ከአፍሪካ የተሻልን ህዝቦች ነን የሚል ጉራችን ምን ዋጠው?Selam/ wrote: ↑Yesterday, 20:07ጉድ እኮ ነው - ትግሬን፣ አማራንና ኦሮሞን ጠልተህ የምታመጣው ምንም ነገር አይኖሮም፣ እንደዚሁ እየተሳደብክ ታራለህ፣ ትደብናለህ እንጂ።
በአንድ በኩል ትግሬና ኤርትራ በህዝብ ብዛት እየቀጨጩ ነው ትልና፣ በሌላ በኩል ደግሞ አማራ፣ ትግሬና ኦሮሞ በህዝብ ቁጥር ብዙ ስለሆኑ ነው ለስልጣን የሚፋጩት እኛንም የሚደፈጥጡት ብለህ ታለቅሳለህ። እንዴ! ትግሬ ከሶማሊ የሚያንስ ከሲዳማ ጋር ደግሞ የሚቀራረብ ሆኖ፣ እንዴት ማይኖሪቲ ወያኔ ትገዛናለች ብላችሁ ዕሪሪሪሪ ስትሉ አልነበረም እንዴ?
ተስፋ ቁረጡ፣ አሁን ባለንበት የስልጣኔ ደረጃ፣ አፍሪካ ውስጥ ማይኖሪቲ ሊገዛ አይችልም። በአጋጣሚ ቢችልም እንደ ወያኔ፣ እንደ ሩዋንዳና ቡሩንዲ፣ እንደ ደቡብ አፍሪካ አመሰቃቅሎት ነው የሚሄደው። ስለዚህ፣ አነስተኛ ቁጥር ያላቸው ህዝቦች ሌላ ዘዴ እስካልፈጠሩ ድረስ ከመጣው ጋር ከመለጠፍ ወይንም አኩርፎ ከመደቆስ ሌላ ምንም ምርጫ የላቸውም። ለዚህ ደግሞ ማስረጃው ER ላይ ህዝቡን በሙሉ በየቀኑ ሲሳደቡ የሚውሉትን አናሳና ስንኩል ሰዎችን፣ ዛሬ ወደ አንድ በኩል አዘንብለው ከሆነ ነገ ደግሞ ወደ ሌላው ወገን ቅልብስ የሚሉትን ወላዋይ ካድሬዎች መመልከት ነው።
የሚተማመኑበት አንዳችም የራሳቸው የሆነ ነገር ስለሌላቸው፣ ሚዛን የደፉ የሚመስላቸው ከአንዱ ጋር በመለጠፍ ወይንም መሆን ያልቻሉትን ህዝብ በምላሳቸው በመዘርጠጥ ብቻ ነው።
በባዶ እጅህ በጨበጣ ህዝብን በሙሉ መጥላት ደግሞ የኋላ ቀርነትና የአይምሮ መቀንጨር ምልክት ነው፤ የጨጓራ በሽታ ይለቅብሃል፣ ያኮማትርሃል፣ የባሰ ያሳንስሃል። ለጊዜያዊ ጥቅም መለጠፍም ሚዛንህ አዛብቶ ልክ እንደሚጥል በሽታ ያጎሳቁልሃል።
gnōthi seauton!
Minority እንደ ኦሮሞ አማራና ትግሬ ለዘለአለም በማያባራ cannibalism ውስጥ አልፎ አገር ሊመራ የተመኘ አይመስለንም:: የስለጠነ ፓለቲካ ቢስፍን ግን አግሪቱ ያፈራችው የተሻለ ስው ከሱርማም ይሁን ከቤንሻንጉል ጠቃሚ ቦታ ይዛል አገር እስከመምራት:: እንደጋማ ከብት በቀንድ ቆጠራ ከሆነ አንደኛ ኦሮሞ ወይም አማራ ቀጥሎ ትግሬ ተረኛ ገዢ ሊሆን ነው:: ማይኖሪቲው በየ ስላሳ አመቱ ትግሬ ኦሮሞ አማራ ለመምስል ጥረት ማድርግ ይጠበቅበታል:: ሶስቱ ደግሞ ለስልጣን ethnic hegemony እየተቆራቆሱ ይቀጥላሉ:: Cyclic violence and destruction. አሁን እየሆነ ያለው ያ ነው:: አማራን እወክላለሁ የሚለው አሁን አማራነትን ወይም እርሱ ኢትዮዽያ የሚላትን ለመጫን ጫካ ውስጥ ነው:: ዑደቱ ይቀጥላል የሆነ ቦታ እነዚህ እየተቆራቆሱ አገር የሚያጠፉ ቡድኖች መተማመንና የሚመሩበት ስርአት ካልፈጠሩ በቀር::
አፍሪካ ውስጥ እንድህ እይሆንም ብሎ generalize ማድረግ ወይ አፍሪካን በጅምላ መናቅ ወይም አለማወቅ ነው የሚሆነው:: አፍሪካ ከኢትዮዽያ የተሻል viable democracy and responsible governance ያላቸው አገሮች አሉ ከኬንያ ጀምሮ! ግን ለጉራ የሃገርነት እድሜ በመቁጠር ኮለናይዝ ባለመሆን ወሬያችን ስውን በማደንቆት ኢትዮዽያ አንደኛ ነች::
በአማራ-ኦሮሞኖ-ትግሬ መሃል ያለው ቅራኔ መናናቅና መበላላት ለስልጣን መተናነቅ አሳፋሪና አንዳገር ውስጥ ያሉ ህብረተስቦች ናቸው ለማለት አመቺ አይደለም:: አማራ ነኝ የሚለው ህብረተስብ ደግሞ ያልሆነውን ነገር በመምስል በውሽት በመኮፈስ ሌላውን በመስደብ በማናናቅ ባህል የታወቀ ነው:: ይህ አንድ ሆኖ ለመኖር እንቅፋት ከመሆን በስተቀር ትርፍ የለውም:: አገሪቱ ውስጥ ብዙ ወንጀሎችና አስተዳደራዊ ግፎች ተፈፅመዋል ይፈፀማሉም:: ይህንን ተረድቶ sensitive and understanding በመሆን in responsible way communicate ማድረግ አገርን ያድናል ጥላቻን ያስቀራል::
You address others in the right way and with respect, you most likely earn their respect and treat you well. If you follow the opposite path, well the opposite is likely to happen.
እዚህ ጭቅጭቅና ስድብ የሚቀስቀስው necessarly ሁላችንም ዘረኛ ሆነን ሳይሆን የሌላውን ዘርና ባህሉን ነቅስው መጀመሪያ በሚሳደቡ ኢትዮዽያ ማለት ዳይቨርስና ሃይማኖት ያለውና ሃይማኖት የሌለው ህብረተስብ ያለባት አገር እንደመሆኗ ያንን የሚመጥን ሆደ ስፊ ፖለቲካና አይዲዮሎጂ ማራመድ ሲገባቸው የራሳችውን ሃይማኖትና ባህል አስበልጠው በሌላው ላይ ለመጫን በሚመኙ አይምሮአቸው በቀነጨረ ግን በትእቢት በተወጠሩ የዘር ሱፐርማሲሰቶች ነው::