Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15418
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Axumezana በ17 መርፌ እንደገና ቁምጣውን ደደቢት ሲጠቅም ሊኖር ነው። በልይመችህ! ድንጋይ ተራስ ይሁንህ፤ ቅጫም እና ተባይ ያጫውቱህ።

Post by Abere » Yesterday, 09:21

Axumezana በ17 መርፌ እንደገና ቁምጣውን ደደቢት ሲጠቅም ሊኖር ነው። በልይመችህ! ድንጋይ ተራስ ይሁንህ፤ ቅጫም እና ተባይ ያጫውቱህ። :lol:

ቴዲ አፍሮ በ17 መርፌ ሁለት ገሀዳዊ ነገሮች ያሳየው፥
1) ለወያኔ የነበረው ንቀት። ወያኔዎች ደናቁርት፤ አርቀው ማስተዋል የማይችሉ፤ የፍየል እረኛዎች፤ ለኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ተገርደው የሚያገለግሉ፤ የሻዕብያ ኮተት ተሸካሚ አህያዎች - ችግራቸውን የምታራግፍላቸውን ኢትዮጵያን የሚጠሉ ያጠባቸውን የእናት ጡት ነካሾች፤ ጸረ-ሰዎች

2) ለፍትህ ሳይሆን ለዝርፊያ የተሰማሩ ፤ የአንድ አናሳ ጎሳ ወጠጤ ዐጼዎች። ይህም በቅርብ በነበረው የትግሬ ጦርነት ላይ የተጋለጠ 80% የኢትዮጵያ መከላከያ ንብረት ተነቅሎ መቀሌ፤ 80% የኢትዮጵያ ሃብት ተዘርፎ በወያኔ ውጭ አገር መኮብለሉ (ሎቢ የሚከራዩት፤ ጉቦኛ ቻናል ቲቪ የሚገዙት)፤ ማፍያ ኢፌርት (መደበቂያ የጎሳ ባንክ)።

The inferiority complex and evilness of Woyane also infected Oromo which resulted now OLF-PP. Now, OLF-PP is squeezing Tigres like a cobra squeezing a rabbit near its hole. So, the retard Woyane are back to በ17 መርፌ ቁምጣ ሊጠቅም... :lol: ii^ ደንጋይ ነህ እና ወደ ድንጋይነት ትመለሳለህ! ^ii መጽሀፈ አባይ ትግራይ ማኒፌስቶ :mrgreen:

Axumezana
Senior Member
Posts: 19150
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Axumezana በ17 መርፌ እንደገና ቁምጣውን ደደቢት ሲጠቅም ሊኖር ነው። በልይመችህ! ድንጋይ ተራስ ይሁንህ፤ ቅጫም እና ተባይ ያጫውቱህ።

Post by Axumezana » Yesterday, 22:16

ወይን ለለፉት 8 አመታት እየታገለ ነው። ፋኑዬ የወይንን ችቦ አማራ ላይ አብርቶ በቁንጫም በውርጭም እየተበላ እየተዋጋ የአብይ ጦር ወደ መቃብሩ ትግራይ አላስገባም ብሎ ትግራይን ከጦርነት ነፃ እንድትሆን አድርገዋል ይቀጥልበት። አንተም ስለትግራይ ጥላቻ ከምትሰብክ ትኩረትህን አራት ኪሎ ላይ ብታደርግ ይሻለሃል።

ሁሉ፥ አማረሽን ገብያ አታውጣት
ሁመራ አራት ኪሎ ስትል ቀኑ መሸባት
አራት ኪሎ ያለው ብልፅግና
ሁመራም ያለው ብልፅግና
አበረ አይገባውም ጭንቅላቱ ብራና

Abere
Senior Member
Posts: 15418
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Axumezana በ17 መርፌ እንደገና ቁምጣውን ደደቢት ሲጠቅም ሊኖር ነው። በልይመችህ! ድንጋይ ተራስ ይሁንህ፤ ቅጫም እና ተባይ ያጫውቱህ።

Post by Abere » Today, 11:14

Axumezana,

የወያኔን የጠፋ ችቦ አበራለሁ የሚል ፋኖ የለም - እራሱ የወያኔ እርዝራዥ ብቻ መሆን አለበት እንጅ። ትግራይ ወያኔ አዝሎ፤ አማራ እርስት እና ህዝብ ራያ ኮረም አላማጣ ወልቃይት እና ሁመራ አይደለም ለመኖር ለማደር እና ለመዋል ይቸገራል። ተባይ ያዘለበትን አንቀልባ መጣል አለበት። ይህ ተባይ እንደገና በ17 መርፌ ድሪቶ እየጠቀምኩ እቀጥላለሁ ብሎ፤ እንደ አሜባ ለ3 ተከፍሎ ጸሀይ እንደ ነካው ተኋን ይተራመሳል።

እርዝራዥ ወያኔዎች የሚያላዝኑት እኮ አብይ አህመድ ተዋግተን እንጣል ሳይሆን፤ የአማራ መሬት እንውሰድ፤ ነፍሰ-ገዳይ ሳምሪ እንደገና ገብቶ አማራ ይግደል ነው። ይህን የሚደግፍ በፋኖ ስም የሚመጣ ከይሲ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ እንዳለው " በበሩ የሚገባ እርሱ የመንጋው እረኛ እንደሆነ ያውቃሉ - በጓሮ በር የሚገባው ተኩላ መሆኑን በጎቹ ይረዳሉ። "

የአማራ ህዝብ ትክክለኛ ፋኖ እና የወያኔ ተኩላ ድምጽ ለይቶ ያውቃል።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19150
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Axumezana በ17 መርፌ እንደገና ቁምጣውን ደደቢት ሲጠቅም ሊኖር ነው። በልይመችህ! ድንጋይ ተራስ ይሁንህ፤ ቅጫም እና ተባይ ያጫውቱህ።

Post by Axumezana » Today, 17:23

አበረ ይች ግጥም ከመድገም በስተቀር ሌላ ማለት አልችልም:

ሁሉ አማረሽን ገብያ አታውጣት
ሁመራ አራት ኪሎ ስትል ቀኑ መሸባት
አራት ኪሎ ያለው ብልፅግና
ሁመራም ያለው ብልፅግና
አበረ አይገባውም ጭንቅላቱ ብራና

ብራና የፃፉበትን እንደያዘ አርጅቶና ነቀዝ በልቶት ዱቄት ይሆናል!

Selam/
Senior Member
Posts: 17831
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Axumezana በ17 መርፌ እንደገና ቁምጣውን ደደቢት ሲጠቅም ሊኖር ነው። በልይመችህ! ድንጋይ ተራስ ይሁንህ፤ ቅጫም እና ተባይ ያጫውቱህ።

Post by Selam/ » Today, 18:25

ወያኔ ላለፉት 40 ዓመታት የትግራይ ህዝብ ጀርባ ላይ ተጣብቃ ስትተኩስና ስታስታኩስ ኖራ፣ አሁን ፕላኔት ሆቴል ውስጥ አድፍጣ ትግራይ ከእኔ ሌላ ወንድ የላትም እያለች የዘረፈችውን ንብረት እየዘረዘረች ዕሪታዋን ታቀልጠዋለች።

ትላንትና አቧራውን ከቤልጅጉ ላይ አራግፎ የተነሳው የአባቱ ልጅና መሪ አልባው ፋኖ ግን ፒፒን እያራወጠ በተራራውና በሸንተረሩ እንዲሁም በህዝቡ መሃል ይንጎማለላል።

Post Reply