Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Odie
Member+
Posts: 7416
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: America is being converted to Orthodox in massive number. The Pente rats are running to Poor Africa and south Americ

Post by Odie » 22 Apr 2026, 22:09

ቆማጣ :lol:

ያላወቃችሁ ነው የሚስተው ወይ ደግሞ ያው እየደገማችሁበት :lol:

ዶሮ ብታልም ጥሬዋን ነው::

ቆሞ ቀር የቡዳ ዘር :lol:

Dama
Member+
Posts: 7945
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: America is being converted to Orthodox in massive number. The Pente rats are running to Poor Africa and south Americ

Post by Dama » 22 Apr 2026, 22:27

Odie wrote:
22 Apr 2026, 22:09
ቆማጣ :lol:

ያላወቃችሁ ነው የሚስተው ወይ ደግሞ ያው እየደገማችሁበት :lol:

ዶሮ ብታልም ጥሬዋን ነው::

ቆሞ ቀር የቡዳ ዘር :lol:
The q*mata ortho in Ethiopia is not part of Eastern Orthodox. Right, Odie?

Odie
Member+
Posts: 7416
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: America is being converted to Orthodox in massive number. The Pente rats are running to Poor Africa and south Americ

Post by Odie » Yesterday, 08:09

Dama wrote:
22 Apr 2026, 22:27
Odie wrote:
22 Apr 2026, 22:09
ቆማጣ :lol:

ያላወቃችሁ ነው የሚስተው ወይ ደግሞ ያው እየደገማችሁበት :lol:

ዶሮ ብታልም ጥሬዋን ነው::

ቆሞ ቀር የቡዳ ዘር :lol:
The q*mata ortho in Ethiopia is not part of Eastern Orthodox. Right, Odie?
It is called oriental orthodox not eastern orthodox. It was supposed to be closer to coptic and syriac orthodox. In real notion of christianity, ethiopian orthodox can not even be called christian religion. Some like to call it syncretic religion which contains everything from buddhist monk idea to islam to judaism. It is cooked and cooked at home and adulterated with african tradional religions including ድግምት ደብተራ እንደርቢ እና ጥንቆላ:: ነገስታቱ ህዝብ ፀጥ ብሎ እንዲገዛላቸው የተጠቀሙበት ሃይማኖት ነው እንጂ የህዝብሃይማኖት አይደለም:: የጀመረውም ከነገስታት ቤት ነው በአክሱም ዘመን::

Tiago
Member
Posts: 3307
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: America is being converted to Orthodox in massive number. The Pente rats are running to Poor Africa and south Americ

Post by Tiago » Yesterday, 09:32

ሙልል ብሎ ሸፈፍ ያለው መሳቂያ :lol: :lol: :lol: :lol:
ያንተ በኮባ ጠቅልለህ ያስቀመጥከው እምነት ምን ይመስላል????

Naga Tuma
Member+
Posts: 7365
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: America is being converted to Orthodox in massive number. The Pente rats are running to Poor Africa and south Americ

Post by Naga Tuma » Yesterday, 18:29

Odie wrote:
22 Apr 2026, 22:09
ቆማጣ :lol:

ያላወቃችሁ ነው የሚስተው ወይ ደግሞ ያው እየደገማችሁበት :lol:

ዶሮ ብታልም ጥሬዋን ነው::

ቆሞ ቀር የቡዳ ዘር :lol:
A SUBHUMAN BEA$T. EVOLVE. ENOUGH.

YOU WILL PASS HAVING LEARNED THAT THE JESUS HOAX BY THE GODLESS THUGS LIKE YOU WILL HAVE BEEN DECIMATED FROM THE FACE OF THE PLANET BY NONE OTHER THAN AMUN.

THE PEOPLE OF ETHIOPIA AND THE WORLD AT LARGE WILL SAY AMEN TO THAT.

YOU CANNOT TEACH THE PEOPLE OF ETHIOPIA HOW TO SAY AMEN TO AMUN.

Naga Tuma
Member+
Posts: 7365
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: America is being converted to Orthodox in massive number. The Pente rats are running to Poor Africa and south Americ

Post by Naga Tuma » Yesterday, 18:33

Tiago wrote:
Yesterday, 09:32
ሙልል ብሎ ሸፈፍ ያለው መሳቂያ :lol: :lol: :lol: :lol:
ያንተ በኮባ ጠቅልለህ ያስቀመጥከው እምነት ምን ይመስላል????
እግዜር ኣይሰማም፣ ኣያይም ብለህ ሳቅ።

Naga Tuma
Member+
Posts: 7365
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: America is being converted to Orthodox in massive number. The Pente rats are running to Poor Africa and south Americ

Post by Naga Tuma » 9 minutes ago

ይህን ርዕስ ሳነብ ለገንቢ መወያያ ይሆናል ብዬ ኣሰብኩ።

ከኣሁን በፊት የዐቅሜን ያህል ስመክር ስለኖርኩኝ ሁሉ ኣሰላሰልኩ።

ቴዎድሮስ ካሳሁን ዞሮ መጀመርያ ብሎ የነበረዉን ኣስታወስኩ።

የሃይማኖት መነሻዉ ጥንት ግብጥ ነዉ የሚለዉን ይህን መጽሓፍም ኣስታወስኩ፥ Christianity: An Ancient Egyptian Religion

ስለዚህ ከስደት ወይም ኤክሶደስ በፊት ጀምሮ እስከዚህ ዘመን ያለዉን ሁሉ ዞሮ መጀመርያ ማሳያ የሚሆን ርዕስ ነዉ ብዬ ኣሰላሰልኩ።

