we are weighing up our options" nonsense.