Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 17930
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

ጉራጌው ጉራጌ ላይ ሲቀልድ ተመልከቱ lol

Post by Misraq » 25 Apr 2026, 23:09

ቀላጁ ራሱ ሊስትሮ ጉራጌ ነው። ቀልዱ ተመችቶኛል። ይህንን አይተው ሁለቱ ሊስትሮዎች ዳስ ጥለው ቆምጬ በደለን ብለው ሃዘን ስለሚቀመጡ ማፅናናትም እንዳለብን ከወዳሁ አሳስባለሁ።

ሊስትሮ ዳማና ሊስትሮ ኦዳ ለጤናቸው ሲሉ ይህንን ባያዩ ይመረጣል። :P :P :P

https://www.tiktok.com/t/ZTkXqJ4tH/