Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 19389
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 26 Apr 2026, 16:47
የቃዬን መንፈስ እረፍት የሌለበት
ኤርትራ ነግሰዋል ምድሪቱ ሞላች ፅልመት
ኢትዮጵያን በየቀኑ ከመርገም
ይሻላል ኤርትራን ማከም
ጥልያን የሰራት ኤርትራ ወደቀች
አረጀች ፈረሰች የአጋንንት ማደርያ ሆነች
ምድሪቱ ንስሀ ትግባ እግዚአብሔር ይላክ ምህረት
-
Meleket
- Member+
- Posts: 5114
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 27 Apr 2026, 02:08
Axumezana wrote: ↑26 Apr 2026, 16:47
የቃዬን መንፈስ እረፍት የሌለበት
ኤርትራ ነግሰዋል ምድሪቱ ሞላች ፅልመት
ኢትዮጵያን በየቀኑ ከመርገም
ይሻላል ኤርትራን ማከም
ጥልያን የሰራት ኤርትራ ወደቀች
አረጀች ፈረሰች የአጋንንት ማደርያ ሆነች
ምድሪቱ ንስሀ ትግባ እግዚአብሔር ይላክ ምህረት
ወዳጃችን አዅሱመጫላ “ጦመ ትግራይ” ወይ “ጦመ አግአዝያን” መቼ ነው ዬሚውለው? እባክህ “መንበረ ሰላማንም” ቢሆን ጠይቀህ ንገረን! 
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 18055
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 27 Apr 2026, 07:31
መልዕክትህ ለሻዕቢያ ተሳዳቢ ካድሬዎች ከሆነ ደግ ብለሃል እልሃለሁ፣ ሆኖም ኤርትራውያኖችን በሙሉ ተራጋሚ እንደሆኑ አድርጎ መሳል ግን ነውር ነው፣ በተለይ አንተ የወያኔው ጉምቱ ካድሬ በአንድ ወቅት “ትግራይ ከኤርትራ ጋር ትቀላቀላለች” እያልክ ዕሪሪሪሪሪ ስትል ስለነበረ።
Axumezana wrote: ↑26 Apr 2026, 16:47
ኤርትራውያኑ ቡቱቶ የለበሰችውን ባህረ ነጋሽ እንደ መለወጥ ሌሊትና ቀን ኢትዮጵያን ይራገማሉ!
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 19389
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 27 Apr 2026, 11:58
Selam Scenario Analysis ላይ "ይኸና ይኸ ካልሆነ ትግራይንና ኤርትራን እንድ ማድረግ ይችላል " ብር ማሰቡ ችግር የለውም! ተራጋምዎቹን አንቺም እኔም እዚህ መሸታ ቤት ሁሌ እናገኛቸዋለን!
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 19389
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 27 Apr 2026, 12:10
መለከት የቤተክርስትያናችን የኦርቶዶክስ ተዋህዶን የፆም ሰሌዳን መመልከት ነው!
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 18055
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 27 Apr 2026, 14:10
“…ይኸና ይኸ ካልሆነ…” የሚለው የወያኔንና የህግደፍን መጥፋት የሚያጠቃልል ከሆነ፣ “…ኢትዮጵያና ኤርትራ በፈቃደኝነት…” ተብሎ ሊስተካከል ይችላል።
Axumezana wrote: ↑27 Apr 2026, 11:58
Selam Scenario Analysis ላይ "ይኸና ይኸ ካልሆነ ትግራይንና ኤርትራን እንድ ማድረግ ይችላል " ብር ማሰቡ ችግር የለውም! ተራጋምዎቹን አንቺም እኔም እዚህ መሸታ ቤት ሁሌ እናገኛቸዋለን!