Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 7417
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

ኢትዮዽያ እንደ አሜርካ ፌደራል ስቴትስ ብትሆን የዘር ፖለቲካ ቢቀር ብለው ብዙዎች ይመኛሉ ይህ እንዳይሆን እንቅፋቱ ማን ነው?

Post by Odie » 22 Apr 2026, 19:13

ChatGPT amharic search answer :lol: :lol:

1. አብይ አህመድ? 2. የኦሮሞ የዘር ፖለቲካ አክራሪዎች? 3. የትግሬ የዘር ፖለቲካ አክራሪዎች? 4. የአማራ የዘር ፖለቲካ አክራሪዎችና የበላይነት ስባኪዎች ወይስ ሁሉም?

ጥያቄህ በጣም ጠቃሚ ነው፣ ግን መልሱ አንድ ሰው ወይም አንድ ቡድን ብቻ ነው ብሎ ማስቀመጥ አይቻልም። ነገሩ ከዚያ የበለጠ ውስብስብ ነው።

መጀመሪያ፣ ኢትዮጵያ ያለው የፖለቲካ መዋቅር ከ1990ዎቹ ጀምሮ “የብሔር ፌዴራሊዝም” ላይ የተመሰረተ ነው። ይህ ስርዓት በአንድ በኩል ብሔራዊ መብቶችን ለመጠበቅ ተፈጥሯል፤ በሌላ በኩል ግን የዘር መለያየትን በፖለቲካ ማዕከል አድርጎታል። ስለዚህ “የዘር ፖለቲካ እንዲጠፋ” የሚለው ፍላጎት ካለ፣ ችግሩም መፍትሔውም ከዚህ መዋቅር ጋር በጣም ይያያዛል።

ሰዎች የሚጠቁሙት ምንድን ነው?
አንዳንዶች የአብይ አህመድ መንግሥትን ይወቅሳሉ፤ ሌሎች ደግሞ የተለያዩ ብሔራዊ ፖለቲካ ኃይሎች (ኦሮሞ፣ ትግሬ፣ አማራ ወዘተ) ውስጥ ያሉ አክራሪ አቅጣጫዎችን ይጠቁማሉ። ነገር ግን እውነቱ ይህ ነው፦

👉 አንድ ቡድን ብቻ መንስኤ አይደለም
👉 ችግሩ ከብዙ አካላት የተገነባ ነው
እንቅፋቶቹ ምን ሊሆኑ ይችላሉ?
* የፖለቲካ መዋቅር (ethnic federalism ራሱ)
* የታሪክ ቅሬታና አመንዝሮች :lol:
* የኃይል ፍላጎት (power struggle)
* የተለያዩ ቡድኖች የሚጠቀሙበት የ“መለያየት ፖለቲካ”
* የተማሩ እና የሚያስተዳድሩ ኤሊቶች (elites) ያላቸው አቅጣጫ
“እንደ አሜሪካ ፌዴራል ስርዓት” ይሆናል?
አሜሪካ ያለው ፌዴራሊዝም በክልል መለያ (geography-based) ነው፣ እንጂ በዘር መሠረት አይደለም። ግን እሱም በቀላሉ ወደ ኢትዮጵያ መተርጎም አይቻልም፤ ምክንያቱም:
* ታሪካዊ ሁኔታዎች ይለያሉ
* ማንነት (identity) በኢትዮጵያ በጣም ጠንካራ ነው
* የመንግሥት ተሞክሮ ይለያል
መደምደሚያ
“ማን ነው እንቅፋቱ?” ብለህ ከጠየቅኸው መልስ ቀላል አይደለም።
➡️ በአጠቃላይ ሁሉም አካላት—መንግሥት፣ ፓርቲዎች፣ ኤሊቶች እና ማህበረሰብ—አንድ ድርሻ አላቸው።
መፍትሔውም እንዲሁ በአንድ ቡድን አይመጣም፤ የጋራ ውይይት፣ እርስ በእርስ መተማመን እና የፖለቲካ ማሻሻያ ያስፈልጋል።
Last edited by Odie on 23 Apr 2026, 07:42, edited 1 time in total.

