Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15551
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

አሳዛኝ ነው! ትግራይ መርዛማ የጎሳ ቤርቤረሰብ እፅ ጨቅጭቃ በጥብጣ በወያኔ ጽዋ ጨልጣ እራሷን አጠፋች - ወያኔ በጀርባዋ አዝላ የማትድነውነ እከክ እና ኩክኒ ስታክ ትኖራለች።

Post by Abere » 03 May 2026, 11:04

አሳዛኝ ነው! ትግራይ መርዛማ የጎሳ ቤርቤረሰብ እፅ ጨቅጭቃ በጥብጣ በወያኔ ጽዋ ጨልጣ እራሷን አጠፋች - ወያኔ በጀርባዋ አዝላ የማትድነውነ እከክ እና ኩክኒ ስታክ ትኖራለች።
እከካም ወያኔ 35 አመት በላይ ሌላ እከካም ኦነግ-ኦሮሙማ አዛምቶ ዛሬ በጎሳ ቤርቤረስ ማዳያት ገርጥታ ሉዋላዊ አካሏ ፈራርሶ ይገኛል። የሚገርም እኮ ነው! ወረዳ እራሱ ወደፊት ተገንጥየ አገር እሆናለሁ በሚል ስሌት መንደር እና ጎጆ ሲያቃጥል ማዬት የዘወትር ክስተት ነው። በቅርቡ እንኳን ማረቆ ወረዳ ተገንጥሎ አገር ለመሆን መስቃን ወረዳ ላይ ጦርነት ገጥሞ አይተናል። ይህ ታዲያ እከካም ወያኔ በኢትዮጵያ የነዛችው መርዛማ እከክ እና ኩክኒ ነው ውጤት አፍርቶ ነው። ወደ ፊት አገር ሊኖረው የሚፈልግ ዜጋ ሁሉ ይህን እከካም የጎሳ ፌደሬሽን ማፍረስ፤ የዱርየ የ3ኛ ክፍል የትግሬ ወያኔ እና ኦነግ የጻፉትን ኢ-ህገ መንግስት ወረቅት ቀዳዶ ማቃጠል የግድ ይላል፡ አገር የማይፈልግ ስደተኛ ትውልድ መሆን ለፈለገ ደግሞ የጎሳ እከኩን ሲሟዥቅ እዬዬ ሲያነባ ይኑር - ትግራይ ክፍለ ሀገር የገጠማት የዝንተ አለም እዬዬ እና ኩክኒ መሟቀቅ ነው ወያኔ በአንቀልባ አዝላ እሽሩሩ እስካለች ድረስ። ኦሮሞ እንድሁ ተረኛ ልሁን ብሎ ከደነፋ መቸም ተረኛ ሁኖ መኖር አይችልም - ችግር እና እልቂት ሲያከው ይኖራል እንጅ።



Abere
Senior Member
Posts: 15551
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አሳዛኝ ነው! ትግራይ መርዛማ የጎሳ ቤርቤረሰብ እፅ ጨቅጭቃ በጥብጣ በወያኔ ጽዋ ጨልጣ እራሷን አጠፋች - ወያኔ በጀርባዋ አዝላ የማትድነውነ እከክ እና ኩክኒ ስታክ ትኖራለች።

Post by Abere » 03 May 2026, 18:47

Axumezana አንተ ነህ እኮ ከላም አላቢ እግር ስር ሚያው! እያለች እንደ ምትለማመጥ ድመት የፒፒ እግር የምትልሰው - ቅኔ ትቀኛለህ፤ ዜማ ታወርዳለህ ለብልጽግና ፒፒ። ያመጣችሁት የጎሳ ቤርቤረሰብ እክከ በደንብ አድርጎ ገረፋችሁ።ጭንቅላትህ አይሰራም ማለት ነው? ትግርኛ ተናጋሪ የፒፒ ገረድ መሆንህን አታውቅም?በጣም የሚያሳዝነው የትግራይ ክ/ሀገር ህዝብ ወያኔ እከክ አዝሎ መውጫ አጥቶ በችግር እና ኩክኒ መማቀቁ። ዐባይ ትግራይ ዐባይ ሲዖል ሁኖ አረፈ። :P
Axumezana wrote:
03 May 2026, 14:45
አበረ ከፒፒ ጋር ተሳፈጥ አቅም ካለህ!

Axumezana
Senior Member
Posts: 19394
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አሳዛኝ ነው! ትግራይ መርዛማ የጎሳ ቤርቤረሰብ እፅ ጨቅጭቃ በጥብጣ በወያኔ ጽዋ ጨልጣ እራሷን አጠፋች - ወያኔ በጀርባዋ አዝላ የማትድነውነ እከክ እና ኩክኒ ስታክ ትኖራለች።

Post by Axumezana » 03 May 2026, 20:32

አበረ አንተ ፒፒን ሆነ አብይን ከAxumezana በላይ ተችተሃል፥ መክረሃል???ችግሩ አንተ የምታየው ጥቁር ወይም ነጭ ብቻ ነው ( you are color blind)። ልዩነታችን እዚህ ላይ ነው።

Post Reply