Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13227
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ማንን እንመን አሁን?

Post by DefendTheTruth » 18 Apr 2026, 15:22

አንዱ አገሬ ሞታለች ና ዳስ ጣሉ ና ሀዘን ተቀመጡ ይለናል፣ አንዱ ደግሞ አሁንም ትኖራለች አገሬ፣ አገሬ ጋና ታብባለች ይለናል፣ የቱ ነዉ ትክክል አሁን?

አስባችሁበት መልሱ፣ ሐቁ ለወደፊት ይታወቃል ና


Right
Member
Posts: 4797
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ማንን እንመን አሁን?

Post by Right » 18 Apr 2026, 16:42

አንዱ አገሬ ሞታለች ና ዳስ ጣሉ ና ሀዘን ተቀመጡ ይለናል
You look like someone whose head is whacked by a brick. Confused and lost.

Horsie is coping with the blow by pretending Teddy is singing for and praising ATATURK.
Maybe you should adopt Horsie’s self invented therapy.

Selam/
Senior Member
Posts: 17813
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ማንን እንመን አሁን?

Post by Selam/ » 18 Apr 2026, 19:21

ካድሬው

ልቦናህን አድምጥ፣ እመን ካለህ:


Selam/
Senior Member
Posts: 17813
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ማንን እንመን አሁን?

Post by Selam/ » 18 Apr 2026, 20:57


Naga Tuma
Member+
Posts: 7367
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ማንን እንመን አሁን?

Post by Naga Tuma » 19 Apr 2026, 12:12

“DefendTheTruth” wrote: ማንን እንመን አሁን?
DefendTheTruth wrote:
18 Apr 2026, 15:22
አንዱ አገሬ ሞታለች ና ዳስ ጣሉ ና ሀዘን ተቀመጡ ይለናል፣ አንዱ ደግሞ አሁንም ትኖራለች አገሬ፣ አገሬ ጋና ታብባለች ይለናል፣ የቱ ነዉ ትክክል አሁን?

አስባችሁበት መልሱ፣ ሐቁ ለወደፊት ይታወቃል ና

ገተተ በትለር፣ The Last Lucifer:

ሶብዱ ሶበ ጉንጉማ ዴምቱ፥

ሶብን ዱበርቲን ዺረ ወጅን ኦቶ ህን ጪስን እልመ ዴሴ ጄዹ ጫሉ ጅራ?

እየሱስ ቄ ዮከን ቀዬ ወረ ደንፋ ማልቱ ገልቼ?

ዴሚ ደንፋ ጋፈዹ
አያነ ሀማ ዸ ጄዸን ቤከዹ

ቄ ፊ ቀዬ ጄቹን ቶኩመ ሲን ጄዸ ተአ።

የማንን ግኝት ማን ይዘልፋል?
በማን ግኝት ማን ይገርፋል?

ሲን ጄዸ ተአ። ዹጋ ከን ፌኡ ዋን ተኤፍ።

እንደ የዞረበት ሀማሴን፣ ራስ ማሞ ሆረስ፣ እና ራስ ማሞ አበረ አይታለልም።

ቄዉ እና ቀዬዉ ከየት እስከ ዬት እንደሆነ ያልዘነጋ ነዉ።

ኣንተ ስንቶችን በልተህ አጥንቶቻቸዉ የት እንደተቀበሩ ሳትናገር እየሱስ መድሃኒት ነዉ ስለተባለ እየሱስ በሉኝ ማለት ያማረህ ማንን እንመን ብሎ መጠየቅ ይችላል?

የሰማሃቸዉ ሁለቱም ስህተት እንዳላቸዉ ማመን ከበትለር ልክስክስ ሌላ ማንን ያስቸግራል?

ቦረና አደዋ የዋለ ነዉ።

ለመሆኑ ቄ እና ቀዬ የሚባልባት የወንድማማቾች ጥንታዊ ሃገር ዉስጥ ቶኬ የመረራ ጉድና ሰፈር ሆነ ቢዛሞ ወለጋ ቦረናዉ ሊበን እና ሌሎች ቦረናዎች የገበሮዎች እና የቢዛሞዎች ቄዬ መጡ ወይስ ገበሮዎች እና ቢዛሞዎች ቦረና የሊበን ቄ ሄዱ?

Post Reply