Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 42727
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: TRULY HISTORIC - TEDDY AFRO VIEWED 124,000,000 TIMES ከነቢያንሴ ጋር እኩል ሆነ!

Post by Horus » 18 Apr 2026, 15:18

ድንቅ ነው !

በኢትዮጵያ ጠፍቶ የነበረው የአርት ክርክርና የፖለቲካ ልማት (political development) ዲያሎግ ነው ። ይህን መሰል ፍጭት ነው አገርና ባህል የሚያሳድግ! ኢትዮጵያ ድፍን የወጣቶች አገር ነች! ስለዚህ ቋንቋዋ ሙዚቃና ምስል ቪድዮ ነው!

sesame
Member+
Posts: 8551
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: TRULY HISTORIC - TEDDY AFRO VIEWED 124,000,000 TIMES ከነቢያንሴ ጋር እኩል ሆነ!

Post by sesame » 18 Apr 2026, 18:04

The message is clear. Abiy Ahmed's genocidal reign is over.

ለካ እንዲህ ነው ማለቅ
ኣህ እያሉ ነዶ
ሃገር የሞተበት የት ያለቅሳል ሂዶ

Horus
Senior Member+
Posts: 42727
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: TRULY HISTORIC - TEDDY AFRO VIEWED 124,000,000 TIMES ከነቢያንሴ ጋር እኩል ሆነ!

Post by Horus » 18 Apr 2026, 18:40

sesame wrote:
18 Apr 2026, 18:04
The message is clear. Abiy Ahmed's genocidal reign is over.

ለካ እንዲህ ነው ማለቅ
ኣህ እያሉ ነዶ
ሃገር የሞተበት የት ያለቅሳል ሂዶ

ሲሲ፣
ተሳስተሻል ።
የሚሆነውን ልንገርህ ።

ኦሮሞቹ ተዲን በጣም ያውቁታል ፣ ቴዲ በፍጹም ከሻቢያ ፣ ግብጽ ፣ ወያኔ ፣ ኦላ ወይም የፋኖ ሽብር ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የለውም ። አቢይ ቴድ ላይ ቂም የያዘበት ለምን የትግሬን ጦርነት ግዜ አልተካፈልክም የሚልና በህዳሴ ግድብ ፕሮሞሽን አልተካፈልክም የሚል ነው።

ቴዲ በፍጹም የመንግስት አዳማቂ አይደለም ፣ ለምሳሌ እኔ መንግስትን እቃወማለሁ ፣ እደግፋለሁ እንደ ሆኔታው። እኔ ፖለቲካኛ ነኝ ። ቴዲ ሙሉ አርቲስት ነው።

አቢይም ቢሆን በፍጹም ስለ ቴዲ ምንም ነገር ብሎ አያውቅም! ሌላው ቀርቶ አቢይ ስለ ዳኛቸው አሰፋ እንኳን ተናግሮ ያውቃል ።

ዛሬ ላይ ግማሾቹ ኦሮሞች ቴዲን ያስፈራሩታል እንገድልሃለን እንደ አጫሉ ይሉታል ፣ ግማሾቹ ተራ ነጋዴ ነህ ብለው ይሰድቡታል።

እመነኝ ቴዲ አንድም መልስ ለማንም አይሰጥም ። እንገድልሃለን እንደ ሚሉት ስለሚያው እኔ አንድ ነፍስ ብቻ ነው ያለኝ የኔ አንድ ነፍስ ከኢትዮጵያ አይበልጥም በማለት አያቶቻችን ለጣሊያን ሶላቶ ይሰጡት የነበረውን ነገር በግጥሙ ውስት ነግሮአቸዋል ።

አቢይ አህመድ ከዚህ አይኮኒክ ከሆነ አርቲስት ጋር ከመነታረክ እንዲያም ማድረግ ያለበት መስቀል አደባባይ ኮንሰርት እንዲያደር ቢገፋፋውና የቴዲ ዝናን ቢሻማ ቢጋራ ነው ብልህ መሪ የሚሆነው!

ዘ ሃበሻ ዛሬ ሪፖርት ያደረገው እውነት ከሆነ የቴዲ ዝና ከቢያንሴ እኩል ሆኖዋል

አፍሪካዊያን ያፍሪካ ማይክል ጃክሰን እያሉት ነው!

ልብ በል አቢይ ያፍሪካ መሪ ለመሆን እየጣረ ያለ ሰው ነው! ስለዚህ ቴዲ ያፍሪካ ኮንሰርት በመስቀል አደባባይ እንዲያደርግለት እንጂ ቴዲ አስሮ ወይም ገድሎ ፖለቲካና ዲፕሎማሲውን ያበላሻል ብዬ አላምንም። ደደብ ካልሆነ በተቀረ!

እራሱ ኢቶሪካ የሚለው ላቢይ የሚስማማው መፈክር ነው!

ለማንኛውም የሚታይ ይሆናል!

The essence of Teddy's message is that Ethiopia needs political development just as she is engaged in economic development and urban development!

ኢትዮጵያ ታላቅ አገር ነች! ቴዲን መሰል ታላላቅ መሪዎች ትወልዳለች!

sesame
Member+
Posts: 8551
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: TRULY HISTORIC - TEDDY AFRO VIEWED 124,000,000 TIMES ከነቢያንሴ ጋር እኩል ሆነ!

Post by sesame » 18 Apr 2026, 18:57

Poor HorseAss,

I understand your desperation. After all, it is not fun to see your beloved nation die while your own life is withering! Teddy is asking you to sit and mourn the death of EthioSlavia. But even if he doesnt say it, you have to have the brain of a toad not to see it for yourself. Just visit Finfinne Press to see what is happening in Oromia.

Horus wrote:
18 Apr 2026, 18:40

Post Reply