Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 19144
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 23 Apr 2026, 22:09
የሰይጣን አገልጋይ
ቶ ቶ ቶኩስ ግድል ባይ
ደም የጠማው አውደልዳይ
ኢትዮጵያን እወዳሎሁ ባይ
በጥባጭ አታላይ
ኪሱን ሞልቶ ልታይ ልታይ
ፍርሴ ፈርሲኩ ሰው መሳይ