ቴዲ አፍሮ፡ የኢትዮጵያዊነትና ጎሰኝነት ፖለቲካ ፍጥጫ!
ኢትዮጵያን እያፈረሳት ያለው የትግሬ ኦሮሞ አማራ ጎሳ ፖለቲካ ነው! መልሱና ፈስውሱ የቴዶ አፍሮ ኢትዮጵያዊነት ርዕዮተ አለም ነው! ይህን ዘላለማዊ ንቃተ ሕሊና ደሞ ቴዲ አፍሮን በማሰር በመግድለ አይጠፋም! የትግሬ ወያኔ ፣ የኦሮሞ ኦነግ/ኦላ ፣ ያማራ ፋኖ ፣ የነዚህ ሁሉ ጥርቅም የጎሳው ፓርቲ ብልጽኛ ናቸው ኢትዮጵያዊነትን እያፈረሱት ያሉት !!!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13227
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ቴዲ አፍሮ፡ የኢትዮጵያዊነትና ጎሰኝነት ፖለቲካ ፍጥጫ!
አታሸገሽግ!
ከዚህ በፊት ኦሮሞን ጠፍጥፈን ኢትዮጵያዊ እንድመስል እናደርጋለን ብለህ ፎክረህ፣ እሺ ይሁን ግን ያቺ ኢትዮጵያ ማንን ትመስላለች፣ ብዬ ስጠይቅህ መልስ ጠፍቶህ በዛዉ አላዘገምክም? መልስ አግኝተህ ነበር?
ቴዲ አፍሮ እነዚህን የጠቀስካቸዉን አካላት አስመልክቶ አይመስለኝም፣ ኑ ዳስ ጥለን ሀዘን እንቀመጥ ብሎ ያዜመዉ። እንደሱም ብሆን ከመንግስት ጎን ቆሞ የጠቀስካቸዉን አካላት ለመዋጋት አስተዋፅዖ ያደርግ ነበር። ቴዲ አፍሮ የመንግስትን ስራ ደግፎ ትንፍሽ ብሎ አያዉቅም። አረንጓዴ አሻራን ደግፎ ትንፍሽ አላለም፣ የባሕር በርን ጥያቄ አስመልክቶ የመንግስትን ስራ ላይ ትንፍሽ አላለም። የአደዋ መታሰቢያን አስመልክቶ ትንፍሽ አላለም፣ የምግብ ሉዓላዊነትን ለመረጋገጥ የምደረገዉን የምንግስት ያላቋራጠ ጥረትን አስመልክቶ ትንፍሽ አላለም። እነዚህን የተቀሩት ስራዎች ስለ አገር እድገት ምን ፋይዳ ይኖራቸዋል ብሎ እንደማሰብ ና የአገር ዜጋ ምንም ትንፍሽ ሳይል፤ አገር ሞታለች ና ኑ ዳስ ጥለን ሀዘን እንቀመጥ ብሎ አገር ላይ አፌዘ። ታሪክ ልብ ይለዋል። ራሱን እየገደለ ያለን ሰዉ ምን ይሁን ብሎ ነዉ መንግስት እዚህ ዉስጥ እጁን የሚያስገበዉ??
የኢትዮጵያዊነት ሪይዖተአለም የቀየና የነበረ ነዉ፣ ክርክር እየተደረገበት ያለ ጉዳይ ነዉ። እንደ የኢትዮጵያዊነት ሪይዖተአለም ሁሉ፣ የማንነት ጥያቄን መነሸዉ ያደረገ ሪይዖተአለምም አለ። እነዚህ ሁለቱ በፖለቲካዉ መደረክ ላይ ስያከራክሩ የቆዩ ና ምንልባት ወደ ፊትም የምያከራክሩ የሪይዖተ-አለም ልዩነቶች ይሆናሉ። ይህን በብሰለት አንጎል ያለቸዉ የአገር መሪዎች ና የአገሪቷ ምሁሮች ተከረክሮበት እልባት የምሰጡት ይሆናል የምል ግምት አለኝ። በአዝማሪ አቀንቀኝነት የመለወጥ ጉዳይ የለም፤ መንጋዉን ከማንጫጫት ያለፈ ማለት ነዉ።
የኢትዮጵያዊነት ርይዖተ-አለም መኖሩ ግልፅ ና የነበረ ነዉ፣ አብሮም የነበረ ጉዳይ ደግሞ በአንድነት ስም ሌላዉን የመጨፍለቅ ሕልም መና ሆኖ ይቀረል፣ አዝማሪዉ አቀነቀነ ም አላቀነቀነም። መንጋን መንቀሳቀስ ይችል ይሆናል፤ ለጊዜዉ!
Re: ቴዲ አፍሮ፡ የኢትዮጵያዊነትና ጎሰኝነት ፖለቲካ ፍጥጫ!
ነፈሰ-በላው የኦሮሞ ኮሬ-ነጌኛ DDT እጅግ ተበሳጭቷል፤ተረብሿል ለምን ቴዲ አፍሮ በሰም እና ወርቅ ፀረ-ሰው የሆነውን የኦሮሙማ ጭራቅ ተቃወመ ብሎ። ቴድ መቸ ጨረሰው፤ ነካካው እንጅ [deleted] ጥምብት ያለ የተግማማ የኦነግ-ፒፒ ሁኔታ። ጥንብ አንሳ አሞራዎች ሳይጎበኟችሁ ከጥንብ የኦሮሙማ ግብራችሁ ታቀቡ።
ሀፍረተ-ቢስ አር ላይ ቁጭ ብሎ ፈስ ገማኝ ባይ ኦሮሙማ -- አረንጓዴ ልማት፤ ኮሪደር፤ሪዞርት ምናምን እያላችሁ ታላዝናላችሁ ምንም አይነት የለውጥ ዕድገት ሳታሳዩ። 1 ሽሮ ምግብ ከ 8 አመት በፊት በ10 ብር ወይም ከዛ በታች ሲበላ እንዳልነበረ አሁን ከ1ሺ በር በላይ ነው። 1 ሽሮ ውጭ ለመብላት አንድ ሳምንት መስራት ያስፈልጋል። አንጎላችሁ አየሰራም!
ሀፍረተ-ቢስ አር ላይ ቁጭ ብሎ ፈስ ገማኝ ባይ ኦሮሙማ -- አረንጓዴ ልማት፤ ኮሪደር፤ሪዞርት ምናምን እያላችሁ ታላዝናላችሁ ምንም አይነት የለውጥ ዕድገት ሳታሳዩ። 1 ሽሮ ምግብ ከ 8 አመት በፊት በ10 ብር ወይም ከዛ በታች ሲበላ እንዳልነበረ አሁን ከ1ሺ በር በላይ ነው። 1 ሽሮ ውጭ ለመብላት አንድ ሳምንት መስራት ያስፈልጋል። አንጎላችሁ አየሰራም!
Re: ቴዲ አፍሮ፡ የኢትዮጵያዊነትና ጎሰኝነት ፖለቲካ ፍጥጫ!
ዲዲቲ፣
ቴዲ አፍሮ ምንም አዲስ ነገር አልተናገረም።
ኢትዮጵያ ከጎሳ ፖለቲካ፣ የጎሳ ሕገ መንግስት ፣ የጎሳ ፓርቲዎችና የጎሳ ክልል ፌዴራሊዝም ካልወጣች መፍረሷ ምንም ጥርጥር የለውም!
እኔ ይህ የዛሬ 20 አመት መለስን ስንታገል ነግሬሃለሁ
አቢይ አህመድ 8 አመት ሙሉ ይህን ጥያቄ ለሕዝብ አቅርቦ መፍትሄ ማስፈለግ ይጀምራል ብለን ብዙ ብዙ በትግስት ጠብቀነዋል
እሱ ግ ን ነገሩ የተራሳ መስሎ ዝም አለ። ያ ስህተት ነው።
ኢትዮጵያዊያኖች በአማራም በትግሬም በኦሮሞን አምባገነንነት ስር መኖር አይፈልጉም ፣ አይችሉም
አቢይ የትግሬዎችን ስህተት መድገም ካልፈለገ በተቀረ የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ልማት! የፕለቲካ እድገት ፣ የፖለቲካ ሪፎርም ጉዳይ ለሕዝብ አቅርቦ ዋጋቢስ ዱላና ማስፈራራት ሳሆን አገር አቀፍ ዲአሎግ ማስጀመር አለበት ።
ማሰፈራራቱን እርሳው በሉት ! ሕዝብ ለመብትና ፍትህ ለመሞት ከወሰነ በጦር ማስፈራራት ከንቱ ነው።
እንዳትረሳ በኢኮኖሚና ከተማ ዝመና ከሕዝብ ያገኘውን ድጋፍ በአንድ ስህተት እንደ ሚያጣው ማወቅ አለብህ1
ሕዝቡን አክብሩት ፣ ስሙት ለጥያቄ መልስ ስጡት
ዱላ የእረኛ ችግር መፍቻ መሳሪያ ነው እንደ ምታውቀው
ነጋቲ !

አንተም አዝማሪዉም ከአንድ ዉሃ ነዉ የተቀዳችሁት፣ ማዉራት እንጂ ስለምን እንደምትወሩ አትገነዘቡም፣ ያ ችግራችዉ ነዉ! አዝማሪዉ ስለብሔራዊ የምክክር ኮሚሽን ትንፍሽ ብሎ ነበር? የምክክር ኮሚሽኑን ስራ እንዴት ነዉ የሚያየዉ? የሱ ማቀንቀን ከብሔራዊ የምክክር ኮሚሽኑ በልጦ ተገኝቶ ነዉ?
ልጁ ባዶ ነዉ አልክህ፣ ነጋቲ
Re: ቴዲ አፍሮ፡ የኢትዮጵያዊነትና ጎሰኝነት ፖለቲካ ፍጥጫ!
ዝቃጭ ሸፋፋ የኪስ አውላቂ ዘር
የአማራን ስም አታንሳ
ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲኦል እንወርዳለን ያለው ከጥንቡ አብይ አሕመድ ጋር
አራት ኪሎ ይንፈላሰሳል
https://www.facebook.com/reel/2370442446777678
የአማራን ስም አታንሳ
ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲኦል እንወርዳለን ያለው ከጥንቡ አብይ አሕመድ ጋር
አራት ኪሎ ይንፈላሰሳል
https://www.facebook.com/reel/2370442446777678