Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sesame
Member+
Posts: 8549
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

According to Horus, የኢትዮጵያ ሞት መርዶ (ዳስ ጣል): በ13 የኣፍሪቃ ቋንቋዎች ተተርጉሞ እየተዘፈነ ነው።

Post by sesame » 21 Apr 2026, 19:34


Horus wrote:
21 Apr 2026, 18:28
ሲሲ

ቴዲ አፍሮ በ13 ቋንቋዎች ተተርጉሞ አፍሪካን እያንቀሳቀሰ ነው! ገና የኢሳያስ የበሰበሰ መንግስት ያፈርሳል1

ስለኢትዮጵያ ሃሳብ አይግባህ!

130ቹ አለን !!!


Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23850
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: According to Horus, የኢትዮጵያ ሞት መርዶ (ዳስ ጣል): በ13 የኣፍሪቃ ቋንቋዎች ተተርጉሞ እየተዘፈነ ነው።

Post by Fed_Up » 21 Apr 2026, 22:01

ሸባው የግብጽ እና የኤሜራኡት ገረድ Hoèrus ለቋል እኮ:: ሲዘላብድ ገና ብዙ ጉድ ያሰማናል:: :mrgreen:

Post Reply