Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17813
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

ለትግራይ ህዝብ በጣም አዝናለሁኝ!

Post by Selam/ » 21 Apr 2026, 18:19

ለትግራይ ህዝብ በጣም አዝናለሁኝ።

ምን ያህል ሰው ቢጠፋ ነው ፣ የዛሬ 38 ዓመት ስልጣን ላይ የተቆናጠጡት አሮጌ ካድሬዎች እስከ ዛሬ ድረስ እንደ ሙጫ ተጣብቀው ፣ ሲፈልጋቸው ወጣቱን ጦር ሜዳ የሚያስበሉት ፣ ሳይፈልጉ ደግሞ ሜዳ ላይ በትነዋቸው ስምምነት በድብቅ የሚፈራረሙት? አሁን ድንገት ሲባንኑ ደግሞ፣ አይ ወደ ውጊያው እንመለሳለን አሉ።

እንዴት ትኩስ አስተሳሰብ ያለው ሰው ጠፋ?