Dama
Member+
Posts: 7953
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ኢትዮዽያ እንደ አሜርካ ፎደራል ስቴትስ ብትሆን የዘር ፖለቲካ ቢቀር ብለው ብዙዎች ይመኛሉ ይህ እንዳይሆን እንቅፋቱ ማን ነው?

Post by Dama » 22 Apr 2026, 20:31

Doubtful that federation of the willing will work in a colonial state Ethiopia is which fears freedom of the people a solution to which the tyrants of Ethiopia rather prefer a strong central government. Controls political critical ideas as crimes of treasonous agitation to overthrow or undermine the functioning seating gov. Strips democratic rights of the regions, the cities and towns to elect their governors and mayors. Instead appoints and installs them without their choice. Regional police and courts were tried but abolished to strengthen the omnipotence of the central gov.

The problem is not ethnic groups governing their territory. The land claim disputes that has created bloody chaos throughout Ethiopia is how TPLF and OLF haphazardly created the regions with large land grabs as the central principle of their political manifesto. Secondly, the constitution they drafted does not provide effective and immediate ways of resolving land claim disputes. Some land disputes, after 20+ years are still not resolved.

Odie
Member+
Posts: 7417
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ኢትዮዽያ እንደ አሜርካ ፎደራል ስቴትስ ብትሆን የዘር ፖለቲካ ቢቀር ብለው ብዙዎች ይመኛሉ ይህ እንዳይሆን እንቅፋቱ ማን ነው?

Post by Odie » 22 Apr 2026, 20:38

[quote=Dama post_id=1617753 time=1776904299 user_id=1752168]

[/quote]

The country could be as good as its people. The man has the responsibility to ensure the existence of the country as many past leader have done. Many of the political issues in the country are very complex. You take one bold measure; you end up being accused of genocide or committing right abuse. You cannot please everyone in that country.

Dama
Member+
Posts: 7953
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ኢትዮዽያ እንደ አሜርካ ፎደራል ስቴትስ ብትሆን የዘር ፖለቲካ ቢቀር ብለው ብዙዎች ይመኛሉ ይህ እንዳይሆን እንቅፋቱ ማን ነው?

Post by Dama » 22 Apr 2026, 21:05

Odie wrote:
22 Apr 2026, 20:38
Dama wrote:
22 Apr 2026, 20:31

Unity by coercion. How is that different unity by conquest? You can't have federation of constituents of the willing, in our case, conquered plural civilizations with fear that they would leave the colonial polity of Ethiopia recently assembled by gun points, unless chained and tightly controlled. Good luck with that. I wish you a very peaceful Ethiopia.

Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮዽያ እንደ አሜርካ ፎደራል ስቴትስ ብትሆን የዘር ፖለቲካ ቢቀር ብለው ብዙዎች ይመኛሉ ይህ እንዳይሆን እንቅፋቱ ማን ነው?

Post by Horus » 22 Apr 2026, 21:24

ኦዴ፣
በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው ።

የኤ አይ መልስ ብዙ ዝርዝሮች ቢያነሳም ይህ ችግር እንዳይፈታ በዋናነት የማይፈልጉት ኦሮሞች ፣ ትግሬና እስከ ተወሰነ ድረስ ሱማሌዎች እንጂ በጂኦግራፊያዊ ፌዴሬሽን እንዋቀር ቢባል አማራ የሚቃወም አይመስለኝም ። ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በየትኛውም የኢትዮጵያ ምድር ላይ የመኖር መብት አለው የሚለው መርህ አማራ ይደግፈዋል ። ይህን የማይፈልጉ በፊት ትግሬዎች አገር መሆን ይፈልጉ ስለነበር ተቃውመዋል። ዛሬ ላይ ብትንትናቸው ስለወጣና ሁሉም ወደ ታች ፈልሰው መኖር ስለሚገልጉ ጂኦ ፌዴሬሽን የሚቃወሙ አይመስለኝም ። አሁን አንዳንድ ትናንሽ ጎሳዎች እንደ ሲዳማና ጉሙዝ ሪሶር አለን ና ለሌሎች ክፍት መሆን አንፈልግም ሊሉ ይችላሉ ኦጋዴኖች ጨምሮ ። አፋሮች ግድ ያላቸው አይመስለኝ። ስለዚህ ይህ የጎሳ ፌዴራሊዝም እንዳጠፋ ገትሮ የያዘው ኦሮሞ ነው።