ከስደት ወይም ኤክሶደስ በኋላ ክርስትና ኢትዮጵያ ገብቶ ስንቶች ግዜ እንደተናጋ ቆጥሬ የጥንት ዘመን የኢትዮጵያ ኣምላክ እራሱ ያልተቀበለዉ ቢሆን ይሆን ብዬ ኣሰላሰልኩ።

አክሱም ክርስትና ከተቀበለች በኋላ ተናጋች።

ላሊበላን ዳግማዊ እየሩሳሌም ማድረግ ታስቦም ብዙ ሳይቆይ ተናጋ።

ሸዋ ዉስጥ ኣፄ የኩኖ ኣምላክ መልስዉ ኣቋቋሙት ተብሎ ብዙ ሳይሰነብት በወረራዎች ተናግቶ ስንት ቅርሶች ወደሙ።

የጥንት ኢትዮጵያ ኣምላክ የነገሰባት አከባቢ የሆነች ጎንደር እንደገና ክርስትና ተብሎ በካቶሊክ እና በኦርቶዶክስ መካከል ዉዝግብ ሆኖ በኦርቶዶክስ አሸናፊነት ኣገገመ።

ኦርቶዶክስ ክርስትና ባይ ቢሆንም ከክርስትና በፊት የነበረ የጥንት ኢትዮጵያ ኣምላክ መሠረት ያለዉ ነዉ።

ሸዋ የተናጋዉ ክርስትና የጥንት አሙን ስፍራ ተጠግቶ ኣገገመ።

ክርስትና እያለ ኖሩ ዘመነ መሳፍንት ኣዳከመዉ።

እግዜር ቀሰቀሰኝ ያሉት ኣፄ ቴዎድሮስም ክርስትና ብለዉ መንግስታቸዉ ብዙ ኣልሰነበተም።

ኣፄ ሀይለ ሥላሴ ክርስትና እያሉ ኣንዴ የኣይሁዳ አንበሳ፣ ከዛም የኣፍርካ ርዕሳን መሪዎች ነን እያሉ መንግስታቸዉ ኣንዴ በስደት፣ ሌላ ግዜ በኣብዮት በአሰቃቂ ሁኔታዎች ተናጋ።

የሁለት ትዉልዶች የክርስትና ጥጃ የሆነችዉ ደምቢ ዶሎ ኣወቅሽ ኣወቅሽ እንደተባለዉ ቃሉ፣ ለካ ኣንተ ነህ! ማለት ቀልድ ነዉ ብላ የዚህ የክርስትና ጥጃ እግዜር ኣለ ብሎ ማሰብ ሜንታል ድስኦርደር ነዉ ብላ ለዘላለሙ የተናጋች ሆናለች። ምክንያቱም እየሱስን የላከዉ እግዜር ነዉ እያሉ እግዜር ኣለ ብሎ ማሰብ ሜንታል ድስኦርደር ነዉ ማለት ለዘላለሙ የተናጋ ሎጂክ ነዉ።

በተጨማሪ በዚህ የክርስትና ጥጃ ምክንያት የረገፉ ስንቶች ኢትዮጵያዊያን ወገን ያላቸዉ ሰዎች ናቸዉ።

በጥንት ኢትዮጵያ ኣምላክ ከለላ ስፍራ ዉስጥ የምትገኝ ኤርትራ ታገልሽ ታገልሽ ቢሏት ከሁለት ሺህ ዓመታት ገደማ ጀምሮ አክሱምን ያናጋት ክርስትና በዚህ ዘመን ሙጥኝ ካላልኩኝ የምትል ሆነች። ስለዚህ ወይ ምክር የማትሰማ ወይም ምክር የማይገባት ሆናለች።

ስቶኮልም ሲንድሮም ቢባል ይህ ዋነኛዉ መሆን የሚችል ይመስለኛል።

ከጥንት ዘመን ጀምሮ ሰዉ ይዋሻል፣ ኮከብ ኣይዋሽም ብሎ ኣማኝ ኢትዮጵያዊያን ከክርስትና ሸሽተዉ ቦረና ተሰደዉ፣ ከቦረና ተመልሰዉ እየለመለሙ የምያብቡ ሆነዋል።

ከተረሱበት የተነሱት ፈረዖዎች የበለጠ የሚለመልሙ እና የምያሳብቡ ናቸዉ።

እግዜር ዬለም የሚሉ ሳይሆኑ ተዓምራትን የምያሳይ መለኮታዊ አሰራር ኣለ ብለዉ የምያምኑ ናቸዉ።

በኣዲስ ኪዳን ሆነ በቅዱስ ቁራን የማያምኑ የኢትዮጵያ ህዳሴ ብሎም ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ የሚሉ ናቸዉ ተብሏል።

የኢትዮጵያ ህዳሴ ማለት ላይ ስምምነት ካለ ህዳሴ መጀመር ያለበት ስፍራ ከሀ እንጂ ከለ መሆን ኣይችልም። ኋላ ቀር የተባለች ኦሮቶዶክስ ስፍራዋ ሀ እንጂ ለ ኣይዴለም።

ሌላዉ ቢቀር በዚህ ሁሉ ምክንያት ብቻ ኣዲስ ኪዳን መታረም ያለበት ያረጀ ሰነድ ነዉ ማለት ይቻላል። ይህ ጥሪ ዉስጥ መለኮታዊ ምልክት ያለ ይመስለኛል።

Post Reply