Odie wrote: ↑25 Apr 2026, 14:58
ጎበዝ ቪሳ ለተራ ስው በቀላሉ መስጠት የተጀመረው እኮ በኢሃድግ ዘመን ነበር እንኳን ወደተፈለገበት ለመሄድ!
አንድ ባለሞያ እንደልቡ ካገር ወጥቶ ድጋፍ አግኝቶ መስራት የጀመረው በቅርብ እድሜ ነው!!
ህንድ ፊልፒንስ ወዘተ የ IT nurse ወዘተ የቤት ስራተኝን ጨምሮ ወደ አረብና ሌላም ሃገር ሄዶ መስራት የተለመደ ነው:: ስው በድብቅ እየጠፋ ባህር ውስጥ ከሚያልቅ በህጋዊና ስብእና ባልጎደለው መንገድ ከሃገር ወጥቶ መስራት መብቱ መጠበቁ ምንም ክፋት የለውም!!
ቅኢማጣው በማይቀየር አገር ሁሉንም ድስት ከድኖ ይቀቅለው ንበር:: ስው ስራ መፍጠር ተንቀሳቅሶ መስራት መብቱ ነው:: የህዝብ ቁጥር እየጨመረ የስራ እድል ካልፈጠረ/ካልተፈጠረ ስውን አፍኖ መቀቀል አይቻልም:: ጥሩ ፖሊሲ መፍጠር ስልጣን ላይ ያለው ግዴታ ነው!!
ቆምጬ ሚልዮን ቄስ 44 ታቦት 30 ቀን በአላቱን ይዞ ያንኑ ይዞ ቢመጣ ንግስናውን ቢመስርት ይህች አገር በ 21ኛ ክፍለ ዘመን መቀበሯ አይደለ ወይ? ኑሮ በአለም በናረበት ለማረጋጋት ቆምጬ ምን ድግምት ምን ተአምር ስርቶ ነው የሚመጣውና የተለየ ነገር የሚያመጣው?
ቆምጬ በመጀመርያ ከመምጣቱ ንስሃ ገብቶ ምለውጥ መለወጡንም ማሳየት አለበት:: በነገስታቱ ዘመን ስለደነቆረ ትልቅ ጣጣ ውስጥ ነው!! ሁሌም የሚያወራው ያንኑ መላልሶ ነው
Key Aspects of Ethiopia-Middle East Remittances
Key Destination: Saudi Arabia is the primary destination, with an estimated 750,000 undocumented Ethiopians there as of 2018.
Economic Impact: Remittances from the Middle East contribute significantly to Ethiopia’s GDP. Total remittances to Ethiopia often exceed $6
billion annually, with a notable surge to
4.5 billion in just the first half of the
fiscal year, 2025.
High Income Potential: Domestic workers in Saudi Arabia can earn about 21 times the wages of those doing similar work in Ethiopia.
Migration Trends: Outward migration is heavy, with an estimated 400,000 women working in the Middle East as of 2021.
Challenges: Many workers face precarious conditions, leading to periodic mass deportations and a reliance on informal, risky, and high-cost money transfer channels.
Major Challenges
Forced Repatriation: Periodic crackdowns on undocumented workers by Saudi authorities—such as in 2013 and 2017—disrupt the flow of remittances and create humanitarian crises for returnees.
High Costs: Transaction costs for sending money from the Middle East average around 4-7% of the total amount.
Informal Channels: Many workers, particularly the undocumented, use informal methods for sending money, which are not captured in official data.
Remittance Flows by Source
Middle East: Led by Saudi Arabia, this region is a top source alongside the United States.
Informal Flows: Evidence suggests large amounts of money are sent through non-official channels, particularly from GCC countries