የቴድ አፍሮን ህሳቤ ትልቀት ፍጹም አስገራሚ ነው ።

ይህን ያነሳሃው ጥያቄ ማለትም ለምንድን ነው የጎሳ ፌዴሬሽን የችግራችን ሁሉ ምንጭ መሆኑን ሁሉም እያመነ ለመፍታት የማይሞከረው ለሚለው ጥያቄ ብቸኛ መልሱ ኦሮሞ ነው የሚል ነው። እናም ቴዲ ይህን ጉዳይ እምብርቱ ድረስ አግኝቶታል ። ለምሳሌ ቴዲ አንድም ቦታ ኦሮሞን በስም አልተቸም! ግ ኦሮሞቹ በአገሪቱ መፍረከረክ ላይ ያሉት ዋና እጅ እነሱ መሆናቸው ስለሚያውቁ ስማቸው ሳይነሳ እኛ አገር አፍራሽ አይደለንም ብለው በቴዲ ላይ ዘመቻ የከፈቱት ። ይህ ጥያቄ ቢያንስ ቢያንስ በዚህ ምርጫ ላይ ለሬፈረንደም የሚቀር ፕሮፖዛል ነበር።

Odie
Member+
Posts: 7417
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ኢትዮዽያ እንደ አሜርካ ፎደራል ስቴትስ ብትሆን የዘር ፖለቲካ ቢቀር ብለው ብዙዎች ይመኛሉ ይህ እንዳይሆን እንቅፋቱ ማን ነው?

Post by Odie » 22 Apr 2026, 22:02

[quote=Horus post_id=1617764 time=1776907482 user_id=41933]
ኦዴ፣
በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው ።

የኤ አይ መልስ ብዙ ዝርዝሮች ቢያነሳም ይህ ችግር እንዳይፈታ በዋናነት የማይፈልጉት ኦሮሞች ፣ ትግሬና እስከ ተወሰነ ድረስ ሱማሌዎች እንጂ በጂኦግራፊያዊ ፌዴሬሽን እንዋቀር ቢባል አማራ የሚቃወም አይመስለኝም ። ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በየትኛውም የኢትዮጵያ ምድር ላይ የመኖር መብት አለው የሚለው መርህ አማራ ይደግፈዋል ። ይህን የማይፈልጉ በፊት ትግሬዎች አገር መሆን ይፈልጉ ስለነበር ተቃውመዋል። ዛሬ ላይ ብትንትናቸው ስለወጣና ሁሉም ወደ ታች ፈልሰው መኖር ስለሚገልጉ ጂኦ ፌዴሬሽን የሚቃወሙ አይመስለኝም ። አሁን አንዳንድ ትናንሽ ጎሳዎች እንደ ሲዳማና ጉሙዝ ሪሶር አለን ና ለሌሎች ክፍት መሆን አንፈልግም ሊሉ ይችላሉ ኦጋዴኖች ጨምሮ ። አፋሮች ግድ ያላቸው አይመስለኝ። ስለዚህ ይህ የጎሳ ፌዴራሊዝም እንዳጠፋ ገትሮ የያዘው ኦሮሞ ነው።

