Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Tiago
Member
Posts: 3391
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ቴዲ አፍሮ የማን ልጅ ነው?

Post by Tiago » 29 Apr 2026, 04:01

Yes, Teddy Afro (real name Tewodros Kassahun Germamo) is of Amhara ethnic heritage. He was born in Addis Ababa, Ethiopia, to parents Kassahun Germamo and Tilaye Arage, both of Amhara descent. Multiple sources confirm his Amhara background, and his music often reflects themes associated with Amhara culture and Ethiopian nationalism.

He was born in kuas meda -Addis Ababa.

There you have it.

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 11008
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ቴዲ አፍሮ የማን ልጅ ነው?

Post by ethiopianunity » 29 Apr 2026, 21:55

Tiago wrote:
29 Apr 2026, 04:01
Yes, Teddy Afro (real name Tewodros Kassahun Germamo) is of Amhara ethnic heritage. He was born in Addis Ababa, Ethiopia, to parents Kassahun Germamo and Tilaye Arage, both of Amhara descent. Multiple sources confirm his Amhara background, and his music often reflects themes associated with Amhara culture and Ethiopian nationalism.

He was born in kuas meda -Addis Ababa.

There you have it.
ቲያጎ ሻቦ ለምን ታ ድያ ከዛ ሁሉ ቋንቋ ቴዲ ለምን ጉራጊኛ ዘፈነ? ካልሆነ። ሁለተኛ አይደለም ጉራጌኛ ኦሮሞም አለበት።

አገሪቱን በዘር በአጥንት ከፋፍላችሁ ለዚህ ያደረሳችሁት እንደናንተ አይነቱ ናችሁ የት በደረስን። ሌላውን ዘሩን ደብቆ አማራ ብቻ ይሁን? ኢትዮዽያ የአንድ ጎሳ አይደለችም ኡተለያዪ ህብረ ቀለም ያላት ነች። ሁሉም ኩሩ የሆነ ሌላው ላይ ጫና ሳያደርግ የራሱ ባህል፣ ቋንቋ ና የሱፊና የአኦርቶዶክስ ዋና እምነቶች መሆን አለባቸው። ይህም ሆኖ መቻቻል ኖሮ ኢትዮዽያዊነቱ ደሞ አንድ ያደርገዋል። አይደለም ቴዲ፣ አፄዎቹ በሙሉ ድብልቅ ዘር አለባቸው ለመሳሌ አማራ፣ ኦሮሞ፣ ጉራጌ ፣ ትግሬ፣ ኦርቶዶክስ፣ ሱፊ ያላቸው ነገስታት ነበሩ ኢትዮዽያን አንድ አድርገው የገዙ። ፌደራልዝም በአካባቢ እንጂ በፍፁም በዘር አይሆንም ካሁን በሗላ። እኔ የምለው ዳያስፖራው ከሚኖርበት አገር እንኳን አንድም የቀሰመው ነሀር የለም ? ይገርማል። አየን እኮ በዘር የተደራጀ ማህበረሰብ እየጠፋ መሆኑን እንኳን አትረዱም። ምእራብ አውሮፓ የተለያዩ ጎሳ ነበሯቸው አሁን ህዝባቸው ቁጥ ር ለምን መነመነ? ለምን ለብዙ አመታት ኢሚግራንቶችን አስገቡ? ህዝብ ስሌላቸው ነው! ትግራይና አኤርትራ ለምን እየመነመኑ መጡ ? በህዋሀትና በሻብያ ህዝብን በጠባብነት አንጎላቸውን አጥቦ እያስፈጃቸው፣ በስደተኝነት እራስን ኣዋርደው ቀንጭረው ቀርተዋል።

Tiago
Member
Posts: 3391
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ቴዲ አፍሮ የማን ልጅ ነው?

Post by Tiago » 30 Apr 2026, 04:52

ቲያጎ ሻቦ ለምን ታ ድያ ከዛ ሁሉ ቋንቋ ቴዲ ለምን ጉራጊኛ ዘፈነ? ካልሆነ። ሁለተኛ አይደለም ጉራጌኛ ኦሮሞም አለበት።

ethiounity,
you are without a doubt stupid,
Do you know the western suburb of Kuas-meda? little gurage :lol: :lol: :lol:
Even Horus is not saying Teddy is gurage. Why not??

Post Reply