ከሻብያ ጋር ሆኖ ፒፒ ጦርነት ከፈተ። ግን ደንቆሮ እንደ ሆረስ ጥቅመኛ በቴዲ አስታኮ ከመርከቡ ዘሏል። የሚ ገርመው እንደነሱ ያሉ እንደ ስዩም ተሾመ፣ ኮር ዳዊት ወዘተ በአኦሮሙማ ማነቁርት ወይ ተይዘዋል። ዛሬ አገሪቱ ውስጥ ያለውን ግፍ ለማስረሳት፣ ያውም ፒ ፒ በአኦነግ፣ በህዋሀት በሻብያ የተዋቀረ የአኢሀድግ የወያኔ ፓርቲ አባላት እስካሁን ድረስ ፒፒ ውስጥ ተሰግስገው እነረደረት ለውጥ ይጠበቃል? የሚያሳዝነው እነዚ ካድሬዎች ለማረሳት ስለህዋሀት ስለ ሻብያ ይነግሩናል ፒፒ እራሱ የነሱ ወኪል የነበሩ በህዋሀት አገዛዝ ጊዜ ተሹመው ኢትዮዽያውን ግፍ እየሰራ ያለው! ፒፒ አይደለም እንዴ ህዋሀት መሪዎችን እነ ስብሀትን አይደለም እንዴ ፒፒ ከስር ቤት የለቀቁት ? ካድሬዎች ለምን አይጠይቁም እራሱ ህዋሀትን ሻብያን ኦነግነረ እያስተናገደ አማራን እየጨፈጨፈ ያለው? እንዳሉ ስልጤዎች ናቸው የህዋሀት አገልጋዮች የነበሩ ዛሬ ስልጣን ሙሉ በሙሉ የተቆጣጠሩት? ለምን ካድሬዎች ስለዚህ ጉዳይ የማይናገሩት?
ጉራጌ ችግር ላይ ነው በነዚህ እየተጠቁ ነው።
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 11008
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
የፕሪቶርያ ስምምነት ኢትዮዽያን አስበላ ህዋሀት አፈር ልሶ ተነሳ ። እናመሰግናለን ኢሀዲግ ቁ2/ ፒፒ እና ካድሬዎች
Last edited by ethiopianunity on 28 Apr 2026, 12:57, edited 1 time in total.
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 11008
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 11008
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: የፕሪቶርያ ስምምነት ኢትዮዽያን አስበላ ህዋሀት አፈር ልሶ ተነሳ ። እናመሰግናለን ኢሀዲግ ቁ2/ ፒፒ
እስካሁን ማልቀስ 8 አመት ህዋትን ሻብያን ጉያው ውሰጥ ከቶ የደገፈውን አማራ እየጨፈጨፈ ያለው ነህዋሀት በሻብያ ሰብ?
ውሸታም ፒፒ የታወቁ ኢትዮዽየውያንን በተለይ የኦርቶዶክስ መሪዎችን ካገር እንዳስወጡ፣ ዘፋኞች እንደታፈኑ ምልክት ሆነ በቴዲ ምክንያት ማንነታቸውን አሳዩን። ዳንአኤል ክበረት የአኢትዮዽያን ልጅን ጎትቶ ኦሮሙማ ወስጥ ፒፒ ከተተው። ሰሜታዊዉ ፋኖም ሆኖ አማራም እውቀቱ አለው ወይስ ሻብያና ሀዋሀት አንጎል ታጥቦ ሰላማዊውን ደሞ እንዳይጨፈጭፍ። የአኢትዮዽያ ህዝብ በቂም በቀል፣ ለዘላለም መኖር አይችልም። ዋና የአገሪቱን ስልት ፓለቲካ ጂኦ ፖለቲክስ የአኢትዮዽያን ጉዳይ የሚያውቀው ነፃውጪዎቹና የውጪው ሀይል ብቻነው ኢትዮዽያን ወይ የሚሰብረው ወይ ህዝቡን ባርያ ማድረግ የሚችለው። ሌላው በስሜት ነው የሚገፋው ካለምንም የአኢትዮዽያን ሁኔታ እውቀት!