Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15547
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Axumezana, Unlike TPLF and OLF-PP, Fano is Not a Free Rider to 4 kilo.እንደ ወያኔ በሻዕብያ እንደ ኦነግ-ብልጽግና በአንቀልባ ታዝሎ 4 ኪሎ አይገባም

Post by Abere » 25 Apr 2026, 20:10

Axumezana, Unlike TPLF and OLF-PP, Fano is Not a Free Rider to 4 kilo. እንደ ወያኔ በሻዕብያ እንደ ኦነግ-ብልጽግና በአማራ እና በብአዴን አንቀልባ ታዝሎ 4 ኪሎ አይገባም.

You have been talking too much about 4 kilo. In their decades of jungle lives neither Shabia nor TPLF showed the military might and surprise within 1-3 years which Fano has shown.

ደግሞ ስለ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ብዙ ሃሜት ታወራለህ። እየሰራ ያለው ለወልቃይት አማራ ህልውና በመሆኑ ሊመሰገን ይገባዋል - ለዘመናት የተፈናቀሉ አማራዎችን ሰላም አገኝተው ሰርተው እየኖሩ ነው - የግድ ብጥብጥ እና ሁከት መግባት አለባቸው? ለምን እንደ እርሱ ትግራይ ውስጥ ያሉትን ወደ ቀድሞ ትውልድ ቦታቸው ሲመጡ ተቀብላችሁ አታቋቁሞቸውም - ከማለቃቀስ። አብይ አህመድ ሻጥር ቢሰራ ኮሎኔል ደመቀ ከአማራ ህዝብ ጎን እንደሚቆም ጥርጥር የለውም። እንደ ክ/ል ደመቀ ያለ ሰው በመጥፋቱ ነው ዛሬ ራያ ኮረም አላማጣ እንደ ሱማልያ መንግስት አልባ አልሸባብ ምድር የሆነው። እንደ ራያ ኮረም አላማጣ ለምን like Somalia's al shabab land ይሆናል። ይህን ያነሳሁበት የወልቃይት ነገር ከ4 ኪሎ ጋር ታምታታላችሁ። Abiy Ahmed is scared off the consequences of Welqait Fano - Colonel Demeke and the people.


Axumezana
Senior Member
Posts: 19392
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Axumezana, Unlike TPLF and OLF-PP, Fano is Not a Free Rider to 4 kilo.እንደ ወያኔ በሻዕብያ እንደ ኦነግ-ብልጽግና በአንቀልባ ታዝሎ 4 ኪሎ አይ

Post by Axumezana » 25 Apr 2026, 22:42

አበረ ደመቀ የኛው ግድ መሆኑ ጠፍቶህ ነው ይኸ ሁሉ የምታወራው። በየስብሰባው አስሬ አማራ ነኝ እያለ እያጃጃለህ ነው። አብይ ከወይን ጋር ከታረቀ ምእራብ ትግራይ ወደ ባለቤቱ፥ ደመቀ ወደ፥ አለም አቀፍ ፍርድ ቤት፥ ፋኑዬም በሰላም እጁን መስጠቱና ኢትዮጵያ ሰላም መሆንዋ የማይቀር ነው።

Abere
Senior Member
Posts: 15547
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Axumezana, Unlike TPLF and OLF-PP, Fano is Not a Free Rider to 4 kilo.እንደ ወያኔ በሻዕብያ እንደ ኦነግ-ብልጽግና በአንቀልባ ታዝሎ 4 ኪሎ አይ

Post by Abere » 26 Apr 2026, 12:58

ማንም አማራ የወያኔን የመጫዎቻ ካርዶች ያውቃቸዋል። ሙሉ ካርዶቹን እያየ ነው የሚጫዎተው። አሁን ወያኔ ተበልቶ ያለቀ ቁማር ለመጫዎት የሞት ቅሪት የትግሬ ወጣት ሙልጭ አድርጎ ያስበላል እንጅ አማራ የላሜ ቦራው የ1990ዎቹ አይደለም።

ደመቀ ዘውዱ ጀግና አማራ ነው። አደንቀዋለሁ። አማራ የሚፈልገው እንደ እርሱ ያለ የመርህ ሰው ነው። ወልቃይት ሁመራ የትግሬ የእናት የአባቱ እርስት አይደለም። ደመቀም ይህን አልከለከልም - ወተት ቢሰጡት ላም እስከ ጥጃዋ ቢሰጡት አያመሰግንም አይነት ነው። ማንም ትግሬን ሸቅሎ፤ ይሁን ተቀጥሮ ወይም ሃብት አፍርቶ ገዝቶ መኖር እንድችል እድል አልነፈገም። ነፍሰ-በላ ሳምሪ ግን በወንጀል ይፈለጋል እንጅ አብሮ ለመኖር አይፈቀድለትም።

ስንት ጊዜ ቢነግሩህ ይገባሃል? በአብይ አህመድ እና በወያኔ መካከል ቅራኔ የለም - እኔ በልጥ እኔ በልጥ ጸረ-ኢትዮጵያዊ ፉክክር ነው። ዐብይ አህመድ ቢችል ወልቃይትን ለመስጠት ነበር ፍላጎቱ - ወያኔም ድህረ-ማይክ ሀመር ፕሪቶሪያ ትዕዛዝ በጉጉት ይጠብቅ ነበር። ዐብይ በትጋት ነበር የጣረው አማራን ትጥቅ በማስፈታት ወያኔን ታንክ እና መድፍ ደብቃ እንድት ኖር። አብይ አልቻለም- ከአቅሙ በላይ ሆነ። ወልቃይት ደግሞ ይህን ማድረግ ከባድ ነው -ባለቤቱን ስለሚፈራ አጥሩን መነቅነቅ አልቻለም። ኮ/ል ደመቀ የተዋደቀለት አላማ ወልቃይት ነጻ ሁኖ ማስተዳደር ነበር እያስተዳደረ ነው። አብይ መሞዳሞድ ሲጀምር ያኔ ታየዋለህ። ትግሬ እንደ ዜጋ በሰላም ሰርቶ መኖር ሃብት ማፍራት ይችላል እንጅ እወስዳለሁ፤እቀማለሁ ማለት አይችልም።


Axumezana wrote:
25 Apr 2026, 22:42
አበረ ደመቀ የኛው ግድ መሆኑ ጠፍቶህ ነው ይኸ ሁሉ የምታወራው። በየስብሰባው አስሬ አማራ ነኝ እያለ እያጃጃለህ ነው። አብይ ከወይን ጋር ከታረቀ ምእራብ ትግራይ ወደ ባለቤቱ፥ ደመቀ ወደ፥ አለም አቀፍ ፍርድ ቤት፥ ፋኑዬም በሰላም እጁን መስጠቱና ኢትዮጵያ ሰላም መሆንዋ የማይቀር ነው።

Post Reply