-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10179
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ⛔ ⛽ የተፈራው ደረሰ ⛽ ⛔
አሜሪካውያን ጌቶቻችን በብልፅግና ፓርቲ ላይ ተስፋ ቆርጠው ከኤርትራ ጋር በእኩልነት ላይ የተመሠረተ ግንኙነት ለመመስረት በጓዳ እየፈፀሙት ያለው መሞዳመድ በእጅጉ ሞራላችንን ነክቶታል፣ ስሜታችንንም ክፉኛ ጎድቶታል። እንደ አገርም ሁሉንም አንገት የሚያስደፋ ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ







