ፋኑዬና OLA እንድ ላይ ሆነው
ህብረቢሄራዊ ፓርቲ መመስረት ነው
የሽፍትነት መንገድ የሙጥኝ ካሉ
በትረ ወይን አለች አመትም አይቆዩ
ኢሱም አበቃለት ጃጅተዊል አርጅቶ
ኤርትራም ለብሳለች አሮጌ ብትቶ
ህዝቧ ነፃ ይውጣ
እትዮጵያ ይእቶ
Meleket wrote: ↑22 Apr 2026, 05:46ቴዲ አፍሮ ግሩም ግጥም ዜማና ሙዚቃ’ውን አድምጠንለታል። ግሩም የጥበብ መንፈስ የፈሰሰበት ስራ ነው! በስራው የተሳተፉ አካላትን በሙሉ ለማመስገን እና በርቱ ለማለት ያህል ነው! እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች የቴዲና የጓዶቹ ሙዚቃዊ የጥበብ ስራ ተመችቶናል! ጎበዞች!
ወርቅ ያበደረ ደርሶት አለት፡
እንዴት ይችላል ዝም ማለት።
አባይ ለዘዴው ባፍ ይቀድማል፡
አምኖ መከዳት እንዴት ያማል።
የት ወለም ዘለም ትላለህ፡/2/
አምሳለ ጦቢትን ስንድር እያየህ።
የት ወለም ዘለም ትያለሽ፡/2/
ዳግማዊት ሄዋንን ስንድር እያየሽ።
አለ ዛሬ እንደ ፀሃይ ጮራ፡
አይቸ አላቅም ውበት ሲያበራ።
ለመዝናናት ያህል፡ የብልጽግናው 'ዲያቆን' የቋጩትን የብልጥግኖቹን ግጥም አያይዘናል
የት ወለም ዘለም ትላለህ፡/2/
አምሳለ ‘ሉተር’ን ስንድር እያየህ።![]()
የት ወለም ዘለም ትያለሽ፡/2/
አምሳለ ‘ኤምሬትስ’ን ስንድር እያየሽ።
EGYPTIAN CROSS
A pagan emblem, also known as "ankh," whose ancient meaning was "life." the top of the perpendicular bar was looped, the ends centered at the junction of the sidearms. Later the Christians made it a symbol of supernatural life that Christ merited by his cross.
Crux Ansata
https://en.wikipedia.org/wiki/Ankh
A crux ansata in Codex Glazier, a Coptic manuscript of the New Testament, 4th to 5th century AD
እነ ቴዲ አፍሮ ‘አንሳው’ ሲሉ እነ Axumezana እና የብልጽግና ዲያቆኖች ‘ኢንሳው’