የቴድ አፍሮን ህሳቤ ትልቀት ፍጹም አስገራሚ ነው ።

ይህን ያነሳሃው ጥያቄ ማለትም ለምንድን ነው የጎሳ ፌዴሬሽን የችግራችን ሁሉ ምንጭ መሆኑን ሁሉም እያመነ ለመፍታት የማይሞከረው ለሚለው ጥያቄ ብቸኛ መልሱ ኦሮሞ ነው የሚል ነው። እናም ቴዲ ይህን ጉዳይ እምብርቱ ድረስ አግኝቶታል ። ለምሳሌ ቴዲ አንድም ቦታ ኦሮሞን በስም አልተቸም! ግ ኦሮሞቹ በአገሪቱ መፍረከረክ ላይ ያሉት ዋና እጅ እነሱ መሆናቸው ስለሚያውቁ ስማቸው ሳይነሳ እኛ አገር አፍራሽ አይደለንም ብለው በቴዲ ላይ ዘመቻ የከፈቱት ። ይህ ጥያቄ ቢያንስ ቢያንስ በዚህ ምርጫ ላይ ለሬፈረንደም የሚቀር ፕሮፖዛል ነበር።
[/quote]

Thanks horus for your honest answer. In fact that was my suspicion. I some how had a feeling the Oromo ethnonationalists around the prime minister plaace a rope on his leg to pull him back from his walk.
I am sure they play the biggest role even to oppose Tedros art work and witch hunt. Also their oposition to big unifying events like Adwa etc.
I don’t think they can have it both ways. A country and their ethnic hegemony.

Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮዽያ እንደ አሜርካ ፎደራል ስቴትስ ብትሆን የዘር ፖለቲካ ቢቀር ብለው ብዙዎች ይመኛሉ ይህ እንዳይሆን እንቅፋቱ ማን ነው?

Post by Horus » 22 Apr 2026, 22:50

በዚህ ጉዳይ ላይ በትልቀት መግባት ከፈልክ ቢያንስ የሚከተሉትን ታሳቢ አድርግ፣

(1) ኦሮሞ በራሱ ፖለቲካዊ ቁመናው ምን ይመስላል? አንድ ኃይል ነው ወይ? አንድ ሃሳብ ነው ወይ? አንድ አላማ ነው ወይ? አንድ ትርክት (ናሬቲቭ) ነው?
መልሱ አይደለም ነው። ኦሮሞ የተበታተነ ትርክትና ወስብስብ አላማ ነው

(2) ኦሮሞ ከኢትዮጵያ ጋር ያለው ዝምድና ት ስ ስ ር ምን ይመስላል? ኦሮሞ በኢትዮጵያ ውስጥ መኖር የሚፈልገው እንዴት ነው?
ለዚህ ጥያቄ ኦሮሞ አንድ ወጥ መልስ የለውም ። አገር ልሁን? አንድ ክልል? ብዙ ክልል? ያልወሰኑት ነገር ነው ። ኦሮሞ በባህል ፣ በታሪክ ፣ በሃይማኖት ፣ ጂኦርጋፊ ፣በክላቸር የተለያየ ሕዝብ ስለሆነ ።

(3) ኦሮሞ ኢትዮጵያን አንድ አድርጎ አንዲት ዩናትድ ኢትዮጵያ መምራት ወይም ማቆም ይችላል ወይ?
መልሱ አይችልም ነው ። በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ቀውስና ኤስታቢሊቲ የኦሮም ውስጥ ቀውስ ነጸብራቅ ነው ። ኦሮሞ ለራሱ አንድ ወጥ ትርክት ሳኖረው ለኢትዮጵያ የሚሆን አንድ ወጥ ትርክት ሊሰጥ አይችልም።

(4) አንዱ ኦሮኦም ከጎሳ ፖለቲካ መራቅ የማይፈልገው በዚህ የራሱ መፈረካከስ የተነሳ ነው

(5) አቢይና አዳነች ስልጣን ላይ ሲመጡ ኢትዮጵያ ማለት ክልክል ነበር ፣ አገራችን ነበር የሚሉት ። ቀስ በቀ ቀምተውስ አንድ የሆነ አይነት የኢትዮጵያ ትርክት ሳይፈጥሩ ኣገር መግዛት ስለማይችሉ የአድዋን ትርክት ካማራ ቀምተው አድዋ ዜሮ ዜሮ ገምብተው ዛሬ ላይ እግዚአብሄር ኢትዮጵያና ሕዝቦቿን ይባርክ ማለት ጀምረዋል ። ቴዲ አፍሮ ጩሀቴን ቀሙኝ የሚለው ያንን ነው። እኔ እንደ ምታውቀው አቢይ ከጃዋር ወይም ኦነግ ሺ ግዜ ስለሚሻል አንጻራዊ ድጋፍ የምሰጠው ለዚህ ነው! ለአገሪ ኢትዮጵያ ስል!

(6) አሁን ቴዲ በኢቶሪካ ያነሳው የኢትዮፕያዊነት ትርክትና ርዕዮተ አለም ጥያቄ ለኦሮሞ ገዚዎች ለብ ለብና የግብር ይውጣ ኢትዮጵያዊነት እጅግ ጥልቅ የሆነ ፈተና ነው! ማነው የኢትዮጵያዊነት ትርክትና ህሳቤ ባለቤት የሚለውን ትያቄ ነው ቴዲ ያነሳው?

(7) ስለዚህ የኦሮሞ ገዢዎች ቢያንስ ወያኔ ትግሬ የጠፈጠውን ናዕት ኤትኖክራሲና የዘር ፖለቲካ ሳያፈርሱ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚሉትን የራሳቸው ትርክት ፉርሽ ያደርገዋል! ለዚህ ነው አቢይ ይህን ጥያቄ እይሸሸ 100% ኢኮኖሚ ብቻ የሚያወራው! ብዙ ቦታ እንዳልኩት በኢትዮጵያ ውስጥ ፖለቲክስ የሚባለው ነገር የለም። ኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ማህበረሰብ አይደለችም ። Ehiopia is not a modern political community... we are not a constitutional political community. This is why you can not characterize the nature of the state or the nature of the regime.

Dama
Member+
Posts: 7953
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ኢትዮዽያ እንደ አሜርካ ፎደራል ስቴትስ ብትሆን የዘር ፖለቲካ ቢቀር ብለው ብዙዎች ይመኛሉ ይህ እንዳይሆን እንቅፋቱ ማን ነው?

Post by Dama » 22 Apr 2026, 23:21

Odie wrote:
22 Apr 2026, 22:02
Horus wrote:
22 Apr 2026, 21:24
ኦዴ፣
በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው ።

የኤ አይ መልስ ብዙ ዝርዝሮች ቢያነሳም ይህ ችግር እንዳይፈታ በዋናነት የማይፈልጉት ኦሮሞች ፣ ትግሬና እስከ ተወሰነ ድረስ ሱማሌዎች እንጂ በጂኦግራፊያዊ ፌዴሬሽን እንዋቀር ቢባል አማራ የሚቃወም አይመስለኝም ። ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በየትኛውም የኢትዮጵያ ምድር ላይ የመኖር መብት አለው የሚለው መርህ አማራ ይደግፈዋል ። ይህን የማይፈልጉ በፊት ትግሬዎች አገር መሆን ይፈልጉ ስለነበር ተቃውመዋል። ዛሬ ላይ ብትንትናቸው ስለወጣና ሁሉም ወደ ታች ፈልሰው መኖር ስለሚገልጉ ጂኦ ፌዴሬሽን የሚቃወሙ አይመስለኝም ። አሁን አንዳንድ ትናንሽ ጎሳዎች እንደ ሲዳማና ጉሙዝ ሪሶር አለን ና ለሌሎች ክፍት መሆን አንፈልግም ሊሉ ይችላሉ ኦጋዴኖች ጨምሮ ። አፋሮች ግድ ያላቸው አይመስለኝ። ስለዚህ ይህ የጎሳ ፌዴራሊዝም እንዳጠፋ ገትሮ የያዘው ኦሮሞ ነው።

የቴድ አፍሮን ህሳቤ ትልቀት ፍጹም አስገራሚ ነው ።

ይህን ያነሳሃው ጥያቄ ማለትም ለምንድን ነው የጎሳ ፌዴሬሽን የችግራችን ሁሉ ምንጭ መሆኑን ሁሉም እያመነ ለመፍታት የማይሞከረው ለሚለው ጥያቄ ብቸኛ መልሱ ኦሮሞ ነው የሚል ነው። እናም ቴዲ ይህን ጉዳይ እምብርቱ ድረስ አግኝቶታል ። ለምሳሌ ቴዲ አንድም ቦታ ኦሮሞን በስም አልተቸም! ግ ኦሮሞቹ በአገሪቱ መፍረከረክ ላይ ያሉት ዋና እጅ እነሱ መሆናቸው ስለሚያውቁ ስማቸው ሳይነሳ እኛ አገር አፍራሽ አይደለንም ብለው በቴዲ ላይ ዘመቻ የከፈቱት ። ይህ ጥያቄ ቢያንስ ቢያንስ በዚህ ምርጫ ላይ ለሬፈረንደም የሚቀር ፕሮፖዛል ነበር።
Thanks horus for your honest answer. In fact that was my suspicion. I some how had a feeling the Oromo ethnonationalists around the prime minister plaace a rope on his leg to pull him back from his walk.
I am sure they play the biggest role even to oppose Tedros art work and witch hunt. Also their oposition to big unifying events like Adwa etc.
I don’t think they can have it both ways. A country and their ethnic hegemony.
Abiy Ahmed's inner circle are Amaras, not Oromos. His two advisors, Daniel Kibret and Prof.Almariam imported from UCLA are Amaras. Daniel Kibret is also the media chief of Abiy Ahmed with powers to direct all government print and electronic media. Youtube Source: Dr.Milkesa.
Deputy PM of Ethiopia Truneh is Amara. President of Ethiopia, Atsqe Sellasie is an Amara. Oromo language is still not an official language of Ethiopia as is Amharic though it is still the enduring question of Oromo nationalists such as OLF.

Oromo hegemony, if there is, not explained, without being incubators of Abiy's pilicies, who on the contrary, are Amaras.
Last edited by Dama on 23 Apr 2026, 00:19, edited 1 time in total.

Right
Member
Posts: 4795
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ኢትዮዽያ እንደ አሜርካ ፎደራል ስቴትስ ብትሆን የዘር ፖለቲካ ቢቀር ብለው ብዙዎች ይመኛሉ ይህ እንዳይሆን እንቅፋቱ ማን ነው?

Post by Right » 22 Apr 2026, 23:47

Lowlife PP Gurage MAGAs are talking to each others as no one is talking to them. The PP ship is sinking. Period.

More than anything else, the real enemy of Ethiopia is Ethnic Federalism based on Ethnic ideology.
No matter what, it has to go. And it will be decimated.

The only way Ethiopian enemies, be it Egypt or European colonizers can hurt Ethiopia is through ethnic divisions.

Abiye Ahmed Ali is the guardian of ethnic ideology and Egypt’s interests. He should be hanged.

Dama
Member+
Posts: 7953
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ኢትዮዽያ እንደ አሜርካ ፎደራል ስቴትስ ብትሆን የዘር ፖለቲካ ቢቀር ብለው ብዙዎች ይመኛሉ ይህ እንዳይሆን እንቅፋቱ ማን ነው?

Post by Dama » 23 Apr 2026, 00:21

Right wrote:
22 Apr 2026, 23:47

Gudella p*mp
Fano with Amarannet ideology is tge same as tplf and olf. confused? get a teacher.
Dumny.

Right
Member
Posts: 4795
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ኢትዮዽያ እንደ አሜርካ ፎደራል ስቴትስ ብትሆን የዘር ፖለቲካ ቢቀር ብለው ብዙዎች ይመኛሉ ይህ እንዳይሆን እንቅፋቱ ማን ነው?

Post by Right » 23 Apr 2026, 06:45

Doma,
Dedeb. The Gudelas are a wiser and a far much better people than the Guraghies. They will never allow themselves to be used by savage PP. Fck you.

Dama
Member+
Posts: 7953
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ኢትዮዽያ እንደ አሜርካ ፎደራል ስቴትስ ብትሆን የዘር ፖለቲካ ቢቀር ብለው ብዙዎች ይመኛሉ ይህ እንዳይሆን እንቅፋቱ ማን ነው?

Post by Dama » 23 Apr 2026, 07:32

Right wrote:
23 Apr 2026, 06:45
Doma,
Dedeb. The Gudelas are a wiser and a far much better people than the Guraghies. They will never allow themselves to be used by savage PP. Fck you.
Don't infect them with sexual diseases while you p*mp [ deleted ] girls.
beshitenga beggar

Odie
Member+
Posts: 7417
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ኢትዮዽያ እንደ አሜርካ ፎደራል ስቴትስ ብትሆን የዘር ፖለቲካ ቢቀር ብለው ብዙዎች ይመኛሉ ይህ እንዳይሆን እንቅፋቱ ማን ነው?

Post by Odie » 23 Apr 2026, 07:40

Horus wrote:
22 Apr 2026, 22:50
በዚህ ጉዳይ ላይ በትልቀት መግባት ከፈልክ ቢያንስ የሚከተሉትን ታሳቢ አድርግ፣

(1) ኦሮሞ በራሱ ፖለቲካዊ ቁመናው ምን ይመስላል? አንድ ኃይል ነው ወይ? አንድ ሃሳብ ነው ወይ? አንድ አላማ ነው ወይ? አንድ ትርክት (ናሬቲቭ) ነው?
መልሱ አይደለም ነው። ኦሮሞ የተበታተነ ትርክትና ወስብስብ አላማ ነው

(2) ኦሮሞ ከኢትዮጵያ ጋር ያለው ዝምድና ት ስ ስ ር ምን ይመስላል? ኦሮሞ በኢትዮጵያ ውስጥ መኖር የሚፈልገው እንዴት ነው?
ለዚህ ጥያቄ ኦሮሞ አንድ ወጥ መልስ የለውም ። አገር ልሁን? አንድ ክልል? ብዙ ክልል? ያልወሰኑት ነገር ነው ። ኦሮሞ በባህል ፣ በታሪክ ፣ በሃይማኖት ፣ ጂኦርጋፊ ፣በክላቸር የተለያየ ሕዝብ ስለሆነ ።

(3) ኦሮሞ ኢትዮጵያን አንድ አድርጎ አንዲት ዩናትድ ኢትዮጵያ መምራት ወይም ማቆም ይችላል ወይ?
መልሱ አይችልም ነው ። በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ቀውስና ኤስታቢሊቲ የኦሮም ውስጥ ቀውስ ነጸብራቅ ነው ። ኦሮሞ ለራሱ አንድ ወጥ ትርክት ሳኖረው ለኢትዮጵያ የሚሆን አንድ ወጥ ትርክት ሊሰጥ አይችልም።

