Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

እግዚአብሄር ስም የሚያስጠራ ልጅ ይስጣችሁ! አገሬ 50 ሰዓት ሳይሞላ 50 ሚሊዮን ግዜ ስምሽ ተደምጧል!

Post by Horus » 17 Apr 2026, 20:20

ልብ በሉ ይህ ቀጥታ ስርጭት እስትሪሚንግ ቪዲዮ አይደለም! ይህ የቪዶዮ ሙዚቃ አይደለም! ይህ ድምጽና ግጥም ብቻ ያሉበት አዲዮ ነው! ይህ ብቻ አይደለም! የቴዲ ሙዚቃዎች እንግሊዝኛ፣ አረብኛ ። ወይም ሌላ ያውሮፓ ወይም ያፍሪካ ቋንቋ አይደለም!





ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10949
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: እግዚአብሄር ስም የሚያስጠራ ልጅ ይስጣችሁ! አገሬ 50 ሰዓት ሳይሞላ 50 ሚሊዮን ግዜ ስምሽ ተደምጧል!

Post by ethiopianunity » 18 Apr 2026, 08:18

እነዚህ የለጠፍካቸው ሰዎች እንፈዲያስተጋቡ የተመረጡ ይመስላሉ።

ቆይ ቴዲ አልበሙን ሊያወጣ የሞችለው በሻብያና ህዋሀት ድጋፍ ነው? እነሱ ናቸው የሚያሽቃብጡት በብዛት።

ከንበር ሙዚቃው መግቢያው ላይ የጉዴላ ወይም የቃልቻ አነጋገር ባይከትበት ጥሩ ነበር

Naga Tuma
Member+
Posts: 7367
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: እግዚአብሄር ስም የሚያስጠራ ልጅ ይስጣችሁ! አገሬ 50 ሰዓት ሳይሞላ 50 ሚሊዮን ግዜ ስምሽ ተደምጧል!

Post by Naga Tuma » 18 Apr 2026, 16:39

Horus wrote:
17 Apr 2026, 20:20
እግዚአብሄር ስም የሚያስጠራ ልጅ ይስጣችሁ! አገሬ 50 ሰዓት ሳይሞላ 50 ሚሊዮን ግዜ ስምሽ ተደምጧል!
ለሃገር ነዉ ብለህ ትለፋለህ።

ቆም ብለህ ስህተቶችህን ማስተዋል ትችላለህ?

የሚከተለዉንም የጻፍክ ኣንተ ነህ፥ እግዚአብሄር ያያል❗️

ተዓምራትን የምያሳይ እግዜር ኣለ ብሎ ማሰብ እና እግዜር ኣለ ብሎ ማሰብ ሜንታል ድስኦርደር ነዉ ማለት መካከል የሰማይ የምድር ያህል ልዩነት ኣለ።

በኣንዱ ሳይጸኑ ያስጀመረን እግዜር ኣስፈጸመን ማለት ባህሉ የሆነ ሕዝብ ፊት ኣለ እና ዬለም እያሉ ወላዋይ መሆን ስህተት ነዉ።

ወይ ሕዝብን ማሳመን ወይም በምን ምክንያቶች ባህሉ እንደሆነ ኣጥንቶ ኣብሮ ማመን ማወቅ ነዉ።

Post Reply