Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15417
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

በእውነቱ ጴንጤዎች እና ከቴድ አፍሮ ማን ክርስቲያናዊ ምግባር አለው? ቄሮ ቄስ እና ጳጳሳት፤ ጴንጤዎች ስንቶች ይህን የወንጌል ትዕዛዝ ፈጽመዋል? ማቴ 25፥36 "..ታስሬ ጠይቃችሁኛል።"

Post by Abere » 19 Apr 2026, 11:24

በእውነቱ ከወጠምሻ ጴንጤዎች እና ከቴድ አፍሮ ማን ክርስቲያናዊ ምግባር አለው? ቄሮ ቄስ እና ጳጳሳት፤ ወጠምሻ ከረባታም ጴንጤዎች ስንቶች ይህን የወንጌል ትዕዛዝ ፈጽመዋል? ማቴ 25፥36 "...ታስሬ ጠይቃችሁኛል።" ወይ ሚልዮኖች ሲገደሉ ድምጽ አሰምተዋል? ቴዲ ግን የበኩሉን ጮኸ! እንደ መጥምቁ ዮሃንስ እናንተ የዕፍኝት ልጆች እያለ።

ጴንጤ የአእምሮ ድኩማን ስብስብ መሆኑን ለማረጋገጥ ከዚህ በላይ ማስረጃ የለም። ዐይናቸው አይመለከትም? ጆሯቸው አይሰማም? የህን ያህል አመታት የዐብይ አህመድ ብልጽግና ጴንጤ ኦሮሙማ አገዛዝ ሚልዮኖችን ሲገድል፤ ሲያፈናቅል፤ ዘቅዝቆ ሲሰቅል፤ ሲያቃጥል፤ ቤተክስቲያን ሲየፈርስ፤ በቄሮ እሬቻ ጳጳስት ሲያረክሰ፤ ሲዘርፍ፤ ወዘተ?

"አምላካቸው ዓይን አለው አያይ ጆሮ አለው አይሰማ አፍ አለው አይናገር " መጽሀፍ ቅዱስ እንዳለ ሰለሆነ እንጅ። የእነርሱ አምላክ ቡዔል ዘቡዔል አጋንንት ጵንጥና ስለሆነ ስለሰው ልጆች መብት መናገር ተፈጥሮዊ መብት ነውር ተደርጎ ቴዲ አፍሮ ላይ ምድረ ድልብ ወጠምሻ ጴንጤ ነብይ ነይ ባይ የእርግማን መዐት ያወርዳሉ። የአእምሮ እና የመንፈስ ድኩማን መሆናቸውን ግን በአደባባይ አረጋግጠዋል። አንድ አርቲስት የሚሰማውን ገለጸ እንጅ ምን አደረገ? ቴዲ የአሜሪካን አገር ዜጋ እና አርቲስት ቢሆን በአሜሪካ ፕሬዚዳንት ላይ ተመሳሳይ ቅሬታውን በዘፈን ቢገልጽ ማንም ምን አያደርገውም - ነውር አይደለም። የአገሪቱ ፕሬዝዳንት ይማርበታል በምርጫ እወድቃለሁ ሲል ይታረምበታል እንጅ።

ቴዲ አፍሮ እንደ ግለሰብ እንደ አርቲስት ያለፍርሃት ድምጹን አሰምቷ። ግን ትልቁ ስራ ለወጣቱ እና ለአገር ተረካቢው ትውልድ ነው፤ ምክር ሰምቶ ለመታረም ለሚዘጋጅ ልብ ነው። ዳሩ ግን በኢትዮጵያ መካነ-መቃብር ላይ ሀገረ ኦሮምያ እመሰርታለሁ እያለ የሚፎክረው ኦሮሙማ በማንኛውም አጋጣሚ ቴዲ አፍሮን ቢያስረው የአዲስ አበባ ወጣት ያለፍርሃት ለቴዲ አፍሮ ዋጋ ይከፍላል ወይስ ፍራሽ ላይ ጫት እየቃመ፤ የቴድን ዜማ ያዳምጣል? ትልቁ የቤት ስራ ለወጣቱ ነው። የአዲስ አበባ ወጣት "አስወስጄ መጣሁ! አስወስጄ" እንጅ የዩቲዩብ ሪኮርድ እንደሚሰብረው አይደለም። ቴድ አፍሮ ሁል ጊዜ ሪኮርድ አንደ ሰበረ ነው። ለመጀመሪያ ጊዜ ወያኔን "በ17 መርጌ ቁምጣ ጠቅመሽ የመጣሽ " ብሎ ያበጠውን ያፈነዳ ነው።

Naga Tuma
Member+
Posts: 7367
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: በእውነቱ ጴንጤዎች እና ከቴድ አፍሮ ማን ክርስቲያናዊ ምግባር አለው? ቄሮ ቄስ እና ጳጳሳት፤ ጴንጤዎች ስንቶች ይህን የወንጌል ትዕዛዝ ፈጽመዋል? ማቴ 25፥36 "..ታስሬ ጠይቃችሁኛል

Post by Naga Tuma » 20 Apr 2026, 01:48

የኢትዮጵያ ሕዝብ ታሪካዊ ፈተና ያለዉ በኣንደኛ ደረጃ እንደ ኣንተ ዐይነቱ ጋ ነዉ።

መለኮት ቅዱስ መጽሓፍ ማለትን ኢን ሪል ታይም ምርግ እያደረገልህ አዉሮፓ ዉስጥ እና ጥንታዊት ኢትዮጵያ ዉስጥ ተወግቶ የታመመን ያረጀ መጽሓፍ ትጠቅሳለህ።

ስምሽን ሳታዋርጂ ዕዉነቱን ኣዉጪ የተባለች ተመክራ ቀናት ሳትሰነብት ሞልቃቃ ለጭባ ለዘላለሙ ማስረከቡን ታያለች።

ከልጅነት ጀምሮ ካዝናህን ያልሞላህን ዕዉቀት ተበድረህ የምታገኘዉ ኣይዴለም።

ከጥንት ዘመን ጀምሮ ኮትኩተህ ያላስቀመጥክን ባህል በምኞት ኣታገኝም።

ጥንታዊዉ ኢትዮጵያዊ ቦረና የአስርቱ ትዕዛዛት አባት ጥንታዊ ቃልቻ ወይም ቃሉ ነኝ እንጂ የሰለሞን ዕፅ ኣይዴለሁም ሲልህ ኢትዮጵያዊ ነኝ ብለህ፣ ኢትዮጵያ ተቀምጠህ የኢትዮጵያን እግዜር ከባህር ማዶ እናምጣ ስትል የሚቆጣህ እና ለዘላለሙ የሚቀጣህ እግዜር እራሱ ነዉ።

ሞልቃቃን ለጭባ እያሳየህ እና እያሰማህ ደደብነትህ እና እንከፍነትህ ኣያምህም?
“Abere” wrote: በእውነቱ ጴንጤዎች እና ከቴድ አፍሮ ማን ክርስቲያናዊ ምግባር አለው? ቄሮ ቄስ እና ጳጳሳት፤ ጴንጤዎች ስንቶች ይህን የወንጌል ትዕዛዝ ፈጽመዋል? ማቴ 25፥36 "..ታስሬ ጠይቃችሁኛል።"
Abere wrote:
19 Apr 2026, 11:24

Post Reply