(4) አንዱ ኦሮኦም ከጎሳ ፖለቲካ መራቅ የማይፈልገው በዚህ የራሱ መፈረካከስ የተነሳ ነው

(5) አቢይና አዳነች ስልጣን ላይ ሲመጡ ኢትዮጵያ ማለት ክልክል ነበር ፣ አገራችን ነበር የሚሉት ። ቀስ በቀ ቀምተውስ አንድ የሆነ አይነት የኢትዮጵያ ትርክት ሳይፈጥሩ ኣገር መግዛት ስለማይችሉ የአድዋን ትርክት ካማራ ቀምተው አድዋ ዜሮ ዜሮ ገምብተው ዛሬ ላይ እግዚአብሄር ኢትዮጵያና ሕዝቦቿን ይባርክ ማለት ጀምረዋል ። ቴዲ አፍሮ ጩሀቴን ቀሙኝ የሚለው ያንን ነው። እኔ እንደ ምታውቀው አቢይ ከጃዋር ወይም ኦነግ ሺ ግዜ ስለሚሻል አንጻራዊ ድጋፍ የምሰጠው ለዚህ ነው! ለአገሪ ኢትዮጵያ ስል!

(6) አሁን ቴዲ በኢቶሪካ ያነሳው የኢትዮፕያዊነት ትርክትና ርዕዮተ አለም ጥያቄ ለኦሮሞ ገዚዎች ለብ ለብና የግብር ይውጣ ኢትዮጵያዊነት እጅግ ጥልቅ የሆነ ፈተና ነው! ማነው የኢትዮጵያዊነት ትርክትና ህሳቤ ባለቤት የሚለውን ትያቄ ነው ቴዲ ያነሳው?

(7) ስለዚህ የኦሮሞ ገዢዎች ቢያንስ ወያኔ ትግሬ የጠፈጠውን ናዕት ኤትኖክራሲና የዘር ፖለቲካ ሳያፈርሱ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚሉትን የራሳቸው ትርክት ፉርሽ ያደርገዋል! ለዚህ ነው አቢይ ይህን ጥያቄ እይሸሸ 100% ኢኮኖሚ ብቻ የሚያወራው! ብዙ ቦታ እንዳልኩት በኢትዮጵያ ውስጥ ፖለቲክስ የሚባለው ነገር የለም። ኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ማህበረሰብ አይደለችም ። Ehiopia is not a modern political community... we are not a constitutional political community. This is why you can not characterize the nature of the state or the nature of the regime.
Very well said indeed. That is the conclusion I reached more recently. I also am not seeing Fano in any better eye than TPLF and Oromo tribal ኩይሳ:: It is a matter of who rules the country and which ethnic dominates in the power struggle. It does not seem the question of how can we get this country better that is driving the Ethiopian politics. Ethiopian politics is no more Ethiopian after the fall of Derg and the death of other Ethiopian parties of the past.⚰️⚰️

Odie
Member+
Posts: 7417
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ኢትዮዽያ እንደ አሜርካ ፎደራል ስቴትስ ብትሆን የዘር ፖለቲካ ቢቀር ብለው ብዙዎች ይመኛሉ ይህ እንዳይሆን እንቅፋቱ ማን ነው?

Post by Odie » 23 Apr 2026, 07:47

Right wrote:
22 Apr 2026, 23:47
Lowlife PP Gurage MAGAs are talking to each others as no one is talking to them. The PP ship is sinking. Period.

More than anything else, the real enemy of Ethiopia is Ethnic Federalism based on Ethnic ideology.
No matter what, it has to go. And it will be decimated.

The only way Ethiopian enemies, be it Egypt or European colonizers can hurt Ethiopia is through ethnic divisions.

Abiye Ahmed Ali is the guardian of ethnic ideology and Egypt’s interests. He should be hanged.
You skeleton ቆማጣ chauvinist የቡዳ ዘር
No body cares about your existence or your Fando!
You are frozen in time and space that you even don’t understand what ideology is circulating in the country and you have no ideology except gun toting. The golden age of the ቆምጬ በስውና በከተማ ላይ የቀዘኑበት ዘመን ሞቷል!!
ዛሬ ሁሉም በታጠቀበት ዘመን ስፈርህ ሳይቀር ፈንጅ በተቀበረበት እንደገና ሞተ አንበሳህን ይዘህ ታለቃቅሳለህ!
Retard!

Post Reply